ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
📢 #ATTENTION‼️ ሰሞኑን በጂንካ ከተማ የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር ምንነትን በአጭሩ እንደዚህ አቅርበንላችኋል እያነበባችሁ ለቤተሰብም ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ፈጣሪ ደግሞ ከምንም በሽታ ይሰውራችሁ!!! ሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever) በቫይረስ የሚመጣ ከባድ በሽታ ሲሆን፣ በዋናነት የደም ሥሮችን በመጉዳት እና የሰውነትን የደም መርጋት ስርዓት በማዛባት ይታወቃል። ይህ በሽታ በተለያዩ…
"እስከአሁን ድረስ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ ስምንት ሰዎች በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ታውቋል " - ጤና ሚኒስቴር

በበሽታው እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል። ህይወታቸዉ ካለፈ ሰዎች መካከል ከ20 ቀናት በፊት በጠና ታሞ የነበረዉን ግለሰብ ሲያስታምሙ የነበሩ ዶክተር እና ነርስ እንደሚገኙበት ተገልጿል።

ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት የነበራቸዉ አራት ሰዎች በሳምንት ጊዜ ዉስጥ ራስ ምታት ፣ትኩሳት ፣ማስመለስ ፣ድካም እና የማስቀመጥ ምልክት አሳይተዉ በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ክትትል ሲደረገላቸዉ የቆየ ሲሆን የተደረገላቸዉ የኩላሊት ምርመራ ዉጤት ከፍ ያለ እንደነበር እና በአንድና ሁለት ቀን ልዩነት የጤና ሁኔታቸዉ ተባብሶ ህይወታቸዉ ማለፉ ተገልጿል።

ከአራቱ አንዱ ወደ ሀዋሳ ሪፈር ተደርጎ ክትትል እየተደረገለት ሲሆን በአሁኑ ወቅት የተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑ ተገልጿል ። እስካሁን ባለዉ ስምንት ሰዎች በበሽታዉ ተጠርጥረዋል።

ምልክት ከታየበት ማንኛውም ሰው ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም ፣ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት ያስፈልጋል ተብሏል።

የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው መላኩን ተገልጿል፡፡

የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አስታውቋል።

|| @ASTU_Network
7😭7
#Ethiosat 📡

‘SES' በተሰኘው የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው የአየር ጠባይ ችግር ምክንያት የኃይል መቋረጥ በመፈጠሩ የብሔራዊ ጣቢያን ጨምሮ አብዛኞቹ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ለጊዜው ሥርጭታቸው ተቋርጧል።

|| @ASTU_Network
🤷‍♀4🤔2
ASTU Network ®️
Photo
#Fun 😸

They're saying the reason behind Ethiosat's service stoppage is that it's been taken over by aliens... 👽🕊😸
.
🤣18
ASTU Network ®️
Photo
#Update

THE ISSUE IS FIXED!
📡

Ethiosat is now fully working. But I won't be able to watch any kind of TV for a while... 😁

|| @ASTU_Network
😁112🤷‍♂2🍾1
የክብር ዶክትሬትን በመጠሪያነት ወይም እንደ ማዕረግ መጠቀም አይቻልም!❞

— የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ... 🙂🙈🌚

|| @ASTU_Network
😁30👌7👍2🤷‍♂1🤷‍♀1👏1
Dear Students,

If you have photos of last year's midterm exam questions from SoEEC, SoMCME, SoCEA, or any other school or department, please send them to us using the account below. Let’s help each other! 🙏

👤📥: Nazarene

Thank you!

||
@ASTU_Network
🙏5👍21
Join Us 👇

ASTU Second‒Year Library ®️

https://t.me/+xl4faBlSSb5mYTlk
1🥰1
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።

ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።

የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።

ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune

|| @ASTU_Network
👎52🤬8💔4😭32👍2😢1🏆1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wishing you the best of luck on your midterm exams! Stay focused, believe in yourself, and remember to take breaks. 🤗

You've studied your best and now it's time to do your best! You've got this! 🫡 🙌

May God help us all achieve good results in our exams! 🙏

|| @ASTU_Network
🙏24🤗3🫡32👍1🕊1
Electronics Circuit I🤔🙄
.
😭45👌8🤣5👍4🍾3🤷‍♀2💔2
🔉 A2SV is accepting students for Generation 7!

