ASTU Network ®️
Photo
በተለምዶ "ሿሿ" የተባለውን ወንጀል በመፈጸም የሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ የሞከሩ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ሤራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ናትናኤል አለሙ፣ አቤል ኮርሳ፣ ዕድላዊት መላከ፣ መቅደስ አቡሽ፣ ኢዛና ባህሩ፣ ፀጋ ታደሰ እና መቅደስ አምዴሳ የተባሉ ሲሆኑ፤ ሽፈራው ገበየሁ በተባለ ግለሰብ ላይ ወንጀሉን የፈፀሙት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮዬ ቂሊንጦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ከክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ተጠርጣሪዎቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 89261 ኦ.ሮ በሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የግል ተበዳይን ጭነው እየተጓዙ ሞባይል ስልኩን ከኪሱ ከሰረቁ በኋላ፤ "ትራፊክ ይቀጣናል ጋቢና ግባ ብለው" እንዳስወረዱት እና ከወረደ በኋላ ጥለውት እንዳመለጡ ተገልጿል፡፡
በግል ተበዳይ ላይ ወንጀል እንደተፈፀመ የተመለከቱ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ፖሊስ በጋራ ባደረጉት ክትትል ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሴቶች እና 2 ወንዶች ሳሪስ አቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲደርሱ ከተሽከርካሪው ወርደው ሊሰወሩ ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ነው ፓሊስ የገለጸው፡፡
በወቅቱ በተሽከርካሪው ላይ በተደረገ ፍተሻ ከተለያዩ ግለሰቦች ላይ በተመሳሳይ መልኩ የተሰረቁ ዘጠኝ ሞባይል ስልኮች መያዛቸውም ተነግሯል
በዚህም መሠረት የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የጀመረውን የምርመራ ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡
በተጠቀሰው ተሽከርካሪ እና በተያዙት ተጠርጣሪዎች 'ተመሳሳይ ወንጀል ተፈፅሞብኛል' የሚል ግለሰብ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመቅረብ ከተያዙት ስልኮች መካከል የእሱ ንብረት ስለመኖሩ በማረጋገጥ እንዲወስድ እና ለፖሊስ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል፡፡
#ፍሬሽመረጃ

❤4🙊4
ASTU Network ®️
በተለምዶ "ሿሿ" የተባለውን ወንጀል በመፈጸም የሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ የሞከሩ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ሤራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ናትናኤል አለሙ፣ አቤል…
ቆይ ግን ሴቶችም በዚህ ልክ ይሰርቃሉ ማለት ነው እንዴ❓😳🤯🤔
እውነትም ዘመኑ ከፍቷል‼️😂😭
God, help us! 🤲👐😸
.
እውነትም ዘመኑ ከፍቷል‼️😂😭
God, help us! 🤲👐😸
.
🤣22😭3🥱2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#GoogleVeo3 #AI 🤖
Posting this in case you missed this viral video generated with Google’s latest video generator AI — Veo3. The video was released and went viral just days after Google (Alphabet) CEO Sundar Pichai introduced it.
In the video, you can see people who look like real-world individuals with real faces, and they even speak Amharic 😁.
The video is entirely AI-generated, including the audio.
|| @ASTU_Network

🤯7❤3
ASTU Network ®️
#GoogleVeo3 #AI 🤖 Posting this in case you missed this viral video generated with Google’s latest video generator AI — Veo3. The video was released and went viral just days after Google (Alphabet) CEO Sundar Pichai introduced it. In the video, you can…
#Fun 😁
How about shutting down all programs and tech departments and opening a “Prompt Engineering Department” instead? (እንደ ሀሳብ 🙋🏻♂)
... LOL 😸

