ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Google #AI 🤖

Google photos አፕሊኬሽን የAI Update ሊያገኝ ነው።

ብዙዎቻችን የምንጠቀመው Google Photos በቅርቡ የNano banana AI ተካቶለት ፎቷችንን ቀጥታ አፕሊኬሽኑ ላይ edit ማድረግ እንድንችል ሊያደርግ እንደሆነ Google ይፋ አድርጓል።

Personalized የሆኑ ኢዲቶችን ለምሳሌ ፈገግ እንድንል መነፅር እንድናደርግ ወይም እንድናወልቅ የመሳሰሉትን ተግባራት መከወን ያስችለናል።

በቀላሉ የተነሳነውን ፎቶ built-in በሆኑ ቴምፕሌቶች መሰረት መቀየር ያስችለናል።

አንድን ፎቶ edit ከማድረግ በተጨማሪ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን።

ይህ update ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አልተለቀቀም።

|| @ASTU_Network
👍2😈21
CoMCME 2018 1st Sem Mid Exam schedule Tentative (1).xlsx
37.6 KB
#SoMCME

Tentative midterm exam schedule for all SoMCME students


|| @ASTU_Network
ASTU Network ®️
CoMCME 2018 1st Sem Mid Exam schedule Tentative (1).xlsx
#SoMCME

This is the tentative midterm exam schedule for SoMCME that we received from an unofficial source. We have not yet received the revised final version, so the actual schedule may differ.

Please check with your school and department heads, as well as your teachers, to confirm the exam dates and exam halls (rooms) for your courses.

Thank you!

||
@ASTU_Network
🤷‍♀31
👋Hey ASTU sport lovers 🏀

The ultimate hub for thrilling sports news, tips, and live event updates just for YOU!

Whether you’re Player 🤾‍♀,Fan🤑
catch the action, stay motivated, and connect with your fellow sports lovers.

Join ASTU Sport👇👇👇
@astu_sport
@astu_sport

|| @ASTU_Network
👍2
Forwarded from ASTU Shop✨️✨️
ASTU SHOP

15% Discount 💥💥

On hand available only 300 birr

Inbox @Enatstore1 🌸
1👎1
⚙️ Processor: Intel® Pentium® Quad-Core @ 2.16 GHz

🧠 RAM: 8 GB

💾 System Type: 64-bit operating system, x64-based processor

🖥️ Display: 11.6" HD Touchscreen (10-point multi-touch, very responsive)

Condition: slightly used

DM:
DELL_PC

@Astu_marketplace
1
This is our 3rd Batch Cup jersey . Anyone who want to buy this year jersey dm us.
Send us ur name , size and number of kit together
Deadline - 6:00L.T
Price - 450birr

Contact ⬇️⬇️
@Salahrami7
@berzella_begenegna
5🔥3🍾1
#Ad

🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you.


Do you have 100+ linked in accounts if you have
📌 Rates:

Price List
100+ Followers --- Weekly: $8
200+ Followers --- Weekly: $10
300+ Followers --- Weekly: $13
400+ Followers --- Weekly: $16
500+ Followers --- Weekly: $18
600+ Followers --- Weekly: $19
700+ Followers --- Weekly: $20
800+ Followers --- Weekly: $22
900+ Followers --- Weekly: $23
1000+ Followers --- Weekly: $24
2000+ Followers --- Weekly: $26
Weekly payments every 7 days

Note :No trust issue !
💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰

If interested  DM t.me/carbanak_A
#OpenAI #ChatGPT #GPT-5.1 🤖

OpenAI ቀደም ብሎ GPT-5 ማስተዋወቁ አይዘነጋም። ታዲያ አሁንም ደግሞ ይህንን ሞዴል በማሻሻል GPT-5.1ን አስተዋውቋል።

GPT-5.1 ሁለት አይነት ሞዴሌችን ያካተተ ሲሆን እነሱም GPT-5.1 Instant እና GPT-5.1 Thinking ናቸው። GPT-5.1 Instant ትዕዛዛትን በመከተል ረገድ የተሻለ ሲሆን GPT-5.1 Thinking ደግሞ ጠጠር ያሉ ጥያቄዎች ላይ የተሻለ ነው።

