ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#ASTU

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡

በዚህም የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 21 እና 22/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ትምህርት መስከረም 23/2018 ዓ.ም ይጀምራል የተባለ ሲሆን፤ በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 23-24/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

|| @ASTU_Network
👏92
Academic_Calander_2018_E_C_Final.pdf
565.4 KB
#Academic_Calendar #2018

Adama Science and Technology University academic calendar for 2025/2026 (2018 E.C).

©️ ASTU Registrar

||
@ASTU_Network
6👎3🔥2
ASTU Network ®️
መስከረም 21 እና 22/2018 ዓ.
We have two weeks left until we return to campus and resume that ASTU life... 😁

What do you feel about that?😁
.
😭41💔108🕊3😴2🤷‍♀1
ASTU Network ®️
We have two weeks left until we return to campus and resume that ASTU life... 😁 What do you feel about that?😁 .
#JustForFun 😁

Why are you crying? You can’t complain about this! Some have already left home in early Meskerem, and we still have two weeks left.

Plus, ASTU is our best campus 👌🎓. How can you feel bad about coming back to ASTU—the GOAT and the top S&T university in our country’s history? 😁 People are placing their hopes on ASTU to transform our country.

Do you agree about that?😅
.
🤣50👏6👀32🤷‍♀1🤷‍♂1👎1😡1
ASTU Network ®️
Academic_Calander_2018_E_C_Final.pdf
#Academic_Calendar #2018

📑 Adama Science and Technology University final academic calendar for 2025/2026 (2018 E.C).

➲ Photo 1: For all regular undergraduate and postgraduate (MSc/PhD) programs

➲ Photo 2: Special calendar for Pharmacy department

➲ Photo 3: For second-year and above undergraduate extension programs

©️ ASTU Registrar

||
@ASTU_Network
7🙏1
Guys, I'm really heartbroken today. 💔😭

I lost my friend suddenly. 💔😭

I'm not writing this to tell you about his passing. I'm writing this so you may learn something, take warning, and be careful! 😥

He was in the living room watching a movie. They had a pistol 🔫 (ሽጉጥ) with them. I don't know the details if he saw something in the movie and wanted to try it. He was watching the movie alone. Then he took the pistol 🔫 and accidentally shot himself in the head 😭.

I don't know if he did it intentionally (maybe he was in a secret depression and giving up) or unintentionally (maybe he just wanted to act like someone he saw in the movie). I can't say he did this because he was a child; he completed 12th grade this year. He was a very humble and clever student. 💔😭

At the time of the shooting, his mother was in the kitchen. 😭 When she heard something strange from the living room, she came quickly and found her lovely, firstborn son dead.😭

When I see his family, especially his mother, crying, I can't control myself. I can't... 😭💔😭

So, what I wanted to say is that if you have any kind of gun in your home, please store it properly. And if you've ever wanted to try something you saw in a movie, please stop now. It's better to remove the bullets from any guns in your home if they have no purpose and are just stored somewhere. 🙏

Please take care! 😓

Broye, may your soul rest in peace! 🕊💔😭
.
😭59🕊10💔76😁5👍1🤯1
ASTU Network ®️
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሄዱ ገቢዎች ሚኒስቴር አሳሰበ። የገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ የወጪ መጋራት ተጠቃሚ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማውጣት እንዳለበት አስታውሷል። ሚኒስቴሩ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት (ዩኒቨርሲቲዎች) አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ…
#TIN

👉 “ግቢ ስንሄድ TIN number መያዝ ግዴታ ነው ወይስ አይደለም?” የሚለውን ጥያቄ በብዙ ተማሪዎች እየተጠየቅን ነው። ሆኖም እንደ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ መሰረት TIN number አውጡ ተባለ እንጂ ዩኒቨርሲቲዎች ግዴታ አላደረጉም። ስለዚህ አሁን ላይ ተመዝግቦ ለመማር TIN number ግዴታ አይደለም ብለን እናስባለን። ግዴታ በሚሆንበት ጊዜ ዩኒቨርሲቲዎች ያሳውቃሉ። አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለምዝገባ ወይም ትምህርት ለመማር TIN ግዴታ ነው ብሎ እንዳላሳወቀ ይታወቃል።

👉 ነገር ግን የሚሆነው እና የሚባለው ስለማይታወቅ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ወደ ግቢ ስንሄድ TIN number አውጥተን ይዘን ብንሄድ አይከፋም። ወደ ግቢ የምንገባበት ጊዜ እየደረሰ ስለሆነ TIN number እስካሁን ያላወጣችሁ ተማሪዎች በየወረዳችሁ (በየአስተዳደር መዋቅራችሁ) የገቢዎች ቢሮ አስፈላጊውን መረጃ ይዞ በመገኘት እና TIN number በማውጣት እራሳችሁን ከአላስፈላጊ መጉላላት ጠብቁ እንላለን።

