# Engineering Mechanics Tutor
# for registration and more information
contact us;
@SamiiiZblackman
+251 960473058
# for registration and more information
contact us;
@SamiiiZblackman
+251 960473058
❤2
ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል‼️
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የማርበርግ ቫይረስ ተጠርጣሪዎች የምርመራ ውጤታቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል። ቀን ላይ ህዝብ የሚያክሙ ሬዚደንት ሀኪሞች ማታ የቫይረሱ ተጠርጣሪዎችን እንዲያክሙ መደረጉ በሚድያችን መነገሩን ተከትሎ አሰራሩ እንዲቆም መደረጉን ሀኪሞች ተናግረዋል።
በርካታ ሰው በቫይረሱ እንደተያዘ እና ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ስለመኖራቸው በዘገብንበት የምስራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ አካባቢ ኔትወርክ እና መንገድ መዘጋቱም ታውቋል።
📰 ዘገባው የመሠረት ሚዲያ ነው!
|| @ASTU_Network

🙏4❤1🔥1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Hello ASTU Students! 🫶🏽❤️🔥
Looking for stickers and wondering where to get them❓🤔
🌟 ASTU Marketplace has got you covered! 🤗
💁🏻♂️ We have a wide variety of stickers in different categories! 💥
👇 Check these out 👇
👨🏻💻 Programming/Coding 1 👩🏻💻
👩🏻💻 Programming/Coding 2 👨🏻💻
💪 Hard Workers & Lazy People 🫠
👌🏻 Anime 🤌
😎 Sigma 1 🗿
😎 Sigma 2 🗿
🔥 Motivational, Inspirational & Positive Mindset 1 🧠
🔥 Motivational, Inspirational & Positive Mindset 2 🧠
✝️ Christian Stickers ☦️
🕋 Islamic Stickers ☪️
⚽ Football Stickers 🏟️
If you find one you're interested in, just choose it and send it to us. If you can't find what you're looking for, feel free to send any photo or sticker from your device, the internet, or anywhere else!
💰 «Check the prices here!»
🚚 Free delivery available!
ORDER NOW!
DM: Stickers
👇 JOIN US 👇
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒

ASTU Network ®️
Photo
#Update
#MarburgVirus 🦠
በሃዋሳ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ተናገረ።
ግለሰቡ በጂንካ ከተገኘው የመጀመሪያው የማልበርግ ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው ወደ አካባቢው ተጉዞ ወደ ሃዋሳ ተመላሽ የነበረ ነውም ተብሏል።
ይህ የተባለው የጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በማርበርግ ቫይረስ ዙሪያ እየሰሩት ያለውን ስራ በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።
> ቫይረሱ ከተከሰተበት ከህዳር 5ቀን እስከ ህዳር 17ቀን 2017ዓ.ም ድረስ 73 የላብራቶሪ ምርመራዎች ተደርገዋል ያሉት ሚኒስትሯ በዚህም 11 ሰዎች በቫይረሱ ተጠቅተዋል፤ 6ቱ ህይወታቸው አልፏል፤ 5ቱ ደግሞ በህክምና ላይ ናቸው ሲሉም አስረድተዋል።
> 349 ግለሰቦች ንክኪ ያላቸው በመሆኑ ክትትል እየተደረገ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 119ኙ የለይቶ ማቆያ ጊዚያቸውን ማጠናቀቃቸውን ሚኒስትሯ ገልፀዋል።
ይህን ገዳይ ቫይረስ ለመቆጣጠር እንዲሁም በበሽታው ላለመያዝ የመተላለፊያ መንገዶቹን እና ሊደረጉ የሚገባ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ይመከራል።
ደግሞ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን! ☝
🦠 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶችን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇
እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏

🔗 Link: https://t.me/ASTU_Network/2265
እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏
|| @ASTU_Network
😭5😨3❤2👍1
#Notice‼️
To all ASTU Parlama Members!
📆 Date: Nov 26, 2025 (Wednesday — Today)
🕓 Time: 3:00LT (Night)
📍 Location: B302 — Student Union Hall
👁️🗨️ Student Union Election Board Office
|| @ASTU_Network
To all ASTU Parlama Members!
📆 Date: Nov 26, 2025 (Wednesday — Today)
🕓 Time: 3:00LT (Night)
📍 Location: B302 — Student Union Hall
👁️🗨️ Student Union Election Board Office
|| @ASTU_Network
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
ASTU Network ®️
Photo
#Update
#MarburgVirus 🦠
በዛሬው ዕለት በማርበርግ ቫይረስ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደረገ።
በዛሬው ዕለት በአጠቃላይ ሰባት ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በሁለት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱ እና የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ዕለታዊ የምርመራ ሪፖርቱ ጠቁሟል።
በአጠቃላይ በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር ወደ ሰባት ከፍ ብሏል።
እስካሁን 78 የላብራቶሪ ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በ 12 ሰዎች ላይ ቫይረስ መገኘቱ ተገልጿል።