😁15❤4🤷♀1🍾1
📢 #ATTENTION‼️
ሰሞኑን በጂንካ ከተማ የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር ምንነትን በአጭሩ እንደዚህ አቅርበንላችኋል እያነበባችሁ ለቤተሰብም ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ፈጣሪ ደግሞ ከምንም በሽታ ይሰውራችሁ!!!
በቫይረስ የሚመጣ ከባድ በሽታ ሲሆን፣ በዋናነት የደም ሥሮችን በመጉዳት እና የሰውነትን የደም መርጋት ስርዓት በማዛባት ይታወቃል። ይህ በሽታ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች በተለይም በሐሩር ክልል (tropical and subtropical regions) የሚገኝ ሲሆን፣ የሕመም ምልክቶቹም ከቀላል እስከ ለሕይወት አስጊ ሊሆኑ ይችላሉ።
መንስኤ የሆኑ ቫይረሶች
ሄሞራጂክ ፊቨር በአራት ዋና ዋና የቫይረስ ቤተሰቦች ይከሰታል። እነዚህም፦
👉🏽 ፊሎቫይረስ (Filoviruses): ኢቦላ (Ebola) እና ማርበርግ (Marburg) ቫይረሶችን ያጠቃልላል። እነዚህ ቫይረሶች በጣም ከባድ የሆኑ ምልክቶችን የሚያስከትሉ እና ከፍተኛ የሞት መጠን ያላቸው ናቸው።
👉🏽 አሬናቫይረስ (Arenaviruses): ላሳ ፊቨር (Lassa fever) እና ቻፓሬ (Chapare) ቫይረስ በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ይካተታሉ።
👉🏽 ቡንያቫይረስ (Bunyaviruses): የክራይሚያ-ኮንጎ ሄሞራጂክ ፊቨር (Crimean-Congo hemorrhagic fever) እና ሪፍት ቫሊ ፊቨር (Rift Valley fever) ቫይረሶች በዚህ ቤተሰብ ስር ናቸው።
👉🏽 ፍላቪቫይረስ (Flaviviruses): ቢጫ ወባ (Yellow fever) እና ዴንጊ (Dengue) ትኩሳትን የመሳሰሉ በሽታዎችን ያስከትላሉ።
እንዴት ይተላለፋል?
አብዛኛዎቹ የሄሞራጂክ ፊቨር ቫይረሶች መተላለፊያ መንገዶች ከእንስሳትና ነፍሳት ጋር የተገናኙ ናቸው (zoonotic)።
👉🏽 ከእንስሳትና ነፍሳት:
ትንኞችና መዥገሮች (Mosquitoes and ticks): ቢጫ ወባ፣ ዴንጊ እና ክራይሚያ-ኮንጎ ፊቨር የሚተላለፉት በእነዚህ ነፍሳት ንክሻ ነው።
👉🏽 አይጦችና የሌሊት ወፎች (Rodents and bats): ላሳ እና ኢቦላ የመሳሰሉ ቫይረሶች ተፈጥሯዊ መኖሪያቸው በእነዚህ እንስሳት ውስጥ ሲሆን፣ ሰዎች ከእነዚህ እንስሳት ሽንት፣ ሰገራ ወይም ምራቅ ጋር በሚኖራቸው ንክኪ ሊያዙ ይችላሉ።
👉🏽 ከሰው ወደ ሰው: አንዳንድ ቫይረሶች (እንደ ኢቦላ እና ማርበርግ ያሉ) ከታመመ ሰው የሰውነት ፈሳሾች (ደም፣ ምራቅ፣ ትውከት፣ ሽንት፣ የዘር ፈሳሽ) ጋር በሚደረግ ቀጥተኛ ግንኙነት ሊተላለፉ ይችላሉ።
ምልክቶች
ምልክቶቹ በሁለት ዋና ዋና ደረጃዎች ይከፈላሉ።
👉🏽 የመጀመሪያ ምልክቶች (Dry symptoms): ትኩሳት፣ ከባድ ራስ ምታት፣ ድካም፣ የጡንቻና የመገጣጠሚያ ህመም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ እና ተቅማጥ ይገኙበታል።
👉🏽 የከፋ ደረጃ ምልክቶች (Wet symptoms): በሽታው እየገፋ ሲሄድ የደም ሥሮች ይጎዳሉ፣ ይህም የደም መፍሰስ ያስከትላል። ከቆዳ ስር፣ ከአፍ፣ ከአይን፣ ከጆሮ ወይም ከውስጥ አካላት ደም መፍሰስ ሊታይ ይችላል። ሌሎች ከባድ ምልክቶች ደግሞ የኩላሊት፣ የጉበት ወይም የነርቭ ስርዓት መዛባት፣ የደም ግፊት በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ (shock) እና ለሞት መዳረግ ናቸው።
ምርመራ እና ሕክምና
👉🏽 ምርመራ: ምርመራ በዋናነት በደም ናሙና የሚካሄድ ሲሆን፣ ቫይረሱን ወይም ፀረ እንግዳ አካላትን ለመለየት በልዩ ላቦራቶሪዎች ይከናወናል።
👉🏽 ሕክምና: ለአብዛኞቹ ሄሞራጂክ ፊቨሮች የተለየ መድኃኒት የለም። ሕክምናው ምልክቶቹን በማስታገስ እና በሽተኛውን በመደገፍ ላይ ያተኩራል (supportive care)። ይህም ፈሳሽ መስጠት (hydration)፣ የኦክስጂን ድጋፍ እና አስፈላጊ ከሆነም የኩላሊት እጥበት (dialysis) ሊያካትት ይችላል። ለአንዳንድ በሽታዎች እንደ ላሳ ፊቨር (Lassa fever) ያሉ ፀረ-ቫይረስ መድኃኒቶች (ለምሳሌ Ribavirin) ሊሰጡ ይችላሉ። ለኢቦላ የተፈቀዱ አንዳንድ የሞኖክሎናል አንቲቦዲ ሕክምናዎችም አሉ።
መከላከያ
መከላከል የኢንፌክሽን ምንጮችን ማስወገድን ያካትታል።
👉🏽 የግል ንፅህና: እጅን በሳሙና እና በውሃ አዘውትሮ መታጠብ ወይም አልኮልን መሰረት ያደረገ የእጅ ማጽጃ መጠቀም። Use Sanitizers.
👉🏽 የእንስሳት ቁጥጥር: አይጦችን ከቤት ርቀው እንዲቆዩ ማድረግ እና ከዱር እንስሳት ጋር ንክኪን ማስወገድ። (አይጥ የምትበላ ድመት ይኑራችሁ😺😼)
👉🏽 የነፍሳት መከላከል: ትንኝ እና መዥገር ንክሻን ለመከላከል የመከላከያ ልብሶችን ወይም መረቦችን መጠቀም። Use አጎበር 🐛
👉🏽 ክትባት: እስካሁን ድረስ ውጤታማ ክትባት ያለው ለቢጫ ወባ ብቻ ሲሆን፣ ለሌሎች ቫይረሶች ክትባቶች በምርምር ደረጃ ላይ ይገኛሉ። So visit near by clinics and hospitals.
👉🏽 የኢንፌክሽን ቁጥጥር: በጤና ተቋማት ውስጥ እና የታመሙ ሰዎችን በሚንከባከቡበት ጊዜ ተገቢውን የጥንቃቄ እርምጃዎችን መውሰድ (ለምሳሌ የግል መከላከያ መሳሪያዎችን (PPE) መጠቀም) ወሳኝ ነው። Cover your mouth with masks!
|| @ASTU_Network
ሰሞኑን በጂንካ ከተማ የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር ምንነትን በአጭሩ እንደዚህ አቅርበንላችኋል እያነበባችሁ ለቤተሰብም ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ፈጣሪ ደግሞ ከምንም በሽታ ይሰውራችሁ!!!
ሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever)

