ASTU Network ®️
4.19K subscribers
1.45K photos
33 videos
291 files
350 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
POV: The first semester classes of the year are starting tomorrow...

React to your feelings below!👇😁
.
😭7217💔13🥰9🤷‍♂8🤬5🤷‍♀4👎4🔥2😁2😴1
#SoEEC #LIVE
ASTU Network Group ®️
🗣 #LIVE

🎙 የትላንትናው የSoEEC LIVE Recording

💁🏻‍♂ ያልተሳተፋችሁ የሁለተኛ አመት የSoEEC ተማሪዎች ማዳመጥ ትችላላችሁ።

➲ በአጠቃላይ: ከ 3 ሰዓት በላይ

➦ Share

||
@ASTU_Network
||
@ASTU_Network_Group
9👍1🙏1
ASTU Network ®️
#Notice‼️ To second-year students requesting college (school) transfer || @ASTU_Network
ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች❗️

ስኩል ለመቀያየር ሰው አግኝታችሁ ሂደቱን ለማታውቁ...

1. በመጀመሪያ formal በሆነ መንገድ ጥሩ አድርጋችሁ ደብዳቤ ትጽፋላችሁ። ደብዳቤው በእጅ የተፃፈ ቢሆን ይመረጣል። አሳምራችሁ ለመፃፍ ሞክሩ። formal አፃፃፍ ከቀበሌ ማመልከቻ ላይ ምናምን ለመመልከት ሞክሩ።

2. ደብዳቤው ላይ የሁለታችሁም የምትቀያየሩበት አሳማኝ ምክንያት መኖር አለበት።

3. ደብዳቤውን አሁን ለተመደባችሁበት ስኩል ነው የምታስገቡት።

4. “ጉዳዩ” የሚለው ላይ የት እንደተመደባችሁ እና ወደየት መቀየር እንደምትፈልጉ ለየተመደባችሁበት ስኩል በሚገባ ለመፃፍ ሞክሩ።

5. በመጨረሻም በሁለቱም ደብዳቤዎች ላይ ስማችሁን ጽፋችሁ መፈረም አለባችሁ።

መልካም እድል! 🙌🏽

||
@ASTU_Network
7🙏2
#LIVE

👉ASTU Network አዘጋጅነት ለሁለት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ማታ የተካሄደው የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የLIVE ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል። ቅዳሜ እለት ማታ የSoMCME እና SoCEA ተማሪዎችን LIVE ፕሮግራም ያካሄድን ሲሆን ትላንት እሁድ ማታ ደግሞ የSoEEC ተማሪዎችን ፕሮግራም አካሂደናል። በጣም ጥሩ የሆነ ጊዜ ነበረን። ሁለቱም ፕሮግራሞች ከሶስት ሰዓት በላይ የፈጁ ሲሆን ፣ በአጠቃላይ ከ6 ሰዓት በላይ የLIVE ፕሮግራም ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት እስከ ስድስት ሰዓት ነበር ሲካሄድ የነበረው።

👉 ስለ ስኩል ኮርሶች ፣ በሁሉም ስኩል ውስጥ ስላሉት ስለ እያንዳንዱ ዲፓርትመንቶች ሁኔታ እንዲሁም ስለ ስራ እድሎች በሰፊው ተነስቷል። የተሳተፉ የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎችም ሲኒየሮችን በርካታ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ለጥያቄዎቻቸው መልስ አግኝተዋል።

በውይይቱ የተሳተፉ ሲኒየር ተማሪዎችን ከልብ ማመስገን እንፈልጋለን 🙏

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 School of Mechanical, Chemical, and Materials Engineering

1. Yohannes Endale
  — Chemical Engineering Dept.
  (🎓 MSc, 2nd Year)
2. Natnael Abebaw
  — Mechanical Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
3. Yirga Tesfay
  — Materials Science and Engineering Dept.
  (🎓 MSc, 2nd Year)

🔰 School of Civil Engineering and Architecture

1. Samuel Ferede
  — Architecture Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
2. Lemma Amensisa
  — Civil Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
3. Bereket Guta
  — Water Resources & Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 3rd Year)

🔰 School of Electrical Engineering and Computing

1. Amanuel Merara
  — Software Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
2. Israel Ashenafi
  — Software Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 3rd Year)
3. Endrias Eshetu
  — Computer Science and Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
4. Samuel Kebede
  — Electronics and Communication Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 5th Year)
5. Beamlak
  — Electrical Power and Control Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

👉 እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ተማሪዎች እስከ ለሊቱ ስድስት ሰዓት (እኩለሌሊት) ድረስ ቁጭ ብለው ልምዳቸውን እና የሚያውቁትን ያካፈሉን የማስተርስ እና የባችለር ድግሪ (በብዛት የአራተኛ አመት) ተማሪዎች ናቸው። ስለ ጊዜአችሁ እና መልካምነታችሁ በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

የተሳተፋችሁትን ተማሪዎች በሙሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! 🙏

||
@ASTU_Network
23👏15🙏2🔥1
#SoCEA

Second-year SoCEA students section and group

|| @ASTU_Network
4👍1🙏1
#Ad

🔒 Secure Your Dorm Room with Ease! 🔒


Tired of weak locks or worrying about safety? Get your high-quality Door Lock Cylinder today—perfect for ASTU students who want peace of mind + extra security in their rooms.

Affordable price
Easy to install
Strong & reliable


👉 Limited stock, order now and keep your space safe!

📩 DM me to reserve yours today!
@LILAD_1
📞 0931460438
📞 0703401131

.
2
👤🗣 ሜካኒካል ነው የደረሰኝ። ከሲቪል ወደ ሜካኒካል መቀየር የሚፈልግ ያናግረኝ 👉 @soloeren

👩🗣 ሜካኒካል ነው የደረሰኝ። ወደ ሲቪል መቀየር ፈልጌ ነበር። ከሲቪል ወደ ሜካኒካል መቀየር የሚፈልግ ያናግረኝ 👉 @betty6b
.
🥱21🤷‍♀1
First Day First Class... 🫡 🤗 😅
.
🤣20🤷‍♀21😱1😴1
List of student registered - Sheet7 (1).pdf
49.6 KB
🔈 Important Notice for Volunteer Orientation❗️

The Student Union and Peace Forum of ASTU kindly request all students whose names are listed in the attached PDF to attend the orientation at Oda Nabe at 12:00 LT.
Please note that students who do not attend the orientation will not be eligible to participate in the volunteering program for welcoming new students.

©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
3
#Ad

📌 Item Name: locks 🔐
💰 Price: Discount
📦 Condition: New
📍 Location: ASTU campus
☎️ Contact / 0939998862
DM / @abduk9

Info
👉መቶ አለቃ High Quality #550birr
👉Cobra 𝗵𝗶𝗴𝗵 𝗾𝘂𝗮𝗹𝗶𝘁𝘆 #400birr
👉𝗯𝗼𝗶𝗹𝗲𝗿 #350birr
👉𝗹𝗼𝗰𝗸𝗲𝗿 𝗸𝗲𝘆𝘀 #150birr


እስከ ግቢ በማድረስ ላይ እንገኛለን
ይዘዙን በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ


ግሩፓችን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
Join the group 👉 @Abdu_Campus_delivery

𝗕𝘆 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁 𝗳𝗼𝗿 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀👌
5👎3