ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
በጅማ ዮኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ለሚደረገው የዮኒቨርሲቲዎች ስፖርት ፌስቲቫል ለእግር ኳስ የተመረጣቹ ተማሪዎች ብቻ ዛሬ 10፡30 LT ASTU MAIN STADIUM እንድትመጡ።

Jimmaa yuniversitii kan qopheessuu Festival ispoortii yuniversitoota irratti, taphatoota Kubbaa Miilaan filatamatan qofaa har’a sa’aa 10:30 LT gara ASTU MAIN STADIUM akkaa dhuftaan isin beekisfna.


#sportandentertainment
#studentunion

|| @ASTU_Network
1
🔌 Samsung Original Super Fast Charger

45W PD Adapter
USB-C to USB-C cable
5A

👉 Condition: New packed! 🤗

💰 Price: 750ETB

🚚 Free Delivery!

DM:
Samsung45WPD

@Astu_marketplace
1
🎧 P9 headset available on hand!

White Color!

Take it right now!

DM: P9🎧

@Astu_marketplace
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Theft... 👣👀😁

የASTU ወንዶች መከራ... 🤧😸
.
🤣55👍2😁2🕊1
Forwarded from Flavia 🥀
B305 space ye HP PC charger yagegnachu sewoch please melsulgn
contact at: @agb3e
0922821450
ASTU Network ®️
Photo
በረራ አስተጓጉሎ ነበር‼️

ከቀናት በፊት በአፋር የኤርታሌ እሳተ ገሞራ ፍንዳታ የተከሰተው ከ12,000 አመታት በኋላ መሆኑ ታወቀ‼️🌪😬

ይህንን ፍንዳታ ተከትሎ የወጣው የአቧራ ብናኝ እና ጭስ በየመን፣በህንድ፣በኦማን እና በሰሜናዊ ፓኪስታን የታየ ሲሆን ህንድን ጨምሮ በርካታ በረራዎችን አስተጓጉሎ እንደነበር ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል። ይህ አስገራሚ ክስተት የአለምን ትኩረት የሳበ ሲሆን ወደ አከባቢው የሀገር ውስጥ እና የውጪ የቱሪስት ፍሰትን እንዲጨምር አድርጎታል። (አዩዘሀበሻ)

|| @ASTU_Network
5😱3👏2🤯1🍾1
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የመምህርነት ሙያን መቀላቀል ለሚፈልጉ የአንድ ዓመት ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡

ስልጠናው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል፡፡

የምዝገባ መስፈርት፦
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች እና ተዛማጅነት ባላቸው የትምህርት መስኮች በመምህርነት ሙያ መሰልጠን የሚፈልጉ

የምዝገባ ጊዜ
ከዛሬ ህዳር 16/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት

የምዝገባ ቦታ
ከስር በተገለፁ በተመረጡ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን

በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችና ተዛማጅ የትምህርት መስኮችን ዝርዝር ለማግኘት https://shorturl.at/N8e0s ላይ በመግባት “አማራጭ የመምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች” የሚለውን በማውረድ ማግኘት ይችላሉ፡፡

የዩኒቨርሲቲ መመዝገቢያ ሊንኮች፦

➫ ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/JZG12devyUvDe3v6
➫ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ፦ https://docs.google.com/.../1FAIpQLSfQcnu1ThO.../viewform...
➫ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.hu.edu.et/Home/AvailablePrograms
➫ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፦ https://portal.ju.edu.et
➫ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፦ https://forms.gle/6t1BNV9S67oXwzBv9

የስልጠና ፕሮግራሙ በአንድ ዓመት የሚጠናቀቅ ሲሆን፤ በቀን መርሐግብር የሚማሩ ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸው ሙሉ ለሙሉ በመንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል።

©️ tikvahuniversity

|| @ASTU_Network
4👍4
አማራጭ_መምህራን_ስልጠና_ትምህርት_አይነቶች_1.pdf
185.1 KB
አማራጭ መምህራን ስልጠና ትምህርት አይነቶች...


|| @ASTU_Network
2
# Engineering Mechanics Tutor
# for registration and more information
contact us;
@SamiiiZblackman
+251 960473058
2
ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተረጋግጧል‼️

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ የማርበርግ ቫይረስ ተጠርጣሪዎች የምርመራ ውጤታቸው ከቫይረሱ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል። ቀን ላይ ህዝብ የሚያክሙ ሬዚደንት ሀኪሞች ማታ የቫይረሱ ተጠርጣሪዎችን እንዲያክሙ መደረጉ በሚድያችን መነገሩን ተከትሎ አሰራሩ እንዲቆም መደረጉን ሀኪሞች ተናግረዋል።