😭8❤4👍1
ASTU Network ®️
📢 #ATTENTION‼️ ሰሞኑን በጂንካ ከተማ የተከሰተውን የሄሞራጂክ ፊቨር ምንነትን በአጭሩ እንደዚህ አቅርበንላችኋል እያነበባችሁ ለቤተሰብም ለጓደኞቻችሁም አጋሯቸው። ፈጣሪ ደግሞ ከምንም በሽታ ይሰውራችሁ!!! ሄሞራጂክ ፊቨር (Hemorrhagic fever) በቫይረስ የሚመጣ ከባድ በሽታ ሲሆን፣ በዋናነት የደም ሥሮችን በመጉዳት እና የሰውነትን የደም መርጋት ስርዓት በማዛባት ይታወቃል። ይህ በሽታ በተለያዩ…
"እስከአሁን ድረስ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ ስምንት ሰዎች በበሽታው የተጠረጠሩ መሆኑ ታውቋል " - ጤና ሚኒስቴር
በበሽታው እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል። ህይወታቸዉ ካለፈ ሰዎች መካከል ከ20 ቀናት በፊት በጠና ታሞ የነበረዉን ግለሰብ ሲያስታምሙ የነበሩ ዶክተር እና ነርስ እንደሚገኙበት ተገልጿል።
ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት የነበራቸዉ አራት ሰዎች በሳምንት ጊዜ ዉስጥ ራስ ምታት ፣ትኩሳት ፣ማስመለስ ፣ድካም እና የማስቀመጥ ምልክት አሳይተዉ በጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል ክትትል ሲደረገላቸዉ የቆየ ሲሆን የተደረገላቸዉ የኩላሊት ምርመራ ዉጤት ከፍ ያለ እንደነበር እና በአንድና ሁለት ቀን ልዩነት የጤና ሁኔታቸዉ ተባብሶ ህይወታቸዉ ማለፉ ተገልጿል።
ከአራቱ አንዱ ወደ ሀዋሳ ሪፈር ተደርጎ ክትትል እየተደረገለት ሲሆን በአሁኑ ወቅት የተሻለ ሁኔታ ላይ መሆኑ ተገልጿል ። እስካሁን ባለዉ ስምንት ሰዎች በበሽታዉ ተጠርጥረዋል።
ምልክት ከታየበት ማንኛውም ሰው ጋር ንክኪ በሚኖርበት ጊዜ ራስን የመከላከያ ዘዴዎችን መጠቀም ፣ሁልጊዜ እጅን በሳኒታይዘር ወይም በውሃና በሳሙና በመታጠብ ማጽዳት ያስፈልጋል ተብሏል።
የጤና ሚኒሰቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ከክልሉ ጤና ቢሮ ጋር በመሆን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተመዘገበውን ይህንን የበሽታ መንስኤ ለማወቅ እና ተጨማሪ ስርጭትን ለመግታት እንዲሁም ለመቆጣጠር ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን ወደቦታው መላኩን ተገልጿል፡፡
የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አስታውቋል።

