ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#Earthquake 🫨

ዛሬ ጠዋት 2 ሰዓት ተኩል አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.9 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። ከደብረሲና 30 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዳማ ከተማ ድረስ ተሰምቷል።

የዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎችም ንዝረቱ እንደተሰማቸው እየተናገሩ ይገኛሉ።

እርስዎስ ንዝረቱ ተሰምቶዎታል? ወይስ ምንም የሚያውቁት ታሪክ የለም?😁
.
😁38🤷‍♂23🤷‍♀11🙉5🔥1👀1
ኦፕንኤአይ(OpenAi) ሙዚቃ የሚሰራ መተግበሪያ እያበለፀገ መሆኑ ተዘገበ።

'ChatGpt' የተሰኘውን የሰው ሰራሽ አስተውህሎት በማልማት የሚታወቀው ኦፕንኤአይ አሁን ደግሞ በፅሁፍ እና ድምፅ ላይ ተመስርቶ ሙዚቃ የሚሰራ መተግበሪያ እየሰራ ነው ተብሏል።

ተቋሙ ባለፉት ጊዜያት በድምፅ ሞዴል ላይ እየሰራ የቆየ ሲሆን አዲሱ መተግበሪያም እንደ ሱኖ ያሉ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የሙዚቃ መስሪያ መተግበሪያዎችን ይፎካከራል ተብሎ ይጠበቃል።

ኦፕንኤአይ ይህንን መተግበሪያ መቼ እንደሚለቀው ያልታወቀ ሲሆን ከ'ChatGpt' ወይም ከቪዲዮ መተግበሪያው ሶራ ጋር አንድ ላይ ያካትተዋል ወይስ ለብቻው ይለቀዋል የሚለውም አልተገለፀም።

መረጃው ከዘ ኢንፎርሜሸን የተገኘ ነው።

©️ TikvahethMagazine

|| @ASTU_Network
3🔥3😈2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የእሳት አደጋ ተከሰተ‼️

በአፋር ክልል ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ብሎክ-17 ከምሽቱ 12:00 አካባቢ በተማሪዎች ዶርም ላይ የእሳት አደጋ አጋጥሞ የነበረ ሲሆን በተማሪዎች ንብረት እና በኔትወርክ ታወር ላይ ጉዳት አድርሷል። በሰው ላይ ግን የደረሰ ጉዳት እንደሌለ ተገልጿል።

|| @ASTU_Network
😱16😭73🙉2
🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒

💁🏻‍♂️ Welcome to the ASTU Marketplace community!

👥 In this community, you can:

✔️ Buy what's posted on the channel
✔️ Sell your stuff by having it posted on the channel
✔️ Order what you want by contacting the admin and get free delivery
✔️ Make trades
... It's basically a place for buying, selling, and exchange for ASTU students! 🤗

👉 Short on money or want to sell something but can't find a buyer?
🤗 ASTU Marketplace has got your back! You can sell whatever you want by having your items posted on the channel.

👉 New electronic materials are available and many more are on the way! 🚀

♦️ You can also advertise your products and services! 🛍🤗

          👉  Contact Us  👈          

    👇🏽 Click here & Join us 👇🏽

                🇦 🇸 🇹 🇺 

🇲 🇦 🇷 🇰 🇪 🇹 🇵 🇱 🇦 🇨 🇪 


  🔖 𝗔𝗦𝗧𝗨 𝗠𝗮𝗿𝗸𝗲𝘁𝗽𝗹𝗮𝗰𝗲 🛒
3
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዓመት የሳይካትሪ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረው ተማሪ አማኑኤል እንዳወቀ ወርቁ በእንጅባራ አካባቢ በሚገኘው አዮ ወንዝ ለመዋኘት በሔደበት በደረሰበት የመስጠም አደጋ ህይወቱ ማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በተማሪ አማኑኤል ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭

|| @ASTU_Network
😭50💔112
How are your classes going this year in the first semester, with just 19 days left until the midterm exams? 😸

#react 👇
.
💔305😭2🆒2🤷‍♀1
Forwarded from И
Key found yesterday
cafe 12:20 LT
100 aleka with 3
locker keys
Contact @Nati_ii1
1
Forwarded from Eden
ID Lost
Name - Eden Bedlu
UGR/34250/16
Contact - @EdenBedlu
🎉 Charity Club Member Welcoming Program!

🗓 When: Tonight at 9:20 PM (3:20 LT)
📍 Where: Student Union Hall

💌 What’s Happening:

-Welcome new members and introduce our Charity Club’s mission and work

-Enjoy game time with exciting rewards 🎁

-Share your ideas and help shape the future of our club 💡

Come have fun, get involved, and be part of making a difference!
1👎1🤬1
💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace and get free delivery tomorrow! 🤗

🎧 P9 Headset 
🖱️ Wired Mouse 
🖱️ Wireless Mouse 

🔌 Dividers 
    ➦ Divider 1 
    ➦ Divider 2 
    ➦ Divider 3 

🎧 AirPods 
    ➦ Pro70 Digital AirPod 
    ➦ Pro 5S 
    ➦ Pro 6S 

💾 OTG, Flash & Cables 
    ➦ Dual OTG Flash 
    ➦ USB Flash 
    ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B) 
    ➦ OTG 

🔌 Fast Chargers  
👉 Model PL12 (USB-C) 
👉 3 USB Outputs 

🛃 Order right now and get free delivery tomorrow! 🔥

👇 Join Us 👇

@Astu_marketplace
3💊1
#ዜና_ቴክኖሎጂ #AI

ግዙፉ የኦንላይን መገበያያ አማዞን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በተገናኘ 14ሺህ ሰራተኞቹን ሊቀንስ ማቀዱን ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል።

ከAI ጋር በተገናኘ በአጠቃላይ ለመቀነስ ያቀደው የሰራተኛ ቁጥር እስከ 30ሺ ይደርሳል መባሉን ሮይተርስ በድህረ-ገጹ ማስነበቡን ተመልክተናል።

የአማዞን ዋና ስራ አስፈጻሚ (CEO) Andy Jassy እንደተናገረው ፣ ሰራተኞቹ የሚቀነሱት ተመሳሳይ የሆኑ የዕለት ተዕለት ተግባራት (Routine Tasks) በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አማካኝነት automate እየተደረጉ ስለሆነ እና አላስፈላጊ ወጪን ለመቀነስ በማሰብ ነው።

👉 ሰራተኞቹ ምን አሉ
ሰራተኞቹ ለሮይተርስ እንደገለጹት ፣ ስራቸው እንደተወሰደባቸው ማክሰኞ ጠዋት አማዞን በግላዊ የኢሜይል አድራሻቸው ከላከው መልዕክት ተረድተዋል።

ከነዚህ መካከል Senior Vice President of People Experience and Technology at Amazon ለነበረችው Beth Galetti አማዞን የላከው የኢሜይል መልዕክት “You are no longer required to perform work on Amazon's behalf” የሚል እንደሆነ ሮይተርስ መመልከቱን በድህረገጹ አስነብቧል።

📑 የሮይተርስን ሙሉ ዘገባ ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ 👇

https://share.google/K80nqOGzjNNHYl9DW


👁️‍🗨️ መረጃውን ያገኘነው ከሮይተርስ ይፋዊ ድህረገጽ ነው!

||
@ASTU_Network
😭173🕊3🥱1💔1