ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
348 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
Photo
#MidExam

#School: #SoEEC     #2ndYear

Second year first semester mid-exam schedule


#Revised #Final
#Updated

||
@ASTU_Network
1😈1😭1
34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡

በዚህ ጉባኤ ለመሳተፍ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በዩኒቨርስቲያችን ተገኝተዋል።

የተከበሩ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንኳን ወደ ዩኒቨርስቲያችን በደህና መጡ! 🤗

|| @ASTU_Network
😁22🤪82👀2🍾1💊1
ASTU Network ®️
Photo
ዩኒቨርሲቲዎች በለብለብ እያስተማሩ ተማሪዎችን ማስመረቃቸውን እንዲያቆሙ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ፡፡

የዩኒቨርሲቲዎቹ ስኬት መለካት ያለበት ባስመረቁት ተማሪ ብዛት ሳይሆን፣ በተማሪዎቻቸው ብቃት ሊሆን እንደሚገባ ሚኒስትሩ አስገንዝበዋል፡፡

34ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እየተካሔደ ነው፡፡

ተወዳዳሪ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት የግድ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ በመድረኩ መክፈቻ ላይ ተናግረዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ በኋላ ለተማሪዎቻቸው ዲግሪ ሲሰጡ ያሰለጠኗቸው ተመራቂዎች ከሌላው ዓለም ጋር መወዳደር እንደሚችሉ ማረጋገጥ ሲችሉ ብቻ ሥራቸውን ተወጥተዋል ማለት እንደሚቻል ሚኒስሩ ገልፀዋል፡፡

በቅርቡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ በተደረገ ምልከታ ትምህርት ማስተማር ያልጀመሩ ዩኒቨርሲቲዎች መኖራቸውን  አረጋግጠናል ያሉት ሚኒስትሩ፤ ዩኒቨርሲቲዎች ይህን “እንዝህላልነት“ ሊቆጣጠሩ ይገባል፣ “መምህራን ገብተዋል ወይ፣ ማስተማር ጀምረዋል ወይ? ይህን መቆጣጠርና ማስተካከል ይኖርብናል“ ብለዋል፡፡ #ShegerFM

|| @ASTU_Network
🤣26🌚21🍾1
Forwarded from BIRA⚡
Hey everyone! I seem to have lost one ear of my earbuds somewhere around campus. If you happen to find it, please reach out to me — I’d really appreciate it!
Dm -> @Bira_BG
👍2
የስፖርት አይነቶች

1) እግር ኳስ
2) መረብ ኳስ
3) ቅርጫት ኳስ
4) እጅ ኳስ
5) ጠረዼዛ ቴኒስ
6) ሜዳ ቴኒስ
7) አትሌቲክስ
8) ወርልድ ቴኳንዶ
9) ቼዝ
10) የባህል ስፖርት

በነዚህ የስፖርት ዘርፎች መወዳደር የምትፈልጉ ተማሪዎች
Block 302 Room number 17
ከምሽቱ 2:00 እስከ 5:00 ድረስ መጣችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

|| @ASTU_Network
1👍1
#Urgent: To all CSE and SE department: (3rd to 5th)

|| @ASTU_Network
1🤷‍♀1