በርካታ ሰው በቫይረሱ እንደተያዘ እና ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ስለመኖራቸው በዘገብንበት የምስራቅ አርሲ ዞን አሰኮ ወረዳ አካባቢ ኔትወርክ እና መንገድ መዘጋቱም ታውቋል።

📰 ዘገባው የመሠረት ሚዲያ ነው!

||
@ASTU_Network
🙏41🔥1
Hello ASTU Students! 🫶🏽❤️‍🔥

Looking for stickers and wondering where to get them🤔 
🌟 ASTU Marketplace has got you covered! 🤗

💁🏻‍♂️ We have a wide variety of stickers in different categories! 💥

👇 Check these out 👇 
👨🏻‍💻 Programming/Coding 1 👩🏻‍💻 
👩🏻‍💻 Programming/Coding 2 👨🏻‍💻 
💪 Hard Workers & Lazy People 🫠 
👌🏻 Anime 🤌 
😎 Sigma 1 🗿 
😎 Sigma 2 🗿 
🔥 Motivational, Inspirational & Positive Mindset 1 🧠 
🔥 Motivational, Inspirational & Positive Mindset 2 🧠 
✝️ Christian Stickers ☦️ 
🕋 Islamic Stickers ☪️ 
Football Stickers 🏟️

If you find one you're interested in, just choose it and send it to us. If you can't find what you're looking for, feel free to send any photo or sticker from your device, the internet, or anywhere else!

💰 «Check the prices here!»

🚚 Free delivery available!


ORDER NOW!

DM: Stickers

👇 JOIN US 👇

🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 



  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
2
ASTU Network ®️
Photo
#Update

#MarburgVirus 🦠

በሃዋሳ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ የተያዘ ሰው መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር ተናገረ።


ግለሰቡ በጂንካ ከተገኘው የመጀመሪያው የማልበርግ ቫይረስ ተጠቂ ጋር ንክኪ የነበረው ወደ አካባቢው ተጉዞ ወደ ሃዋሳ ተመላሽ የነበረ ነውም ተብሏል።

ይህ የተባለው የጤና ሚኒስቴርና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በማርበርግ ቫይረስ ዙሪያ እየሰሩት ያለውን ስራ በተመለከተ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

> ቫይረሱ  ከተከሰተበት ከህዳር 5ቀን እስከ ህዳር 17ቀን 2017ዓ.ም ድረስ 73 የላብራቶሪ ምርመራዎች ተደርገዋል ያሉት ሚኒስትሯ በዚህም 11 ሰዎች  በቫይረሱ ተጠቅተዋል፤ 6ቱ ህይወታቸው አልፏል፤ 5ቱ ደግሞ በህክምና ላይ ናቸው ሲሉም አስረድተዋል።

> 349 ግለሰቦች ንክኪ ያላቸው በመሆኑ ክትትል እየተደረገ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 119ኙ  የለይቶ ማቆያ ጊዚያቸውን ማጠናቀቃቸውን ሚኒስትሯ ገልፀዋል።
ይህን ገዳይ ቫይረስ ለመቆጣጠር እንዲሁም በበሽታው ላለመያዝ የመተላለፊያ መንገዶቹን እና ሊደረጉ የሚገባ ጥንቃቄዎችን ማድረግ ይመከራል።

ደግሞ ሁሌም ጥንቃቄ አይለየን!

🦠 የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶችን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ 👇
🔗 Link: https://t.me/ASTU_Network/2265


እራሳችንን እንጠብቅ! 🙏

||
@ASTU_Network
😭5😨32👍1
#Notice‼️

To all ASTU Parlama Members!

📆 Date: Nov 26, 2025 (Wednesday — Today)
🕓 Time: 3:00LT (Night)
📍 Location: B302 — Student Union Hall

👁️‍🗨️ Student Union Election Board Office

||
@ASTU_Network
🎧 P9 headset available on hand!

White Color!

Take it right now!

DM: P9🎧

@Astu_marketplace
ASTU Network ®️
Photo
#Update

#MarburgVirus 🦠

በዛሬው ዕለት በማርበርግ ቫይረስ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉ ሪፖርት ተደረገ።

በዛሬው ዕለት በአጠቃላይ ሰባት ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በሁለት ሰዎች ላይ ቫይረሱ መገኘቱ እና የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን ዕለታዊ የምርመራ ሪፖርቱ ጠቁሟል።

በአጠቃላይ በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፈ ዜጎች ቁጥር ወደ ሰባት ከፍ ብሏል።

እስካሁን 78 የላብራቶሪ ምርመራዎች የተከናወኑ ሲሆን በ 12 ሰዎች ላይ ቫይረስ መገኘቱ ተገልጿል።

|| @ASTU_Network
😭131👎1
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else

We’ve got you covered! 🤗

Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs.

🔗: [Click Here]

🛃 Hurry and order now!

DM:
Stickers

JOIN US 👇

@Astu_marketplace
🥱1