ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.45K photos
33 videos
288 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#ማስታወቂያ‼️
#Library

➲ የዩኒቨርስቲው የ24 ሰዓት የቤተመጽሐፍት አገልግሎት መሰጠት የሚጀምረው ቀጣይ ሳምንት ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም ፣ ሐሙስ ዕለት እንደሆነ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አስታውቋል።

|| @ASTU_Network
🤬132🌚2😡1
All_2nd_Year_&_above_UG_1st_Semester_Class_Schedule_Finalized_1.pdf
138.1 KB
#ECE

Class schedules for all undergraduate, third to fifth year, Electronics and Communication Engineering students


|| @ASTU_Network
#Urgent_Notice‼️

Students who wish to take an overload (beyond the regular semester credit hours) are requested to submit their request letters to the Department Head’s Office immediately.

👉 3rd and 4th year students with a CGPA above 2.75 are eligible.

👉 5th year students who wish to take overload courses may also apply.

Please act urgently!

||
@ASTU_Network
3
Forwarded from ASTU–POST
#Urgent

I need your help! 🤗 I am Henok D., admin of the Astu post. I am participating in a challenge that could help me secure job opportunities. I would really appreciate it if you could join and react to my post.

እስኪ በLike እና Reaction አምበሽብሹት እንደልማዳችን እናሸንፈዋለን 🥰

በዚህ Link እየገባችሁ አበባ አርጏት ብዙ reaction ያለው ያሸንፋል 🥰🤗🤗

Please click on the link below:
https://t.me/zulu_tech/3745

Thank you so much for your support!
16🤷‍♂2
ምን ያህሎቻችሁ ስለ Fantasy Premier League ግንዛቤው አላችሁ
Anonymous Poll
30%
በደንብ አውቃለሁ 👌
9%
በትንሹ አውቃለሁ 🙂
62%
ምንም አላውቅም 😐
📢 Important Update – Civil Engineering Students

The Discussion on National and International Accreditation with Civil Engineering Students program has been rescheduled to tomorrow afternoon due to another event previously planned in Oda Nabe Hall.

📅 Date: Saturday, October 18, 2025
Time: 8:00 – 11:30 LT (Afternoon)
📍 Venue: Oda Nabe Hall

#Please make sure to attend on time and share this update with your classmates and Telegram groups so everyone stays informed.

Thank you for your understanding and cooperation!

*From The Department head*

©️ ASTU General

|| @ASTU_Network
3
Forwarded from π Bond
I Need Your Help Fam! 🤗

Hey everyone! It’s Fuad Sano, your brother from ASTU.
I’m joining a challenge that could help me unlock amazing job opportunities  and your likes & reactions mean a lot! 🙏💚


Here is the post: https://t.me/zulu_tech/3761
👍5🤷‍♀1
Forwarded from .....
https://t.me/zulu_tech/3771

Hello everyone! 😊
I’m Hailegebriel, a 3rd-year Software Engineering student at ASTU.
I’ve shared my portfolio in the Zulu_Tech group. Please have a look and give it a like 👍 — it would really help me in the competition.

What you will do is :
1 join the group
2 give my post 👍
Thank you so much for your support! 🙏
2
Forwarded from 🍫 🥥
Lost ID: Ugr/37760/17
Name : Sena Adugna

DM me if you found it , please
👉 @akkoo_manooyyee
1
#Found Eyeglass 👓

📍Around B366

📞 Call 👉 0914320242
4
#Ad

🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you.


