ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.45K photos
33 videos
289 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
#Registration #Update For some students, particularly second-year students, registration has officially started. However, some students still haven’t seen the update. || @ASTU_Network
#Update

For those who haven't registered due to the system's previous unavailability, you can now register as the system is fully operational.

🔗 Portal Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et


Get registered and obtain your registration slip!

Thank you!

||
@ASTU_Network
5🙏3🤗1
ዛሬ ግቢ የገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ፈጣሪ በሰላም አደረሳችሁ 🤗🙏

ፈጣሪ ይመስገን! 🙏

|| @ASTU_Network
57🙏16😭2🥰1👏1
💁🏻‍♂ የASTU የምግብ ሰዓት (ካፌ)👇

🍞 ቁርስ 👉 12:30—2:30
🍲 ምሳ  👉
5:30—7:30
🍛 እራት 👉
10:30—12:30

👉 ምናልባት ከረሳችሁ ለማስታወስ ያክል ነው... 😁 LOL

|| @ASTU_Network
😁482
ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች

School ወይም department መቀያየር የምትፈልጉ የኢንጂነሪንግ ወይም የአፕላይድ ተማሪዎች ከምትቀይሩት ሰው ጋር በመሆን ደብዳቤ በመፃፍ ለማስገባት ሞክሩ። ከምትቀይሩት ሰው ጋር የሁለታችሁንም ስም እና ሀሳብ የያዘ አጠር ያለ ደብዳቤ ጽፋችሁ አስገቡ። የምትቀይሩበትን አሳማኝ ምክንያት ለማቅረብ ሞክሩ። በተጨማሪም የምስክር ወረቀት ወይም ማስረጃ ካላችሁ ሊረዳችሁ ይችላል። ለምሳሌ ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ለመማር ኤሌክትሪካል መግባት ከፈለጋችሁ ከዚህ በፊት በተለያየ የቴክኖሎጂ ነገሮች ላይ ተሳትፋችሁ ማስረጃ ካላችሁ ሊጠቅማችሁ ይችላል።

ይቀየራል ወይ በሚለው እርግጠኝነት ባይኖርም እድል ሊኖረው ይችላል። ሞክሩ።

|| @ASTU_Network
👀54👍2
#SoEEC

Second year first semester class schedule for SoEEC


|| @ASTU_Network
5💔3👍1
#CSE

Class schedule for third year CSE students


|| @ASTU_Network
💔3
#SE

Class schedule for third year SE students


|| @ASTU_Network
💔43
#ECE

Class schedule for third year ECE students


|| @ASTU_Network
💔21
#EPCE

Class schedule for third year EPCE students


|| @ASTU_Network
💔21
ASTU Network ®️
👉 የአንዳንድ አፕላይድ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምደባ መጀመሪያ ከነበረው አሁን እንደተቀየረ እያየን ነው። ነገርግን እስከአሁን ሰዓት ድረስ በዚህ ጉዳይ ከግቢው የተባለ ምንም አይነት ነገር ወይም የወጣ መረጃ የለም። 👉 ምናልባት የሲስተም ችግር ሊሆን ይችላል ብለን እናስባለን። ለማንኛውም ፖርታላችሁን በየጊዜው check አድርጉ። አዲስ ነገር ካለ ለማሳወቅ እንሞክራለን። || @ASTU_Network
የአንዳንድ የሁለተኛ አመት የአፕላይድ ተማሪዎች የዲፓርትመንት ምደባ ተቀይሯል። መጀመሪያ በፍላጎታቸው እና በውጤታቸው መሰረት ነበር የተመደበው። ነገርግን ምክንያቱ በማይታወቅ ሁኔታ ምደባው ተቀይሯል። ተማሪዎችም በማይፈልጉት ዲፓርትመንት ተመድበዋል።

እስከ ቢሮ ድረስ በአካል ሄደን ስለጉዳዩ ለመጠየቅ ሞክረናል። አንዳንዶቹ ድርጊቱን ክደው “ስለምትሉት ነገር ምንም የምናውቀው ነገር የለም” ሲሉ ፣ ሌሎች ደግሞ አርፋችሁ ተማሩ በሚል አይነት አነጋገር ለመመለስ ሞክረዋል። ሌሎች ደግሞ “እኛ አይደለንም ሲስተሙ ነው እንደዛ ያደረገው” እያሉ ነው።

ይሄንን ያደረገው ሲስተሙም ይሁን ሰው ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር ነው እንዴ? ምን ማለት ነው ይሄ?? ከዚህ በላይ የተማሪን ሞራል የሚገድል ነገር ከወዴት ይገኛል???

ተማሪዎች ለፍተው ጥረው ግረው ባመጡት ውጤት ዲፓርትመንት ከተመደበ በኋላ ምንም ሳያሳውቁ እና ግልጽ ሳያደርጉ ምደባውን ቀይሮ እንደዚህ አይነት ምክንያት ማቅረብ ይሄን ከሚያክል ትልቅ ዩኒቨርስቲ የሚጠበቅ ተግባር አይደለም።

ይሄንን ጉዳይ ዩኒቨርስቲው በሚገባ ተመልክቶት በአፋጣኝ ማስተካከያ እንዲያደርግ እንጠይቃለን።

|| @ASTU_Network
👍257😭6💔3🤬1
Applied science Students Department  ለመቀየር የምትፈልጉ (specially Pharmacy & Industrial የተመደባችሁ) DM me i really need this  i will do anything even if you want a payment  please DM me ASAP🙏

DM: @WWE2K35
1
Basically ያኔ የቀን የካፌ cost sharing በቀን 100 ብር እንዲሆን የተደረገው ሲባል እንደነበረው የዕለታዊ ፍጆታ ዋጋ እየጨመረ ስለሆነ እና ለተማሪዎች ጥራት ያለው ምግብ ለማቅረብ ወይም ተማሪዎችን ለመጥቀም ተብሎ ሳይሆን የ cost sharing'ን የገንዘብ መጠን ለመጨመር ነው። ገንዘቡ ከተጨመረ በኋላ እንደውም በፊት ከነበረው የምግቡ ጥራት እንደቀነሰ አይተናል። ያሳፍራል! 👎😏
.
👏37💯3😭32💔1
#FYI

💁🏻‍♂ You can check your cost-sharing debt on your portal by following: Academic History > Cost Sharing History.

👉 If possible, drop your screenshots in the comments 🙏😁👇

|| @ASTU_Network
😭101💔1
#MSE

Class schedule for third, fourth and fifth year MSE students


|| @ASTU_Network
5💔1
#ME

Class schedule for third year Mechanical Engineering students


|| @ASTU_Network
💔21
#ME

Class schedule for fourth year Mechanical Engineering students


|| @ASTU_Network