ASTU Network ®️
4.18K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
348 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
SoMCME & SoCEA #LIVE
ASTU Network Group ®️
🗣 #LIVE

🎙 የትላንትናው የSoMCME እና SoCEA LIVE Recording

💁🏻‍♂ ያልተሳተፋችሁ የሁለተኛ አመት የሁለቱ ስኩል የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ማዳመጥ ትችላላችሁ።

➲ በአጠቃላይ: 3 ሰዓት አከባቢ
➲ SoMCME: የመጀመሪያው 1 ሰዓት ተኩል
➲ SoCEA: ቀጣዩ 1 ሰዓት ተኩል

➦ Share

||
@ASTU_Network
||
@ASTU_Network_Group
5🙏3
ASTU Network ®️
🗣Volunteer Opportunity for ASTU Students Dear ASTU Students, The Student Union at Adama Science and Technology University warmly invites volunteers to assist our 2018 freshmen students this Wednesday and Thursday. If you are interested in participating…
Barattoonni haaraa simachuuf Google Formiin galmee guutan hundi, ID keessan qabattanii gara Block 302, Room R08 fi R09 dhufuudhaan hanga haara galgala sa'atii 3tti eenyummaa keessan akka mirkaneessitan kabajaan isin gaafanna.

አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል በGoogle Form የተመዘባችሁ ተማሪዎች እባኮትን ID ያቹን በመያዝ ወደ ብሎክ 302፣ Room R09 እና R08 መጣችሁ እስከ ዛሬ ማታ 3  ማንነታችሁን እንድታረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

All students who completed the Google Form to volunteer for welcoming new students are kindly requested to bring their ID card and visit Block 302, Rooms R08 and R09, before midnight (3:00 PM local time) to verify their identity.

©️ ASTU Students' Union

||
@ASTU_Network
5
ASTU Network ®️
ለሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች 👉 ከዚህ በፊት በዚህኛው ሳምንት መጨረሻ በስኩል እና ዲፓርትመንት ዙርያ ከሲኒየሮች ጋር የምትመክሩበትን የፈለጋችሁትን ጥያቄዎች የምትጠይቁበትን እና መረጃ የምታገኙበትን live voice chat እንደምናዘጋጅ ASTU Freshman Channel ላይ ተናግረን ነበር። 👉 በዚያም መሰረት የ live'ኡ ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል 👇 📆 ዛሬ (ቅዳሜ) ➜ SoMCME…
#LIVE

👉 የሁለተኛ አመት የSoEEC ተማሪዎች LIVE ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ልምድ ያላቸው ሲኒየሮች ተጋብዘዋል። ከስኩሉ ጋር በተገናኘ ስለ አስተማሪዎች ፣ ስለ ዲፓርትመንቶች እና ስለ ተያያዥ ጉዳዮች ማንኛውንም አይነት ጥያቄ በመጠየቅ መልስ እና መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።

ይሄ እድል አይገኝም!
አለመሳተፍ አይታሰብም!

➦ Share

||
@ASTU_Network
||
@ASTU_Network_Group
🫡41👌1
POV: The first semester classes of the year are starting tomorrow...

React to your feelings below!👇😁
.
😭7217💔13🥰9🤷‍♂8🤬5🤷‍♀4👎4🔥2😁2😴1
#SoEEC #LIVE
ASTU Network Group ®️
🗣 #LIVE

🎙 የትላንትናው የSoEEC LIVE Recording

💁🏻‍♂ ያልተሳተፋችሁ የሁለተኛ አመት የSoEEC ተማሪዎች ማዳመጥ ትችላላችሁ።

➲ በአጠቃላይ: ከ 3 ሰዓት በላይ

➦ Share

||
@ASTU_Network
||
@ASTU_Network_Group
9👍1🙏1
ASTU Network ®️
#Notice‼️ To second-year students requesting college (school) transfer || @ASTU_Network
ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች❗️

ስኩል ለመቀያየር ሰው አግኝታችሁ ሂደቱን ለማታውቁ...