Do you have 100+ linked in accounts if you have
📌 Rates:

Price List
100+ Followers --- Weekly: $8
200+ Followers --- Weekly: $10
300+ Followers --- Weekly: $13
400+ Followers --- Weekly: $16
500+ Followers --- Weekly: $18
600+ Followers --- Weekly: $19
700+ Followers --- Weekly: $20
800+ Followers --- Weekly: $22
900+ Followers --- Weekly: $23
1000+ Followers --- Weekly: $24
2000+ Followers --- Weekly: $26
Weekly payments every 7 days

If interested  DM t.me/carbanak_A
1👍1
#Non_Cafe

የነን ካፌ ገንዘብ ከተማሪዎች አገልግሎት ወደ ዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ቢሮ ተመርቷል። አሁን የሚቀረው የፋይናንስ ቢሮ ወደ ተማሪዎች አካውንት ገንዘቡን የማስገባት አንድ እርምጃ ወይም ውሳኔ ብቻ ነው። ከፊታችን ባሉት ጥቂት ጊዜያት (ቀናት) ገንዘቡ ወደ ተማሪዎች አካውንት የሚገባ ይሆናል።

የሚገባው ገንዘብም ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰላ ይችላል ተብሏል። በዚህ ጉዳይ ፣ ማለትም ምን ያክል ገንዘብ ነው በዚህኛው ዙር ወደ ተማሪዎች አካውንት የሚገባው በሚለው እስከአሁን ድረስ ባለው መረጃ እርግጠኛ የተኮነበት ነገር የለም።

📞 — መረጃውን ያገኘነው ከተማሪዎች ህብረት ቢሮ ነው

||
@ASTU_Network
🤣22👍75🤷‍♀4😭4💊2💔1
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ።

የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል።

ለአባታችን ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።

||
@ASTU_Network
😭37💔15🕊103
Hmmm... 🤔

Am I the only one who is facing major network problems these days🤔

😭 — Same here. 
🤷‍♂️ — I'm not facing it; it's normally working. (M) 
🤷‍♀️ — I'm not facing it; it's normally working. (F) 
😐 — It isn't that bad.
.
😭165😐9🤷‍♀6🤷‍♂5🗿51😢1🏆1
ASTU Network ®️
#Non_Cafe የነን ካፌ ገንዘብ ከተማሪዎች አገልግሎት ወደ ዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ቢሮ ተመርቷል። አሁን የሚቀረው የፋይናንስ ቢሮ ወደ ተማሪዎች አካውንት ገንዘቡን የማስገባት አንድ እርምጃ ወይም ውሳኔ ብቻ ነው። ከፊታችን ባሉት ጥቂት ጊዜያት (ቀናት) ገንዘቡ ወደ ተማሪዎች አካውንት የሚገባ ይሆናል። የሚገባው ገንዘብም ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰላ ይችላል…
#Non_Cafe

የነን ካፌ ገንዘብ ከተማሪዎች አገልግሎት ወደ ዩኒቨርስቲው ፋይናንስ ቢሮ እንደተመራ ፣ አሁን የሚቀረው የፋይናንስ ቢሮ ወደ ተማሪዎች አካውንት ገንዘቡን የማስገባት አንድ እርምጃ ወይም ውሳኔ ብቻ እንደሆነ እና ከፊታችን ባሉት ጥቂት ጊዜያት (ቀናት) ገንዘቡ ወደ ተማሪዎች አካውንት እንደሚገባ ትላንት ነግረናችሁ ነበር።

አሁን የነን ካፌ ገንዘብ ወደ ተማሪዎች አካውንት እንዲገባ የቀረው አንድ ፊርማ ብቻ ነው ተብሏል 😁። ስለዚህ በማንኛውም ሰዓት ዛሬም ቢሆን ሊገባ ይችላል።

እንዲሁም ደግሞ የሚገባው ገንዘብ ምዝገባ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ሊሰላ እንደሚችል በትላንትናው ዘገባችን ነግረናችሁ ነበር።

የገንዘቡን መጠን በተመለከተ ምዝገባ ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉትን ቀናት ከግምት ውስጥ በማስገባት ስለተሰላ ከመደበኛው ሶስት ሺህ ብር በላይ (3.8K አከባቢ) ሊሆን ይችላል ተብሏል።

🗣 — መረጃውን ያገኘነው የዩኒቨርስቲያችንን የፋይናንስ ቢሮ በአካል ተገኝተን በማነጋገር ነው

||
@ASTU_Network
🤩29❤‍🔥6👌3😘21🙏1