➲ TIN number ምንድነው? ለምን አስፈለገ? ጥቅሙስ ምንድነው? የሚል ጥያቄ ካላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ 👇

🔗: https://t.me/ASTU_Network/1723


||
@ASTU_Network
🙏94👍1🤝1
#Academic_Calendar #2018

👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደርን ይፋ ባደረገው መሰረት በአመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇

1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]


➠ Oct.1 - 2/2025 G.C.
(Wednesday - Thursday)
➥ መስከረም 21 - 22/2018 ዓ.ም
(ረቡዕ - ሐሙስ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]


Oct.3 - 6/2025 G.C.
(Friday - Monday)
➥ መስከረም 23-26/2018 ዓ.ም
(አርብ - ሰኞ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]


Oct.3/2025 G.C.
(Friday)
➥ መስከረም 23 /2018 ዓ.ም
(አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

4. First Semester Mid-Exam
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ሚድ ፈተና]


➠ Nov.17-21/2025 G.C.
(Monday - Friday)
➥ ህዳር 8-12/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

5. First Semester Class End
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]


➠ Jan.2/2026 G.C.
(Friday)
➥ ታህሳስ 24/2018 ዓ.ም
(አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

6. First Semester Final Exam
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]


➠ Jan.5-16/2026 G.C.
(Monday - Next Friday)
➥ ታህሳስ 27 - ጥር 8/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _
🔹♦️🔷 🔶 ▶️ 🔶 🔷♦️🔹
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _


7. Inter-Semester Break
[የሴሚስቴር የእረፍት ጊዜ]

➠ Jan.19-Feb.1/2026 G.C.
(Monday - Next Sunday)
➥ ጥር 11 - ጥር 24 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ እሁድ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _
🔹♦️🔷  🔶 🔶 🔷♦️🔹
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _


8. 2nd Semester Registration/Readmission
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ]


➠ Feb.2 - 3/2026 G.C.
(Monday - Tuesday)
➥ ጥር 25 - 26/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ማክሰኞ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

9. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]


➠ Feb.4-5/ 2026 G.C.
(Wednesday - Thursday)
➥ ጥር 27 - 28/2018 ዓ.ም
(ረቡዕ-ሐሙስ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

10. Second Semester Classes Begin
[የሁለተኛው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]


➠ Feb.4 /2026 G.C.
(Wednesday)
➥ ጥር 27 /2018 ዓ.ም
(ረቡዕ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

11. Second Semester Mid-Exam
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ሚድ ፈተና]


➠ Mar.23-27/2026 G.C.
(Monday - Friday)
➥ መጋቢት 14 - 18/ዓ.ም
(ሰኞ - አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

12. Second Semester Class End
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ]


➠ May 15/2026 G.C.
(Friday)
➥ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም
(አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

13. Second Semester Final Exam
[የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና]


➠ May 18-29/2026 G.C.
(Monday - Next Friday)
➥ ግንቦት 10 - 21/2018 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

14. Non-graduating students leave from the campus
[ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን]


➠ Jun.1/2026 G.C.
(Monday)
➥ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም
(ሰኞ)


_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _

15. Graduation Day! 🎓
[የምረቃ ቀን]


➠ June 20/2026 G.C.
(Saturday)
➥ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም
(ቅዳሜ)


©️ ASTU Registrar

👆 በአመቱ የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ከላይ ያሉትን ይመስላሉ። የሚቀየር ነገር ካለ እናሳውቃለን! ለተጨማሪ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ! ❤️

እናመሰግናለን! 🙏

||
@ASTU_Network
20❤‍🔥4👍4🤬2
#TIN

“ተማሪዎች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲያገኙ የሚደረግበትን አሰራር ለማመቻቸት እየተሰራ ነው” — የገቢዎች ሚኒስቴር

በ2018 የትምህርት ዘመን ወደ መንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) በሁሉም ቅርንጫፎች እየሰጠ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

በሚኒስቴሩ የታክስ ከፋዮች ምዝገባ እና አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ፋና፤ የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራትን በተመለከተ  ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ክፍያ የመክፈል በሕግ የተቀመጠ ኃላፊነት እንዳለባቸው ገልጸዋል።

ይህንን የወጪ መጋራት ክፍያን ለመሰብሰብ እንዲያመች በአዋጁ መሠረት ለገቢዎች ሚኒስቴር በተሰጠው ኃላፊነት፤ በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተግባራዊ እንደሚደረግ ተናግረዋል፡፡