😭13❤1👎1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else❓
We’ve got you covered! 🤗
Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs.
🔗: [Click Here]
🛃 Hurry and order now!
DM: Stickers
➕
@Astu_marketplace

JOIN US 👇@Astu_marketplace
🥱1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
💁🏻♂️ Check out what's on ASTU Marketplace, order what you want, and get free delivery! 🤗
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
➲ JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Fast Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W S.Fast Charger
➦ T-max Charger
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
✅ Headset
🎧 P9 Headset
🎧 JBL Headset
🎧 U - Neckband
🎧 Sports
➲ JBL Wireless Speaker
🔰 Mouse
🖱️ Wired Mouse
🖱️ Wireless Mouse
🔌 Dividers
➦ Divider 1
➦ Divider 2
➦ Divider 3
🎧 AirPods
➦ Pro70 Digital AirPod
➦ Pro 5S
➦ Pro 6S
➦ Pro 5S 🆕
🎧 Earphones
➦ Vivo
➦ Ruggas
➦ Samsung
➦ Yod
💾 OTG, Flash & Cables
➦ Dual OTG Flash
➦ USB Flash
➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)
➦ OTG
🔌 Fast Chargers ⚡
➦ Model PL12 (USB-C)
➦ 3 USB Outputs
➦ Samsung 45W S.Fast Charger
➦ T-max Charger
🏷️ Stickers
🛃 ORDER NOW! 🤗
👉 Contact Us 👈
👇🏽 Click here & Join us 👇🏽
🇦 🇸 🇹 🇺
🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
❤3
ASTU Network ®️
Photo
#Update
#MarburgVirus 🦠
በትላንትናው ዕለት የ1 ሰው ህይወት በማርበርግ ቫይረስ አልፏል።
በአጠቃላይ ቫይረሱ ተገኝቶባቸው ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 8 ደርሷል።
44 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ቫይረሱ የተገኘበት ሰው የለም።

💔7❤1😁1
🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠
#MarburgVirus 🦠
በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ።
በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!
ወደ ፈጣሪያችን በየሃይማኖታችን እንጸልይ 🙏 ፤ ደግሞ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን! ☝
ፈጣሪ ይጠብቀን! 🙏
🦠 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶችን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇
እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏
|| @ASTU_Network
#MarburgVirus 🦠
በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ።
በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል።
በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!
ወደ ፈጣሪያችን በየሃይማኖታችን እንጸልይ 🙏 ፤ ደግሞ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን! ☝
ፈጣሪ ይጠብቀን! 🙏
🦠 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶችን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇
🔗 Link: https://t.me/ASTU_Network/2265
እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏
|| @ASTU_Network
👀22❤9🙏2🙉2
Dear Students,
Greetings,
As we received the message from Ministry of Education, all students are required to enroll in at least one of the four courses offered under the 5 Million Coders Initiative. This program is an important national opportunity aimed at enhancing your digital skills and improving your competitiveness in the job market.
Please be informed that enrollment in at least one course is mandatory. Students who fail to enroll will not be allowed to sit for the final examination.
We will soon share a Google Form through which you will be required to submit proof of.
👁️🗨️ From CSE Department

🤣15❤2🙉2🤷♀1
በዩንቨርስቲያችን የጽዳት ዘመቻ በአንድነት፣ በአንድ ትብብር እንሳተፍ።
ሁላችንም እንደምናየው ዩኒቨርሲቲያችን በአሁኑ ጊዜ በሥነ ሕንፃ እና በውበት ግንባታ ላይ ይገኛል። ይህ ለእኛ ለቤተሰባቸው ታላቅ ደስታ ነው። ስለዚህ ግቢያችንን በአንድነታችን እናፅዳ። የግቢያችን ውበት የሁላችንም ነው።
ስለዚህ ነገ (29/11/2025G.C) ከ12፡30 እስከ 2፡00 በዚህ የፅዳት ዘመቻ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው የጎግል ፎርም መመዝገብ ትችላላችሁ።
#የመሰብሰቢያ ቦታው አንፊ አጠገብ በሚገኘው "DS TV" ሲሆን ከ12:30 በፊት ተገናኝተን በሰዓቱ እንጨርሳለን።
BY GAASO እና ASTU STUDENT UNION የተደራጀ!
©️ ASTU Students' Union

