Forwarded from ASTU Shop✨️✨️
ASTU Shop ✨✨✨✨✨
Here we go 💃
🌹splash=650 birr
🌹Hair claw clips=200 birr
🌹smart perfumes = 500 birr
🌹Bracelet =300 birr
🌹Butterfly clip= 200 birr
🌹Flat shoes =1000 birr
Also we are accepting orders from our beloved customers 🌸
Join our Channel for more info 👇
@astustore1
Inbox @Enatstore1 🌸

❤3
#ሰበር_ዜና‼️
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
ፖሊሲና መመሪያዎች፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ተቋማዊ የግምገማ ሰነድ የመሳሰሉት ዝግጅት መጠናቀቁን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል።
የመሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የምርምር ፓርክ ግንባታ ባለፈው ዓመት መጠናቀቁን አስታውሰዋል።
በምርምር ፓርኩ ውስጥ ለሚገኙ አምስት የልህቀት ማዕከላት 30 ቤተ-ሙከራዎችን የማደራጀት ስራ ተጀምሯል ብለዋል።
ዘመናዊ የዳታ ማዕከል፣ የ10 ኪሜ አስፋልት እና የአራት ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ሌሎችም ግንባታዎች እየተገባደዱ ይገኛሉ ብለዋል። #ኢዜአ
|| @ASTU_Network
“አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን ጥያቄውን ለትምህርት ሚኒስቴር በይፋ አቅርቧል፡፡” — የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
ፖሊሲና መመሪያዎች፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ተቋማዊ የግምገማ ሰነድ የመሳሰሉት ዝግጅት መጠናቀቁን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል።
የመሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የምርምር ፓርክ ግንባታ ባለፈው ዓመት መጠናቀቁን አስታውሰዋል።
በምርምር ፓርኩ ውስጥ ለሚገኙ አምስት የልህቀት ማዕከላት 30 ቤተ-ሙከራዎችን የማደራጀት ስራ ተጀምሯል ብለዋል።
ዘመናዊ የዳታ ማዕከል፣ የ10 ኪሜ አስፋልት እና የአራት ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ሌሎችም ግንባታዎች እየተገባደዱ ይገኛሉ ብለዋል። #ኢዜአ
|| @ASTU_Network
🤣35👍7👀6❤4🙉4🤬2😭1
🎯 ASTU CAREER DEVELOPMENT CLUB — New Member Registration!
🚀 Ignite Your Passion, Fuel Your Career!
The Career Development Club at ASTU is now accepting new members for this year! 🌟
💡 This is the place where students build:
✨ Confidence
✨ Leadership & Communication Skills
✨ Professional Network (including High Officials)
🗓️ Event Details
📅 Date: Monday, November 3, 2025
🕦 Time: 11:30 local time
📍 Venue: ASTU Arch Studio No.2 (Around Female Library)
🎤 Event Highlights:
👔 Inspiring life-skill sharing sessions by officials
🎙️Guest speeches by invited professionals
💬 Full details about the club and membership
📝 Registration Info
📢 Membership Registration is now open!
🕓 Deadline: November 2, 2025
🔗 Register Here
Join Our Telegram Channel
Stay updated on all events and opportunities
#ASTUCEERER #REGISTERATION #EVENT

“Where Your Career Aspirations Take Center Stage!”
#ASTUCEERER #REGISTERATION #EVENT
❤1
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ዳናይት ወልደሰላሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭
©️ tikvahuniversity
|| @ASTU_Network
በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭
©️ tikvahuniversity
|| @ASTU_Network
😭57💔20🕊16
#Ad
🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you.
Do you have 100+ linked in accounts if you have
📌 Rates:
Price List
100+ Followers --- Weekly: $8
200+ Followers --- Weekly: $10
300+ Followers --- Weekly: $13
400+ Followers --- Weekly: $16
500+ Followers --- Weekly: $18
600+ Followers --- Weekly: $19
700+ Followers --- Weekly: $20
800+ Followers --- Weekly: $22
900+ Followers --- Weekly: $23
1000+ Followers --- Weekly: $24
2000+ Followers --- Weekly: $26
Weekly payments every 7 days
Note :No trust issue !
💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰
If interested DM t.me/carbanak_A

Telegram
LinkedIn Rental
❤3🗿3👍1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
🔖 ASTU Marketplace 🛒
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስልካችሁ ላይ ፣ ታብሌታችሁ ላይ ወይም PCያችሁ ላይ የሚለጠፉ ስቲከሮችን ማምጣት ጀምረናል! 🎉🔥🤗
የፈለጉትን ምስል ከGoogle ወይም ከPinterest ላይ download በማድረግ ከሚፈልጉት size ጋር ይላኩልን 🤗። ወይም ከላይ ፎቶዎቹ ላይ ካሉት ስቲከሮች የፈለጉትን መርጠው ይላኩልን! ተጨማሪ ስቲከሮችንም እንለቃለን!
Size በሰንቲሜትር ሲሆን ዋጋውም በዛው ልክ የተለያየ ነው! ዋጋው የማይታመን እና ተመጣጣኝ ነው!! 😍
በሚገርም ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! 🤩🤗
አሁኑኑ ይዘዙን! 🛃
ያሉበት ድረስ እናደርሳለን! 🤗
DM: ASTUStickers
@Astu_marketplace

❤4🔥1