አሰራሩ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ተግባራዊ  እየተደረገ መሆኑን አንስተው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን የፌዴራል ዋና ኦዲተር ተቋማት ወይም ቀጣሪዎችና ባለድርሻ አካላት የወጪ መጋራትን ከመሰብሰብ አንፃር የተሰራው ሥራ ክፍተት ያለበት ሆኖ በመገኘቱ ያለውን አሰራር ለማሻሻል ያለመ መሆኑን  ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች የወጪ መጋራት ክፍያቸውን በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በቀላሉ መፈፈም እንዲችሉ ለማድረግም ያለመ መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም መሠረት የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ የፋይዳ ቁጥር በመያዝ፤ በሁሉም የገቢዎች ቢሮ ቅርንጫፎች በመገኘት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመውሰድ ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል።

ተማሪዎች ባሉባቸው ዩኒቨርስቲዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲያገኙ የሚደረግበትን አሰራር ለማመቻቸት እየተሰራ ነው ተብሏል ።

|| @ASTU_Network
10🤷‍♀1
#TechNews

አልቤንያ AI ሚኒስትር ሾመች‼️

ሙስናን ለመዋጋት በዓለም የመጀመሪያዋ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቦት በአልቤኒያ በሚኒስተርነት ተሾማለች፡፡

የአልቤንያው ጠቅላይ ሚኒስተር ኤዲ ራማ በካቢኔያቸው በኤ.አይ የበለጸገች ሚኒስትር ሙስናን ለመከላከል በማለት ሾመዋል፡፡ ዲዬላ የተሰኘ ስያሜ የተሰጣት ሚኒስትሯ በአካል የማትቀርብ የካቢኔው አባል በሚል አስተዋውቀዋታል፡፡ በዚህም የመንግሥት ጨረታዎች መቶ በመቶ ከሙስና የፀዱ ይሆናሉ መባሉን አልጀዚራ አስነብቧል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲዬላ ምን ዓይነት የሰዎች ቁጥጥር ሊኖር እንደሚችል ወይም ቦቷን ላልተፈለገ ተግባር ተጋላጭ የመሆንን ጉዳይ አስመልክቶ ዝርዝር መግለጫ አልሰጡም።

የአልቤኒያ ባሕላዊ አልባሳት ለብሳ በሴት ገጽታ የቀረበችው ዲዬላ ሕጋዊ ተቀባይነቷን ለማረጋገጥ ተጨማሪ ስራ ሊያስፈልግ እንደሚችል የሕግ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡

ዲዬላ መጀመሪያ ላይ በአልቤኒያ የኤሌክትሮኒክስ የሕዝብ አገልግሎት መድረኮች ላይ ምናባዊ ረዳት በመሆን ነበር ስራ የጀመረችው፡፡ በዚህም ተጠቃሚዎች ገፁን እንዲጎበኙ እና ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ዲጂታል ሰነዶችን እንዲያገኙ ረድታለች።

|| @ASTU_Network
😁122🔥2🤯2
👉 Last Year's Cutoff Point (CGPA) for SE in Different Universities

➲ AAU: 3.95
➲ AASTU: 3.78
➲ ASTU: 3.25

☝️ Moral of the Story: 🥲
👉 If the cutoff point for a highly desired department at some random campus is low, it doesn't mean the students are dumb, it means that campus is basically Earth's h*ll... 🔥🤯🤣

Don't underestimate ASTU! 😈🤫😎
.
🤣50💯22👍72👏2😭2👎1
#NOTICE ‼️

➲ For all ASTU Senior Students:


The dorm assignments for this year have been updated. You can check your assignments on the portal.

🌐 Portal Link 👇

🔗: https://estudent.astu.edu.et/


||
@ASTU_Network
6🤷‍♀1🙈1
ASTU Network ®️
#NOTICE ‼️ ➲ For all ASTU Senior Students: The dorm assignments for this year have been updated. You can check your assignments on the portal. 🌐 Portal Link 👇 🔗: https://estudent.astu.edu.et/ || @ASTU_Network
Dorm assignments for some schools haven't been updated yet. They will be available soon. Please check back later.

Also, the assignments might be reassigned, so recheck the portal periodically!

Thank you!

|| @ASTU_Network
🙏52🤷‍♀1🤝1
📢 10 Great Sample Questions for UAT – Addis Ababa University

Quantitative (Math)

1️⃣ Question: If a car travels 120 km in 2 hours, what is its average speed?

A. 50 km/h B. 60 km/h C. 70 km/h D. 80 km/h

Answer: B. 60 km/h

Explanation: Average speed = distance ÷ time = 120 ÷ 2 = 60 km/h

2️⃣ Question: Solve for x: 2x + 7 =19

A. 5 B. 6 C. 7 D. 8
Answer: B. 6

Explanation: 2x + 7 = 19 → 2x = 12 → x = 6

3️⃣ Question: A shop sells pencils at 5 for 10 birr. How much will 12 pencils cost?