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd-7IE5RMEFq51fw6-4_8S1mcn9AWD_bfu78v8StnGD50ngGw/viewform?usp=dialog
©️ ASTU Students' Union
|| @ASTU_Network
Google Docs
DUULA QULQULLINA YUNIVARSIITII KEENYAA WALIIN TAANEE TUMSA TOKKOON HAA HIRMAANNU JECHUUN DHAAMSA IBSITUU JAALALA YUNIVARSIITII…
Akkuma hundi keenya argaa jirru yunivarsiitiin keenya yeroo ammaa kana guddina ijaarsaa fi miidhaginaa irra jira. Kuni immoo nu maatii isaaf gammachuu guddaadha. Kanaafuu waliin taanee tokkummaa keenyaan mooraa keenya haa qulqulleessinu. Miidhaginni mooraa…
❤5
Student name list.pdf
2.6 MB
Announcement:
Students listed above are informed that their certificates for participating in the ASTU Cleaning Campaign can be collected from Wednesday up to Friday at Block 302, Room 9, between 3:00–4:00 (night) local time.
©️ ASTU Students' Union
|| @ASTU_Network
Students listed above are informed that their certificates for participating in the ASTU Cleaning Campaign can be collected from Wednesday up to Friday at Block 302, Room 9, between 3:00–4:00 (night) local time.
©️ ASTU Students' Union
|| @ASTU_Network
#ATTENTION🚨
" በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል" - የዞኑ መንግስት
በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ለ1 ሣምንት ዝግ እንዲሆን በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብር ሃይል መወሰኑን የዞኑ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምመላሽ አቦነህ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ የበሽታውን ስርጭት ለመቆጣጠር በአሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ የሚመራ ግብረሀይል ተቋቁሞ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።
ኃላፊዉ እስካሁን በነበረው ሂደት ትምህርት ቤቶች የተዘጉና ፣ ሕዝብ የሚሰበሰብባቸዉ ጉዳዮች ላይ እቀባ የተጣለ ቢሆንም ስርጭቱን በሚፈለገዉ ልክ መግታት ባለመቻሉ የትራንስፖርት ዘርፉን ለ1 ሳምንት መዝጋት አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ህዳር 20/2018ዓም ጀምሮ ለ1 ሳምንት ዝግ እንዲሆን ግብረሀይሉ መወሰኑን ተናግረዋል።
ጂንካ ከተማን ጨምሮ ለሁሉም መዋቅር የትራፊክ ፍሰት እና የፀጥታ ዘርፍ አስተባባሪዎች ይህ መልዕክት መተላለፉንም አቶ ደምመላሽ አስታዉቀዋል።
በዚህ መሰረት ከክልል በወረደው አቅጣጫ መሰረት አገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ለ1 ሳምንት የታገደ ሲሆን በከተማ የሁለት እግር ተሽከርካሪዎችና የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ብሎም በዞኑ ውስጥ የሚኖሩ የትራንስፖርት እንቅስቃሴዎች በቀጣይ ቀናት ውስጥ ውሳኔ እንደሚሰጥባቸው ገልፀዋል።
ኃላፊው አያይዘውም በአሁኑ ወቅት የማርበርግ በሽታ በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ የተከሰተ ቢሆንም ጂንካ ለቅሶ መጥቶ የተመለሰ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪ በበሽታዉ መሞቱን መስማታቸዉንና የስርጭት መጠኑን ለመቀነስ ብሎም ለመቆጣጠር ዉሳኔዉ መተላለፉን በመግለፅ በዞኑም ሆነ ከዞኑ ዉጪ ያለ ሕብረተሰብ ይህን ተግባራዊ እንዲያደርግ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል አሳስበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሀዋሳ
#TikvahEthiopiaFamilyHawassa
@tikvahethiopia

❤9😭6