ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
#Library ሴንተራል እና አፕላይድ ላይብረሪዎች የአዳር ፈረቃ እንዳልጀመሩ ይታወቃል። ይህ የአዳር ፈረቃ ቀጣይ ሳምንት የሚጀምር ሲሆን ከሰኞ ጀምሮ ላይብረሪዎቹ የ24/7 አገልግሎት መስጠት ይጀምራሉ ተብሏል። || @ASTU_Network
#Library

ዛሬም የአዳር ፈረቃ አገልግሎት አይሰጥም። ሁሉም ላይብረሪዎች ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የሚዘጉ ይሆናል። የኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎትም እስካሁን አልተጀመረም።

— መረጃውን ያገኘነው ከአፕላይድ ቤተመጽሐፍት ቢሮ ነው

|| @ASTU_Network
🤬166🤣5🤷‍♀4
ASTU Network ®️
#Library ዛሬም የአዳር ፈረቃ አገልግሎት አይሰጥም። ሁሉም ላይብረሪዎች ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የሚዘጉ ይሆናል። የኢንተርኔት (WiFi) አገልግሎትም እስካሁን አልተጀመረም። — መረጃውን ያገኘነው ከአፕላይድ ቤተመጽሐፍት ቢሮ ነው || @ASTU_Network
#Library

የዩኒቨርስቲው ላይብረሪዎች እስከዚህ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የአዳር ፈረቃ ፕሮግራም አይጀምሩም ተብሏል። በመሆኑም አገልግሎት የሚሰጡት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ብቻ ይሆናል።

በሌላ መረጃ ፣ የኢንተርኔቱን ጉዳይ በተመለከተ WiFi እየሰራ ያይደለው በ ICT Center የሚገኘው የዩኒቨርስቲው ዋናው የኢንተርኔት ማከፋፈያ ቦርድ ስለተቃጠለ መሆኑን ሰምተናል። በመሆኑም የኢንተርኔት አገልግሎቱ የሚጀመረው አዲስ ቦርድ ሲገዛ ይሆናል።

|| @ASTU_Network
😭30😁91💔1
እንኳን ወደ Elevate Skills በደህና መጡ! 🎉

ክህሎትዎን ማሻሻል የሚጀምሩት እዚህ ነው 🚀

👨‍🎓 ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ዩኒቨርሲቲ ስትመጡ፣ ቤተሰቦቻችሁ ምን መስዋትነት ከፍለው ይሆን ?

💭 የምትፈልጉትን ክህሎት ለማዳበር ከፍተኛ ዋጋ መጠየቅ አለበት?

እንግዲያውስ 👉 በተመጣጣኝ ዋጋ 💸
Practical, Creative & Digital Skills 🎨💻 ተማሩ።

ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ማስተርሳቸውን በሰሩ አስተማሪዎች ተምረው፣
ከኛ ጋር አብረው ከሚሰሩ 20+ ኩባንያዎች 🏢 ጋር በተለየ መንገድ ጥሩ አፈጽጸም ያሳዩ ተማሪዎችን የስራ እድል እናመቻቻለን ።

ከ1000ሺህ ብር ባነሰ ዋጋ ክህሎትዎን ያዳብሩ!

ለተማሪዎች ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ተመዝግበው በሚያገኙት referral link ጓደኛዎትን በጋበዙ ቁጥር በ 1 ሰው 100ብር ያግኙ።

ብቁ በሆኑ መምህራኖቻችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-

🔥Application Development

🌐Web Development

🎨Graphics Design

🎦 Video Editing

📈Digital Marketing

📧Communicative English

ለተጨማሪ መረጃ contact us:-

Telegram :- @delina_g
📧- delina1getahun@gmail.com
📞 0933932343

Registration link:- https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATE21EF51C8
6
💁🏻‍♂ Check out what's on ASTU Marketplace!

👉 Laptop SSD Card
👉 Fast Charger Box
👉 YouTube Channel for sale
👉 iPhone Cable
👉 WiFi Router
👉 Type C Cable
👉 Realfit Airpod
👉 Apple Airpod

👇 JOIN US 👇
@Astu_marketplace
2🔥1
#Ad

🚀 KalDelivery Bot በማስተዋወቅ ላይ - ፈጣን እና አስተማማኝ የምግብ አቅርቦት ለASTU ተማሪዎች!

Hungry? 🍔🍕 ጣፋጭ ምግብ ይፈልጋሉ ነገር ግን ዶርምዎን ወይም ክፍልዎን መልቀቅ አይፈልጉም? Don't worry!

KalDelivery Bot 🤖 በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (ASTU) ተማሪዎች የተነደፈ ለተማሪዎች የቀረበ የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ነው። በግቢው አቅራቢያ ካሉ አሪፍ ምግብ ቤቶች ትኩስ፣ ጣፋጭ እና ተመጣጣኝ ምግቦችን በቀጥታ ወደ ዶርምዎ እናመጣለን።

ለምን KalDelivery Bot መረጡ?

ፈጣን እና አስተማማኝ - ምግብዎ ትኩስ እና ትኩስ, ልክ በሰዓቱ ይደርሳል!
በተመጣጣኝ ዋጋ - ደሊቨርይ ታሳቢ በማድረግ።
ለማዘዝ ምቹ - በቴሌግራም ላይ ጥቂት መታ ማድረግ ብቻ ነው፣ እና ዝግጁ ነዎት።

How it work's?፡-
1️⃣ ቦቱን ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።
2️⃣ በሰከንዶች ውስጥ ይመዝገቡ።
3️⃣ ትዕዛዝዎን ያስቀምጡ እና ዘና ይበሉ - !

🔥 በፍጥነት የሚቀርብ፣ በታቀደው ጊዜ፣ በማንኛውም ቦታ አሪፍ ምግብ እርሶ ጋር ይደርሳል!

