ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.45K photos
33 videos
288 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ለአባታችን ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

||
@ASTU_Network
😭37💔15🕊103
Hmmm... 🤔

Am I the only one who is facing major network problems these days🤔

😭 — Same here. 
🤷‍♂️ — I'm not facing it; it's normally working. (M) 
🤷‍♀️ — I'm not facing it; it's normally working. (F) 
😐 — It isn't that bad.
.
😭165😐9🤷‍♀6🤷‍♂5🗿51😢1🏆1
ASTU Network ®️
#Non_Cafe የነን ካፌ ገንዘብ ከተማሪዎች አገልግሎት ወደ ዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ቢሮ ተመርቷል። አሁን የሚቀረው የፋይናንስ ቢሮ ወደ ተማሪዎች አካውንት ገንዘቡን የማስገባት አንድ እርምጃ ወይም ውሳኔ ብቻ ነው። ከፊታችን ባሉት ጥቂት ጊዜያት (ቀናት) ገንዘቡ ወደ ተማሪዎች አካውንት የሚገባ ይሆናል። የሚገባው ገንዘብም ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰላ ይችላል…
#Non_Cafe

የነን ካፌ ገንዘብ ከተማሪዎች አገልግሎት ወደ ዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ቢሮ እንደተመራ ፣ አሁን የሚቀረው የፋይናንስ ቢሮ ወደ ተማሪዎች አካውንት ገንዘቡን የማስገባት አንድ እርምጃ ወይም ውሳኔ ብቻ እንደሆነ እና ከፊታችን ባሉት ጥቂት ጊዜያት (ቀናት) ገንዘቡ ወደ ተማሪዎች አካውንት እንደሚገባ ትላንት ነግረናችሁ ነበር።

አሁን የነን ካፌ ገንዘብ ወደ ተማሪዎች አካውንት እንዲገባ የቀረው አንድ ፊርማ ብቻ ነው ተብሏል 😁። ስለዚህ በማንኛውም ሰዓት ዛሬም ቢሆን ሊገባ ይችላል።

እንዲሁም ደግሞ የሚገባው ገንዘብ ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰላ እንደሚችል በትላንትናው ዘገባችን ነግረናችሁ ነበር።

የገንዘቡን መጠን በተመለከተ ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ስለተሰላ ከመደበኛው ሶስት ሺህ ብር በላይ (3.8K አከባቢ) ሊሆን ይችላል ተብሏል።

🗣 — መረጃውን ያገኘነው የዩኒቨርስቲያችንን የፋይናንስ ቢሮ በአካል ተገኝተን በማነጋገር ነው

||
@ASTU_Network
🤩29❤‍🔥6👌3😘21🙏1
#Life 🙂

Genuinely speaking, if you just focus on your pains in this campus, you will continue to suffer 😖. But if you focus on your life’s progress through the campus’s challenges, you will grow 🤗!

I can now notice that when I first came here, I wasn't like I am now. In a few years, I have transformed a lot. I've seen at least some realities of life. I was totally living in an imaginary world, like I always said, “What if this, what if that, what if this happened, what if I got something…” I was living in just that “What If” world... but ASTU made me stop the nonsense imagination and face at least some realities of life! 🥷 In fact, a lot ahead!

I was just that one guy who was completely dependent on home, who couldn't make any decisions on his own, a boy, and the like 🫠. And now, I can proudly say, everything is different 🤗! I can see that I am transforming into a man! 🧔🏻‍♂😁

It's normal to complain about what's in ASTU as the reasons are real 🤷‍♂️— the academics, the teachers, other things 😫. But you can also see that those hard challenges will definitely make you sharp, strong, and experienced 💪🧠!

This campus is a learning, working, and building environment 👨🏻‍💻. Even if you lack the energy to do so, you will gain it as it’s the place for it. You won’t get a comfort zone like home here. At home, you may get distracted by family, or you won’t even have the interest to work. Home mostly can’t be your place to grow. In order to make changes and get focused, you should likely leave your home and get into some camp. And here is the camp. Here, you will work, get focused, be challenged, and also get transformed.📈

Here, you learn with smart students and also compete with them by facing a lot of challenges 😣. And this competition and challenge really make you grow 🙂. You get the exposure to learn new things, to try new things as you aren't at home and nobody will get angry at you. You find your real self, you build skills and your future, etc 😇.

Yes! ASTU challenges make you grow, sharp, strong, and experienced 🤗 — not die! Thank your God for placing you in this ASTU environment 🙌🏽. You may not understand this now and wonder why I am saying this, but you will get it one day! 🙂
.
🔥205🫡4🏆2
📢 Attention Adama Science and Technology University Students!


We invite all students from 1st to 5th year to participate in an important survey designed to understand students’ experiences, access, and skills related to digital education. Your input will help identify strengths, gaps, and opportunities to enhance digital learning in Ethiopian higher education.

Your participation is highly valuable — the survey will take about 15 minutes to complete, and your honest responses will contribute to shaping better digital education strategies for both current and future university students across Ethiopia.

👉 Please take a few minutes to fill out the form and share your experience.