አሁን ላይ ይህ feature ለሁሉም ተጠቃሚዎች በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል።

በGPT-5.1 እና በGPT-5.1 Instant መካከል ያለውን ልዩነት ከላይ ባያያዝነው ምስል መመልከት ትችላላችሁ።

|| @ASTU_Network
2🔥1😈1
Forwarded from Milkessa
Found id
found an id at B515, if this id is yours, please reach out through @moon_rock12
2
Group list of 5th year students.pdf
87.4 KB
#ECE

The list of fifth-year students with their respective groups...


#FYI

|| @ASTU_Network
Group list of 4th year students.pdf
134.8 KB
#ECE

The list of fourth-year students with their respective groups...


#FYI

||
@ASTU_Network
Group list of 3rd year students.pdf
124.4 KB
#ECE

The list of third-year students with their respective groups...


#FYI

||
@ASTU_Network
1
#ዜና 👇😁
😁61
ASTU Network ®️
Photo
በተለምዶ "ሿሿ" የተባለውን ወንጀል በመፈጸም የሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ የሞከሩ 7 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ

የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው በተለምዶ "ሿሿ” የተባለውን ወንጀል በመፈፀም ሞባይል ስልክ ሰርቀው ለማምለጥ ሲሞከሩ በተያዙ 7 ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ሤራው መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡

ተጠርጣሪዎቹ ናትናኤል አለሙ፣ አቤል ኮርሳ፣ ዕድላዊት መላከ፣ መቅደስ አቡሽ፣ ኢዛና ባህሩ፣ ፀጋ ታደሰ  እና መቅደስ አምዴሳ የተባሉ ሲሆኑ፤ ሽፈራው ገበየሁ በተባለ ግለሰብ ላይ ወንጀሉን የፈፀሙት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9  ኮዬ ቂሊንጦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ መሆኑ ተነግሯል፡፡

ከክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ተጠርጣሪዎቹ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 89261 ኦ.ሮ በሆነ ሚኒባስ ተሽከርካሪ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የግል ተበዳይን ጭነው እየተጓዙ ሞባይል ስልኩን ከኪሱ ከሰረቁ በኋላ፤ "ትራፊክ ይቀጣናል ጋቢና ግባ ብለው" እንዳስወረዱት እና ከወረደ በኋላ ጥለውት እንዳመለጡ ተገልጿል፡፡

በግል ተበዳይ ላይ ወንጀል እንደተፈፀመ የተመለከቱ የህብረተሰብ ክፍሎች እና ፖሊስ በጋራ ባደረጉት ክትትል ወንጀሉን ፈፅመዋል ተብለው የተጠረጠሩ 5 ሴቶች እና 2 ወንዶች ሳሪስ አቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲደርሱ ከተሽከርካሪው ወርደው ሊሰወሩ ሲሞክሩ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ነው ፓሊስ የገለጸው፡፡

በወቅቱ በተሽከርካሪው ላይ በተደረገ ፍተሻ ከተለያዩ ግለሰቦች ላይ በተመሳሳይ መልኩ የተሰረቁ ዘጠኝ ሞባይል ስልኮች መያዛቸውም ተነግሯል

በዚህም መሠረት የክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ በተጠርጣሪዎቹ ላይ የጀመረውን የምርመራ ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡

በተጠቀሰው ተሽከርካሪ እና በተያዙት ተጠርጣሪዎች 'ተመሳሳይ ወንጀል ተፈፅሞብኛል' የሚል ግለሰብ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመቅረብ ከተያዙት ስልኮች መካከል የእሱ ንብረት ስለመኖሩ በማረጋገጥ እንዲወስድ እና ለፖሊስ ተጨማሪ መረጃ እንዲሰጥ ጥሪ ቀርቧል፡፡

#ፍሬሽመረጃ
4🙊4