34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡
በዚህ ጉባኤ ለመሳተፍ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በዩኒቨርስቲያችን ተገኝተዋል።
የተከበሩ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንኳን ወደ ዩኒቨርስቲያችን በደህና መጡ! 🤗
|| @ASTU_Network

😁22🤪8❤2👀2🍾1💊1
ASTU Network ®️
Photo
ዩኒቨርሲቲዎች በለብለብ እያስተማሩ ተማሪዎችን ማስመረቃቸውን እንዲያቆሙ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡
የዩኒቨርሲቲዎቹ ስኬት መለካት ያለበት ባስመረቁት ተማሪ ብዛት ሳይሆን፣ በተማሪዎቻቸው ብቃት ሊሆን እንደሚገባ ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል፡፡
34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡
ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት የግድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በኋላ ለተማሪዎቻቸው ዲግሪ ሲሰጡ ያሰለጠኗቸው ተመራቂዎች ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር እንደሚችሉ ማረጋገጥ ሲችሉ ብቻ ሥራቸውን ተወጥተዋል ማለት እንደሚቻል ሚኒስሩ ገልፀዋል፡፡
በቅርቡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ምልከታ ትምህርት ማስተማር ያልጀመሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች ይህን “እንዝህላልነት“ ሊቆጣጠሩ ይገባል፣ “መምህራን ገብተዋል ወይ፣ ማስተማር ጀምረዋል ወይ? ይህን መቆጣጠርና ማስተካከል ይኖርብናል“ ብለዋል፡፡ #ShegerFM

🤣26🌚2❤1🍾1
Forwarded from BIRA⚡
Hey everyone! I seem to have lost one ear of my earbuds somewhere around campus. If you happen to find it, please reach out to me — I’d really appreciate it!
Dm -> @Bira_BG
Dm -> @Bira_BG
👍2
የስፖርት አይነቶች
1) እግር ኳስ
2) መረብ ኳስ
3) ቅርጫት ኳስ
4) እጅ ኳስ
5) ጠረዼዛ ቴኒስ
6) ሜዳ ቴኒስ
7) አትሌቲክስ
8) ወርልድ ቴኳንዶ
9) ቼዝ
10) የባህል ስፖርት
በነዚህ የስፖርት ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ተማሪዎች
Block 302 Room number 17
ከምሽቱ 2:00 እስከ 5:00 ድረስ መጣችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

❤1👍1
#China 🇨🇳 #Apple 📱
ቻይና የግብረሰዶማዊ ይዘት ያላቸውን አፕሊኬሽኖች Appleን በማስገደድ ከApple store ላይ ማስወረዷ ተገለፀ።
አፕል የቻይና መንግስትን ትዕዛዝ በማክበር በቻይና ውስጥ ሁለት በጣም ታዋቂ የሆኑ የግብረ-ሰዶማውያን dating መተግበሪያዎችን ከApp Store ላይ አስወግዷል።
መተግበሪያዎቹ የቻይና የሳይበር ስፔስ አስተዳደር በሰጠው ቀጥተኛ ትዕዛዝ ከIOSና ሌሎች ብዛት ያላቸው የAndroid stores ላይ እንዲወርዱ ተደርገዋል።
የአፕል ቃል አቀባይ "የምንሠራባቸውን ሀገሮች ህግ እናከብራለን። ለዚህም የቻይና የሳይበር ስፔስ አስተዳደር በተሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሁለት መተግበሪያዎችን ከቻይና store ላይ አስወግደናል።" በማለት በኢሜል መግለጫ ሰጥተዋል።
ቻይና በሀገሯ ውስጥ የነበሩ በርካታ የግብረሰዶማውያን መብት ተሟጋች ድርጅቶችን ዘግታለች። እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ የሚተላለፉ የግብረሰዶማዊ ይዘት ያላቸውን ይዘቶች ከፍተኛ ቁጥጥር ታደርጋለች አካውንቶችንም ትዘጋለች።
Apple ግብረ ሰዶማዊነትን በማቀንቀን ከፊት የሚሰለፍና የግብረ ሰዶማውያንን መብት በምንም አይነት ሁኔታ እንደማይደራደርበት የሚናገር ድርጅት ቢሆንም ትልቅ የገበያ መዳረሻው የሆነችውን ቻይናን ግን መጋፈጥ አልፈለገም።
✍ እንደዚህ አቅም እና ጉልበት ሲኖርህ ትከበራለህ!... 🇨🇳🚬😎🤫🔥🗿😁

🔥38🗿5❤4🆒4😎3🫡2👍1🎉1🙏1👌1😈1
#Google #AI 🤖
Google photos አፕሊኬሽን የAI Update ሊያገኝ ነው።
ብዙዎቻችን የምንጠቀመው Google Photos በቅርቡ የNano banana AI ተካቶለት ፎቷችንን ቀጥታ አፕሊኬሽኑ ላይ edit ማድረግ እንድንችል ሊያደርግ እንደሆነ Google ይፋ አድርጓል።
Personalized የሆኑ ኢዲቶችን ለምሳሌ ፈገግ እንድንል መነፅር እንድናደርግ ወይም እንድናወልቅ የመሳሰሉትን ተግባራት መከወን ያስችለናል።
በቀላሉ የተነሳነውን ፎቶ built-in በሆኑ ቴምፕሌቶች መሰረት መቀየር ያስችለናል።
አንድን ፎቶ edit ከማድረግ በተጨማሪ ሌሎች ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን።
ይህ update ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አልተለቀቀም።

👍2😈2❤1
ASTU Network ®️
CoMCME 2018 1st Sem Mid Exam schedule Tentative (1).xlsx
#SoMCME
This is the tentative midterm exam schedule for SoMCME that we received from an unofficial source. We have not yet received the revised final version, so the actual schedule may differ.
Please check with your school and department heads, as well as your teachers, to confirm the exam dates and exam halls (rooms) for your courses.
Thank you!

🤷♀3❤1
👋Hey ASTU sport lovers ⚽🏀
The ultimate hub for thrilling sports news✍, tips, and live event updates just for YOU!
Whether you’re Player 🤾♀,Fan🤑
catch the action, stay motivated, and connect with your fellow sports lovers.
Join ASTU Sport👇👇👇
@astu_sport

Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
⚙️ Processor: Intel® Pentium® Quad-Core @ 2.16 GHz
🧠 RAM: 8 GB
💾 System Type: 64-bit operating system, x64-based processor
🖥️ Display: 11.6" HD Touchscreen (10-point multi-touch, very responsive)
Condition: slightly used
DM: DELL_PC
@Astu_marketplace

❤1