❤7😭7
#Ethiosat 📡
‘SES' በተሰኘው የቴሌ ፖርት ላይ እስራኤል አካባቢ ባጋጠመው የአየር ጠባይ ችግር ምክንያት የኃይል መቋረጥ በመፈጠሩ የብሔራዊ ጣቢያን ጨምሮ አብዛኞቹ የሀገር ውስጥ ቻናሎች ለጊዜው ሥርጭታቸው ተቋርጧል።

🤷♀4🤔2
ASTU Network ®️
Photo
#Fun 😸
They're saying the reason behind Ethiosat's service stoppage is that it's been taken over by aliens... 👽🕊😸

🤣18
ASTU Network ®️
Photo
#Update
THE ISSUE IS FIXED! 📡
Ethiosat is now fully working. But I won't be able to watch any kind of TV for a while... 😁
|| @ASTU_Network
THE ISSUE IS FIXED! 📡
Ethiosat is now fully working. But I won't be able to watch any kind of TV for a while... 😁
|| @ASTU_Network
😁11❤2🤷♂2🍾1
❝የክብር ዶክትሬትን በመጠሪያነት ወይም እንደ ማዕረግ መጠቀም አይቻልም!❞
— የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ... 🙂🙈🌚
|| @ASTU_Network
— የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ... 🙂🙈🌚
|| @ASTU_Network
😁30👌7👍2🤷♂1🤷♀1👏1
Dear Students,
If you have photos of last year's midterm exam questions from SoEEC, SoMCME, SoCEA, or any other school or department, please send them to us using the account below. Let’s help each other! 🙏
👤📥: Nazarene
Thank you!

🙏5👍2❤1
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል።
ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ገልፀዋል።
የመጀመሪያ ዲግሪ ያላቸው ግለሰቦች የአንድ ዓመት የማስተማር ዘዴ (Pedagogy) ኮርስ በመውሰድ ለመምህርነት ብቁ መሆን እንደሚችሉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። በዚህም የመምህራንን ቁጥር ለማሳደግ ይቻላል ብለዋል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህነነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም ገልፀዋል።
ባለፈው ዓመት ከቅድመ-መዋዕለ ህጻናት እስከ 12ኛ ክፍል በሀገሪቱ አጠቃላይ የመምህራን ቁጥር 625,000 የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ዓመት ቁጥሩን ወደ 700,000 ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። #Fortune

👎52🤬8💔4😭3❤2👍2😢1🏆1
ASTU Network ®️
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ…
Someone said...
🗣 ❝ብሬ❞ — the Greatest 🗿🫡😸
.
.
🤣26🗿6😭4😡3💔2😘2❤1👎1
ASTU Network ®️
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል። ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥራት ምክንያት እንደሆነ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለምክር ቤት አባላት ተናግረዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ…
Dear fellow third years 🙂
Wait! ✋
What about our half-life? 🤔🙈😁
Is it this year in the second semester, or next year in the first semester? 😁

😁28🤷♀5❤2🤷♂1🥱1🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wishing you the best of luck on your midterm exams! Stay focused, believe in yourself, and remember to take breaks. 🤗
You've studied your best and now it's time to do your best! You've got this! 🫡 🙌
May God help us all achieve good results in our exams! 🙏

🙏24🤗3🫡3❤2👍1🕊1