1. በመጀመሪያ formal በሆነ መንገድ ጥሩ አድርጋችሁ ደብዳቤ ትጽፋላችሁ። ደብዳቤው በእጅ የተፃፈ ቢሆን ይመረጣል። አሳምራችሁ ለመፃፍ ሞክሩ። formal አፃፃፍ ከቀበሌ ማመልከቻ ላይ ምናምን ለመመልከት ሞክሩ።

2. ደብዳቤው ላይ የሁለታችሁም የምትቀያየሩበት አሳማኝ ምክንያት መኖር አለበት።

3. ደብዳቤውን አሁን ለተመደባችሁበት ስኩል ነው የምታስገቡት።

4. “ጉዳዩ” የሚለው ላይ የት እንደተመደባችሁ እና ወደየት መቀየር እንደምትፈልጉ ለየተመደባችሁበት ስኩል በሚገባ ለመፃፍ ሞክሩ።

5. በመጨረሻም በሁለቱም ደብዳቤዎች ላይ ስማችሁን ጽፋችሁ መፈረም አለባችሁ።

መልካም እድል! 🙌🏽

||
@ASTU_Network
7🙏2
#LIVE

👉ASTU Network አዘጋጅነት ለሁለት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ማታ የተካሄደው የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የLIVE ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል። ቅዳሜ እለት ማታ የSoMCME እና SoCEA ተማሪዎችን LIVE ፕሮግራም ያካሄድን ሲሆን ትላንት እሁድ ማታ ደግሞ የSoEEC ተማሪዎችን ፕሮግራም አካሂደናል። በጣም ጥሩ የሆነ ጊዜ ነበረን። ሁለቱም ፕሮግራሞች ከሶስት ሰዓት በላይ የፈጁ ሲሆን ፣ በአጠቃላይ ከ6 ሰዓት በላይ የLIVE ፕሮግራም ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት እስከ ስድስት ሰዓት ነበር ሲካሄድ የነበረው።

👉 ስለ ስኩል ኮርሶች ፣ በሁሉም ስኩል ውስጥ ስላሉት ስለ እያንዳንዱ ዲፓርትመንቶች ሁኔታ እንዲሁም ስለ ስራ እድሎች በሰፊው ተነስቷል። የተሳተፉ የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎችም ሲኒየሮችን በርካታ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ለጥያቄዎቻቸው መልስ አግኝተዋል።

በውይይቱ የተሳተፉ ሲኒየር ተማሪዎችን ከልብ ማመስገን እንፈልጋለን 🙏

━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 School of Mechanical, Chemical, and Materials Engineering

1. Yohannes Endale
  — Chemical Engineering Dept.
  (🎓 MSc, 2nd Year)
2. Natnael Abebaw
  — Mechanical Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
3. Yirga Tesfay
  — Materials Science and Engineering Dept.
  (🎓 MSc, 2nd Year)

🔰 School of Civil Engineering and Architecture

1. Samuel Ferede
  — Architecture Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
2. Lemma Amensisa
  — Civil Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
3. Bereket Guta
  — Water Resources & Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 3rd Year)

🔰 School of Electrical Engineering and Computing

1. Amanuel Merara
  — Software Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
2. Israel Ashenafi
  — Software Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 3rd Year)
3. Endrias Eshetu
  — Computer Science and Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
4. Samuel Kebede
  — Electronics and Communication Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 5th Year)
5. Beamlak
  — Electrical Power and Control Engineering Dept.
  (🎓 BSc, 4th Year)
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━

👉 እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ተማሪዎች እስከ ለሊቱ ስድስት ሰዓት (እኩለሌሊት) ድረስ ቁጭ ብለው ልምዳቸውን እና የሚያውቁትን ያካፈሉን የማስተርስ እና የባችለር ድግሪ (በብዛት የአራተኛ አመት) ተማሪዎች ናቸው። ስለ ጊዜአችሁ እና መልካምነታችሁ በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏

የተሳተፋችሁትን ተማሪዎች በሙሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! 🙏

||
@ASTU_Network
23👏15🙏2🔥1
#SoCEA

Second-year SoCEA students section and group

|| @ASTU_Network
4👍1🙏1
#Ad

🔒 Secure Your Dorm Room with Ease! 🔒


Tired of weak locks or worrying about safety? Get your high-quality Door Lock Cylinder today—perfect for ASTU students who want peace of mind + extra security in their rooms.

Affordable price
Easy to install
Strong & reliable


👉 Limited stock, order now and keep your space safe!

📩 DM me to reserve yours today!
@LILAD_1
📞 0931460438
📞 0703401131

.
2
👤🗣 ሜካኒካል ነው የደረሰኝ። ከሲቪል ወደ ሜካኒካል መቀየር የሚፈልግ ያናግረኝ 👉 @soloeren

👩🗣 ሜካኒካል ነው የደረሰኝ። ወደ ሲቪል መቀየር ፈልጌ ነበር። ከሲቪል ወደ ሜካኒካል መቀየር የሚፈልግ ያናግረኝ 👉 @betty6b
.
🥱21🤷‍♀1