The picture above shows the number of A2SVians who have been placed at top global tech companies such as Google, Bloomberg, Amazon, Goldman Sachs, and many more , and you could be next!

Check Placement -> here
What is A2SV training about?

A2SV (Africa to Silicon Valley) equips top university students with:

- Data Structures and Algorithms
- Problem Solving and Competitive Programming
- Project Development Experience
- Soft Skills and Interview Preparation

Students are mentored by Experienced Engineers , build real projects, and get fully prepared for international job and internship opportunities.

📍 On-site locations:

🇪🇹 Ethiopia — ASTU, AASTU, AAIT
🇷🇼 Rwanda (new!) — University of Rwanda, AUCA
🇬🇭 Ghana — University of Ghana

🌍 Not in these countries? You can still apply for remote education from anywhere in Africa.

-> it is FREE to Join

Who can apply?

Open to all university students with ambition, a growth mindset, and some problem-solving skill
Freshman upto GC
Any Departement



⚡️ Applications close soon act fast!

⏱️ It only takes 7 minutes to apply. Take your shot at joining A2SV G7 Education today!

👉 Apply now: https://form.typeform.com/to/wOWdCFrZ


DEADLINE: NOV 21
#A2SV #TechAfrica #SoftwareEngineering #CodingAfrica #A2SVGeneration7 #ASTU
32👍1
" የበሽታውን ምልክት አሳይተው የነበሩ 6 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ ነገር ግን በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው የሦስቱን ብቻ ነው " - ጤና ሚኒስቴር

የጤና ሚኒስቴር በደቡበ ኢትዮጵያ ክልል በጅንካ ከተማ የተከሰተው የሄሞራጅከ ፊቨር (Viral Hemorragic Fever) በሽታ መንስኤ ማርበርግ ቫይረስ (Marburg Virus) መሆኑን መግለጹ ይታወቃል።

ይህን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል።

በዚህ መግለጫ ላይ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ እስካሁን በበሽታው 17 ሰዎች ተጠርጥረው ምርመራ እንደተደረገላቸው ተናግረዋል።

በዚህም 3ቱ በላብራቶሪ ምርመራ በበሽታው መያዛቸው መረጋገጡን ገልጸዋል።

የበሽታውን ምልክት አሳይተው የነበሩ 6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የገለጹት ሚኒስትሯ፥ ነገር ግን በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው የሦስቱን ብቻ መሆኑን ነው የገለጹት።

ምርመራ ከተደረገላቸው 17 ሳምፕሎች በሽታው በላብራቶሪ ማረጋገጥ የተቻለው በሦስቱ እንደሆነም ነው የጠቆሙት።

ምርመራውም በሀገር አቅም መደረጉን ነው የጠቆሙት።

|| @ASTU_Network
😭54
ASTU Network ®️
" በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል " ሲሉ ተናግረዋል።
አንዳንዶቻችሁ በምደባ ነው ወይስ በመጣንበት አከባቢ እያላችሁ እየጠየቃችሁ ነው። በእርግጥ ብዙም ግልጽ የሆነ ፣ ዝርዝር የተብራራ ነገር ባይኖርም የትምህርት ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም ሲናገሩ እንደሰማነው “...ወደ አስተማረው ማህበረሰብ ተመልሶ...” ነበር ያሉት። ስለዚህ እንደዛ ነው ሊሆን የሚችለው እንጂ በምደባ ላይሆን ይችላል።

ገና ወደ ትግበራ ስላልተገባ ብዙ ግልጽ ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ነገሮች በሂደት እየታወቁ እና ግልጽ እየሆኑ የሚመጡ ይሆናል።

|| @ASTU_Network
👎26🤬5💔5😭2