👉 Link: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfQwuZzCfiZaJuxNAfk7UNqZWitulXIAcTW7q2oqPiijpGM1w/viewform

Thank you for taking part and helping improve the future of digital education! 💻🎓

Join our Telegram Channel for updates: eSHE ASTU


©️ASTU eSHE YAG
#NOTICE‼️

To all Applicants for the ASTU Postgraduate (PG, Master's degree)

|| @ASTU_Network
2
#Notice to 5th Year Civil Engineering Students

|| @ASTU_Network
4
ዛሬ ማክሰኞ ከቀኑ 7 ሰዓት አከባቢ የሆነ ነገር ነው። የቀን ሰራተኛ ናት ይሄን ጅብ አባርራ እስከ Central Library ያመጣችው። ከዚያም Library ውስጥ እስከ Checkpoint ድረስ ገብቶ እየሮጠ ሲወጣ በአካፋ ደብድባ አደከመችው። በመጨረሻም ፖሊሶች ደርሰው አጠናቀቁት 😭💔😁

#RIP ጅባችን 🕊😞🥺
.
😭395🕊5💔4
🤖🚀 ALPHA ROBOTICS CLUB ORIENTATION ALERT! 🚀🤖

Hey future innovators! 👋
Ever wanted to build robots, launch rockets, or just look insanely cool while holding a soldering iron? 🔥
Well, this is your sign to join the Robotics Club Orientation!

📅 Date: Wednesday (tomorrow)
🕒 Time: 11:30LT
📍 Location: space (B513)

What’s waiting for you:
🔹 A quick intro to what our club is all about 🤝
🔹 How YOU can apply and join the team 💼
🔹 The skills, projects, and crazy opportunities you’ll unlock 💡

Whether you’re a tech genius or someone who just thinks robots are “kinda cool,” there’s a place for you here. 🧠💪

Let’s make ideas move, spark, and fly!
8🔥8
Wireless Mouse for sale! 🖱

DM: Wireless🖱

@Astu_marketplace
ASTU Network ®️
Photo
🤖🚀 አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ! 🚀🤖

ሰላም የወደፊት ፈጣሪዎች! 👋
ሮቦት መገንባት ፣ ሮኬት ማስወንጨፍ ፣ ወይም ይሄ ሁሉ ሲሆን ለእውቀት ዝም ብለው በቅርበት መመልከት ፈልገው ያውቃሉ

እንግዲያውስ ዛሬ ወደ ፍላጎትዎ አንድ እርምጃ የሚራመዱበት ቀን ነው! 🙌

💁🏻‍♂ የዩኒቨርስቲያችንን "አልፋ" የሮቦቲክስ ክለብ በመቀላቀል መንገድዎን አንድ ብለው መጀመር ይችላሉ! 🚀

ስለ አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ ያውቃሉ🤔

👉 አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሮቦቲክስ ክለብ ሲሆን ፣ ከዚህ በፊት በአዲስአበባ ሳይንስ ሙዚየም በተደረገው የሮቦቲክስ ውድድር አሸናፊ ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ እና ዋነኛው ነው! 🏆🔥

🔗 መረጃውን ይህንን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይቻላል 👇
https://t.me/ASTU_Network/1209?single


ይሄ አሸናፊ ክለብ ነው አሁን እጁን ዘርግቶ በሩን ከፍቶ ኑ አብረን እንስራ የሚለው! 🤗

የዩኒቨርስቲያችን "አልፋ የሮቦቲክስ ክለብ" በክለቡ ዙርያ መረጃ ለተማሪዎች ለማጋራት እና አብሮ ለመስራት በዛሬው እለት ኦሬንቴሽን ይሰጣል።

➲ ከኦሬንቴሽኑ ምን ይገኛል
👉 ስለ ክለቡ ማብራሪያ
👉 ወደ ክለቡ እንዴት መቀላቀል እንደምትችሉ
👉 ስለምታገኙት ልምድ ፣ ስለምትሰሩአቸው ፕሮጀክቶች እና ሌሎች እድሎች ማብራሪያ ይሰጣል።

ከመጀመሪያ አመት ጀምሮ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ ክፍት ነው! 🙌

በቴክኖሎጂ ጥሩ እውቀት ወይም በሮቦት ግንባታ ፍላጎት ካላችሁ ይሄ ለእናንተ ትክክለኛ ቦታ ነው! 👌

📅 ቀን :- ዛሬ
🕒 ሰዓት :- 11:30LT
📍ቦታ :- Space (B513)

|| @ASTU_Network
🔥53
🏆 ASTU Batch Cup 2025 – Let the Games Begin! ⚽️🏀🎾

Get ready, ASTU! The long-awaited Batch Cup Tournament is here — where passion meets pride, and every batch fights for glory. 💪🔥

Stay tuned for match schedules, highlights, and results right here!

Let’s make this year’s Batch Cup one to remember. 🙌

Batch representatives contact
@hoodiedpro
@scofyy
0900465258

For fresh students
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc_F-eE8znkU2y-D6a7e3i1kDUgTHmqo_5UjPbo_-eeFbwhmA/viewform?usp=publish-editor


#studentunion
#sportandentertainment
#batchcup
3🔥2
#Notice‼️

For those who want to be ASTU students Police members.

©️ ASTU_General

|| @ASTU_Network
1😁1
ASTU Network ®️
#ማስታወቂያ‼️ #Library ➲ የዩኒቨርስቲው የ24 ሰዓት የቤተመጽሐፍት አገልግሎት መሰጠት የሚጀምረው ቀጣይ ሳምንት ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም ፣ ሐሙስ ዕለት እንደሆነ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አስታውቋል። || @ASTU_Network
#Library #Update

ከዚህ በፊት የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች በዛሬው ቀን የአዳር ፈረቃ አገልግሎት እንደሚጀምሩ ባሳወቅነው መሰረት የአዳር ፈረቃ አገልግሎቱ ዛሬ መጀመሩን አረጋግጠናል። በመሆኑም ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ማታ ማታ ላይብረሪ መጠቀም ትችላላችሁ።

እሁድ እለት ከዚህ በፊት የአዳር ፈረቃ አገልግሎት እንደማይሰጠው ሁሉ አሁንም በተመሳሳይ መልኩ ይቀጥላል። ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት ማታ ማታ ላይብረሪ ክፍት ነው።

|| @ASTU_Network
👏153👍2🤗2