#Industrial_Chemistry
👉 Industrial Chemistry department second year, first semester schedule
@ASTU_Network
👉 Industrial Chemistry department second year, first semester schedule
@ASTU_Network
#Applied_Mathematics
👉 Applied Mathematics department second year, first semester schedule
@ASTU_Network
👉 Applied Mathematics department second year, first semester schedule
@ASTU_Network
🌟ASTU Network 🛜
🎉 Congratulations to us! 🎉
🔥 We've hit 1K subscribers on our Telegram channel! 🔥
🌟 Thank you to each and every one of you for your support and engagement⚡️
💥 Let's keep growing together! 🚀 🚀
#1KSubscribers 😎😎😎

🎉9👍2❤1
#ቅሬታ
በተማሪዎች ሴክሽን ምደባ ላይ እንደ ስልክ ቁጥር ፣ እድሜ እና የመኖርያ አድራሻዎች ያሉ የተማሪዎች ግላዊ መረጃዎች በመውጣታቸው ቅሬታዎች እየደረሱን ነው።
ዩኒቨርስቲው እኮ ቀድሞ አውጥቶ በይፋ ለጥፎታል ፤ እኛ ቻናላችን ላይ ብንለጥፈውም ባንለጥፈውም የሚቀየር ነገር አይኖርም።
@ASTU_Network
በተማሪዎች ሴክሽን ምደባ ላይ እንደ ስልክ ቁጥር ፣ እድሜ እና የመኖርያ አድራሻዎች ያሉ የተማሪዎች ግላዊ መረጃዎች በመውጣታቸው ቅሬታዎች እየደረሱን ነው።
ዩኒቨርስቲው እኮ ቀድሞ አውጥቶ በይፋ ለጥፎታል ፤ እኛ ቻናላችን ላይ ብንለጥፈውም ባንለጥፈውም የሚቀየር ነገር አይኖርም።
@ASTU_Network
🤣20👍1
ASTU Network ®️
#ቅሬታ በተማሪዎች ሴክሽን ምደባ ላይ እንደ ስልክ ቁጥር ፣ እድሜ እና የመኖርያ አድራሻዎች ያሉ የተማሪዎች ግላዊ መረጃዎች በመውጣታቸው ቅሬታዎች እየደረሱን ነው። ዩኒቨርስቲው እኮ ቀድሞ አውጥቶ በይፋ ለጥፎታል ፤ እኛ ቻናላችን ላይ ብንለጥፈውም ባንለጥፈውም የሚቀየር ነገር አይኖርም። @ASTU_Network
በዩኒቨርስቲው የመካኒካል ፣ ኬሚካል እና ማቴሪያል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ቤት የወጣው የሁለተኛ አመት ተማሪዎች የክላስ ስኬጁል ላይ ከፍ ያሉ የእድሜ ቁጥሮች ይታያሉ። ከነዚህም መካከል 27 እና ከዛ በላይ ያሉት ይጠቀሳሉ።
ይህም የሆነበት ምክንያት ፖርታሉም ሆነ ግቢው የሚጠቀሙት ካላንደር የግሪጎርያንን ካላንደር ሲሆን ፣ አብዛኞቹ ተማሪዎች እድሜያቸውን የሞሉት በኢትዮጵያ ካላንደር ስለሆነ ነው።
@ASTU_Network
ይህም የሆነበት ምክንያት ፖርታሉም ሆነ ግቢው የሚጠቀሙት ካላንደር የግሪጎርያንን ካላንደር ሲሆን ፣ አብዛኞቹ ተማሪዎች እድሜያቸውን የሞሉት በኢትዮጵያ ካላንደር ስለሆነ ነው።
@ASTU_Network
😁15👍1
ለሁለተኛ ዓመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች በሙሉ ‼️
#ለማስታወስ
የዲፓርትመንት ፕሮግራም PREFERENCE በምትፈልጉት የዲፓርትመንት አይነት ከአሁኑ ማስተካከል አትርሱ።
ምናልባት ልትረሱ ትችላላችሁ ፤ ስለዚህ አሁኑኑ አስተካክሉ።
🔗 Portal Link 🔗
#Share
@ASTU_Network
#ለማስታወስ
የዲፓርትመንት ፕሮግራም PREFERENCE በምትፈልጉት የዲፓርትመንት አይነት ከአሁኑ ማስተካከል አትርሱ።
ምናልባት ልትረሱ ትችላላችሁ ፤ ስለዚህ አሁኑኑ አስተካክሉ።
🔗 Portal Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et/
#Share
@ASTU_Network
👍5🙏2
ለሁሉም የኢንጂነሪንግ እና አፕላይድ ተማሪዎች የሴክሽን ግሩፕ ባለቤቶች (admins)
በየሴክሽናችሁ የከፈታችሁትን የቴሌግራም ግሩፕ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተቀመጠው በቻናላችን የ Inbox አድራሻ መላክ ትችላላችሁ። ከመላካችሁ በፊት ፣ ግሩፑ በዚህ ቻናል እንደሚለቀቅ እና የሴክሽናችሁን ተማሪዎች ለማግኘት እንደሚረዳ ለመግለጽ እንወዳለን። የማይመቻችሁ ነገር ካለ መላክ ግዴታ አይደለም።
👤 Nazarene

🥰1👀1