👉 አሁን ይዘዙ፡ @Kaldelivery_bot 🚀
5👍2
#CE

Updated class schedules for all Civil Engineering department from third to fifth year


|| @ASTU_Network
1
Wireless Mouse for sale! 🖱

DM: Wireless🖱

@Astu_marketplace
1
#LIVE

ለአንደኛ እና ሁለተኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ❗️

👉 ባለፈው ጥቅምት 2 ቀን የአሁን የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ግቢውን ከተቀላቀሉ አንድ አመት ሞልቷቸዋል። እኛም ይህንን ቀን ለማስታወስ ሞክረናል። በዛውም ቀን “አመቱ እንዴት ነበር?” በሚል ርዕስ የLIVE Chat እንዲኖር አስበን የነበረ ቢሆንም ከሁኔታዎች አለመመቻቸት ጋር ሳናደርግ ቆይተናል። ቢሆንም ዛሬ ለማድረግ አስበናል።

👉 ዛሬ ማታ በሚኖረን LIVE Chat የሁለተኛ አመት ተማሪዎች በግቢው በነበራቸው የአንድ አመት ቆይታ ስላሳለፉት ጊዜ ይናገራሉ ፣ ያገኙትን ልምድ ለአንደኛ አመት ተማሪዎች ያካፍላሉ።

☝️ በተለይ የአንደኛ አመት ተማሪዎች ግቢውን እንዴት survive እንደምታደርጉ ፣ የአጠናን ዘዴዎችን ፣ የግቢው እውነተኛ ሁኔታ ምን እንደሚመስል እንድታውቁ ፣ የፈለጋችሁትን ጥያቄ ሲኒየሮችን እንድትጠይቁ እድል የሚሰጣችሁ እና በጣም የሚረዳችሁ ፕሮግራም ስለሆነ መቅረት በፍጹም አይመከርም።

💁🏻‍♂ በዚህ LIVE Chat ፕሮግራም ሁሉም የአንደኛ እና የሁለተኛ አመት ተማሪ ተጋብዟል። ለሁሉም ተማሪ ይፋዊ ግብዣችንን አሁን እናቀርባለን። የአንደኛ እና የሁለተኛ ብቻ ሳይሆን ሌላም ተማሪ ካለ መሳተፍ ይችላል። ፕሮግራሙ ለሁሉም ክፍት ነው! 🙌🏽🤗

📆 ቀን:- ዛሬ
ሰዓት:- ከምሽቱ 3ሰዓት ጀምሮ
📍 ቻናል:-
ASTU Freshman Channel

➦ Share አድርጉ!

ማታ 3 ሰዓት LIVE ላይ እንገናኝ! 🫶🏽❤️‍🔥🔥

||
@ASTU_Network
🔥7🤣3👌21
#NOTICE to all third to fifth year Water Resource & Engineering department students...

|| @ASTU_Network
🤣171😁1
#Ad

💼 Got a LinkedIn account with 50+ connections? Make money from it. 💵

We’re paying people up to 1,000 Birr per day for letting us use their LinkedIn account for outreach (your account stays safe, password never changed).

Daily Payments – Get paid every single day
Passive Income
No commitments – stop anytime
Fully transparent – over 200+ users are working with us

💬 DM @UnifiedBusiness to see real earnings proof and secure your spot.

⚠️ We’re looking for accounts over 6 Months old. The more connections you have, the more you earn!

🕒 Limited to 30 spots this month – DM now before we’re full.

@UnifiedBusiness

Join our channel https://t.me/UnifiedBusinessChannel
3
Forwarded from ASTU Freshman Channel
#LIVE

የአንደኛ እና የሁለተኛ አመት ተማሪዎች የ LIVE ፕሮግራም ተጀምሯል። ሁላችሁም መቀላቀል ትችላላችሁ።

🔗 ሊንኩን በመጫን ተቀላቀሉ 👇

https://t.me/ASTU_Freshman_Channel?livestream=b9b344dc36a3b86257


||
@ASTU_Freshman_Channel
1
🤷‍♀1
#ማስታወቂያ‼️
#Library

➲ የዩኒቨርስቲው የ24 ሰዓት የቤተመጽሐፍት አገልግሎት መሰጠት የሚጀምረው ቀጣይ ሳምንት ጥቅምት 13/2018 ዓ.ም ፣ ሐሙስ ዕለት እንደሆነ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የቤተመጽሐፍት አገልግሎት አስታውቋል።

|| @ASTU_Network
🤬132🌚2😡1
All_2nd_Year_&_above_UG_1st_Semester_Class_Schedule_Finalized_1.pdf
138.1 KB
#ECE

Class schedules for all undergraduate, third to fifth year, Electronics and Communication Engineering students


|| @ASTU_Network
#Urgent_Notice‼️

Students who wish to take an overload (beyond the regular semester credit hours) are requested to submit their request letters to the Department Head’s Office immediately.

👉 3rd and 4th year students with a CGPA above 2.75 are eligible.

👉 5th year students who wish to take overload courses may also apply.

Please act urgently!

||
@ASTU_Network
3
Forwarded from ASTU–POST
#Urgent

I need your help! 🤗 I am Henok D., admin of the Astu post. I am participating in a challenge that could help me secure job opportunities. I would really appreciate it if you could join and react to my post.

እስኪ በLike እና Reaction አምበሽብሹት እንደልማዳችን እናሸንፈዋለን 🥰

በዚህ Link እየገባችሁ አበባ አርጏት ብዙ reaction ያለው ያሸንፋል 🥰🤗🤗

Please click on the link below:
https://t.me/zulu_tech/3745

Thank you so much for your support!
16🤷‍♂2