A. 18 B. 24 C. 22 D. 20
Answer: B. 24
Explanation: 1 pencil = 2 birr → 12 × 2 = 24 birr

4️⃣ Question: The average of five numbers is 12. If one of the numbers is 15, what is the sum of the remaining four numbers?

A. 45 B. 40 C. 48 D. 50

Answer: A. 45

Explanation: Total sum = 12 × 5 = 60. Subtract 15 → 60 – 15 = 45

Verbal (English)

5️⃣ Question: Choose the word opposite in meaning to “ancient”:

A. Old B. Modern C. Historic D. Antique

Answer: B. Modern
Explanation: “Ancient” means very old; the opposite is “modern.”
6️⃣ Question: Fill in the blank: She ____ to the market yesterday.

A. go B. went C. goes D. going
Answer: B. went
Explanation: Past tense of “go” is “went.”

7️⃣ Question: Identify the correctly spelled word:
A. Recieve B. Receive C. Recive D. Receve

Answer: B. Receive

Explanation: Correct spelling (rule: i before e except after c).
Logical Reasoning

8️⃣ Question: If all roses are flowers and some flowers fade quickly, which statement is true?

A. All roses fade quickly B. Some roses may fade quickly C. No rose fades quickly D. Roses are not flowers

Answer: B. Some roses may fade quickly

Explanation: Not all flowers fade quickly, but some may. Since roses are flowers, some may fade.

9️⃣ Question: Find the next number in the series: 2, 4, 8, 16, ___

A. 18 B. 20 C. 32 D. 24

Answer: C. 32
Explanation: Each number doubles the previous: 2×2=4, 4×2=8, 8×2=16, 16×2=32.

🔟 Question: A is taller than B. C is shorter than A but taller than B. Who is the shortest?

A. A B. B C. C D. Cannot determine

Answer: B. B
Explanation: A > C > B → B is the shortest.


Posted by AAU NEWS

🛑 BUT WAIT❗️🫥

WHAT...🤔👀 ... HOW🤷‍♂️🤣
.
🤣359🤷‍♀1👏1😭1👀1😘1
#Fun

👉 After a week...

*No one:


*ASTU Network:
#Lost_Id
Ugr/351***/16
Contact: @* * * * * 😭🤦🏻‍♂😂
.
🤣56😭63😁2🤷‍♀1🫡1
ASTU Network ®️
መስከረም 21 እና 22/2018 ዓ.ም
◃ ◅ ◄ ◆ 8⃣ ◆ ► ▻ ▹

If you just look at it normally, it seems like just a number. But if you look carefully, it’s not... 😁
.
😭5🥱3💔1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#AI 🤖

🇦🇱 Albania's "AI Minister" Delivers First Speech in Parliament 🗣

🥸 Critics: The appointment violates the constitution, as by law a minister must be an Albanian citizen, and Diella obviously does not have a passport.

👨🏻‍💼 Former Prime Minister Sali Berisha: The move is unconstitutional and just for show. We will take it to the Constitutional Court.

🤖 Diella: I am not a threat to the constitution. I didn’t come to replace people, but to help them. I have already assisted citizens nearly one million times with local government services through the e-Albania platform. Let me remind you, the real danger to constitutions has never been the machines but the inhumane decisions of those in power.

🥸 Critics: Then who will be responsible for mistakes made by the AI?

📹 Watch the video 👆

|| @ASTU_Network
3😁2🕊1
#tech_tip

Chatgpt የሚሰጠንን ምላሽ customize ማድረግ እንደምችል ታውቃላችሁ?

ለchatGPT ስለኛ የፈለግነውን ነገር share በማድረግ የሚመልስልንን መልስ በዛ መሰረት እንዲመልስልን ማድረግ እንችላለን።  ይህም በcustom instructions ይባላሉ። ይህንንም on/off እያደረግን መጠቀም እንችላለን።

ፕሮፋይላችን ውስጥ ከገባን በኋላ personalization ከዛ enable Customization የሚለውን  on በማድረግ custom instructions, Nickname, more about you የሚሉት ውስጥ ስለኛ ልዮ ልዩ መረጃዎችን በማስገባት chatGpt የሚሰጠንን ምላሽ ማስተካል እንችላለን።

ማሳሰቢያ፡ Enable personalization የሚለው on ማድረግ እና ካስተካከላችሁ በኋላ የright ምልክቱን መንካት አትርሱ። ከዚህ በኋላም በChatGpt ምላሾች ላይ ለውጥ ልታዩ ትችላላችሁ።

© bigahbesha_softwares

|| @ASTU_Network
6😁3👀3🤷‍♂1🔥1