ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አምጥተው ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች በደረጃ፦
- አዳሪ ትምህርት ቤቶች 87.1%
- ዓለም አቀፍ ኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች 86.6%
- የግል ትምህርት ቤቶች 51.6%
- የመንግሥት መደበኛ ትምህርት ቤቶች 5.6%
በሌላ በኩል 1,249 ትምህርት ቤቶች ዘንድሮ ምንም ተማሪ አለማሳለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገልፀዋል።
ይህም ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ተጨማሪ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል።
መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው።
|| @ASTU_Network

🕊2
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል።
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
|| @ASTU_Network
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
|| @ASTU_Network
🕊2
በ12ኛ ክፍል ፈተና 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል
ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ውጤትን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን ማሳለፍ እንደቻሉ አመልክተዋል።
ፈተናውን 134 ሺህ 609 ተማሪዎች በኦንላይን መውሰዳቸውን አስታውሰው÷ ከእነዚህ መካከል 29 ሺህ 233 ተማሪዎች ማለፍ እንደቻሉ ጠቁመዋል።

❤1😢1
" ስንጠብቅ ያነበረው ይህንን ውጤት ነው " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
በ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት 585,879 ተማሪዎች መካከል 48,929 ተማሪዎች 50 በመቶ አምጥተው አልፈዋል። ይህም 8.4 በመቶ ነው።
በ2016 ዓ/ም ከ674,823 ተማሪዎች ያለፉት 36,409 ወይም 5.4 በመቶ ነበሩ።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በ2017 ዓ/ም ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት ምን አሉ?
" ስንጠብቅ ያነበረው ይህንን ውጤት ነው።
የመጀመሪያ ሾክ ነበር ከዛ ግን በራሱ ውጤት የሚያልፍ ተማሪ እየመጣ ነው።
የፈተና ስርአታችን ሊያመጣው የሚፈልገው ውጤት እየመጣ ነው ትክክለኛው መስመር መሆኑን የተረዳንበት ነው።
ይህንን ሃገር የሚጠበቅበት ቦታ ለማድረስ ለእዛ የሚበቃ ትውልድ እያፈራን ነው።
በእዚሁ እንዲቀጥል ነው የምንሰራው።
15-20 በመቶ የሚሆን ማክሲመም ተማሪ እንዲያልፍ ነው የምንሰራው ሁለት እና ሦስት አመት ይፈጅብናል ነገር ግን እንደርስበታለን።
ዘንድሮም ጥሩ ውጤት ነው የመጣው ነው ነገር ግን የሚያኩራራ አይደለም በሚቀጥሉት ሦስት አመታት የተሻለ ውጤት ይመጣል " ብለዋል።

🤷♀2❤1
#MoE : የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።
|| @ASTU_Network
|| @ASTU_Network
❤1🕊1
ASTU Network ®️
#MoE : የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል። || @ASTU_Network
⌛ የ2017 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ውጤት አጠቃላይ መረጃ
👉 በአጠቃላይ ለፈተና የተመዘገቡ ተማሪዎች
> በቁጥር:
> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
> ከማህበራዊ ሳይንስ:
👉 አጠቃላይ የተፈተኑ (ለፈተና የተቀመጡ) ተማሪዎች
> በቁጥር:
> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
● በፐርሰንት:
> ከማህበራዊ ሳይንስ:
● በፐርሰንት:
👉 ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች
> በአጠቃላይ:
● በፐርሰንት:
> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
● በፐርሰንት:
> ከማህበራዊ ሳይንስ:
● በፐርሰንት:
👉 ካለፉት ተማሪዎች
> ወንድ:
● በፐርሰንት:
> ሴት:
● በፐርሰንት:
👉 ፈተናውን የወደቁ
> በቁጥር:
> በፐርሰንት:
👉 በኦንላይን የተፈተኑ
> በአጠቃላይ:
> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
> ከማህበራዊ ሳይንስ:
> ያለፉ:
● በፐርሰንት:
> የወደቁ:
● በፐርሰንት:
👉 በወረቀት የተፈተኑ
> በቁጥር:
> ያለፉ:
● በፐርሰንት:
> የወደቁ:
● በፐርሰንት:
👉 አማካይ ውጤት
> አዳሪ ት/ቤቶች:
> የግል ት/ቤቶች:
> የመንግስት መደበኛ:
> የማታ ተማሪዎች:
👉 ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አምጥተው ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች በደረጃ
> አዳሪ ትምህርት ቤቶች:
> ዓለም አቀፍ ኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች:
> የግል ትምህርት ቤቶች:
> የመንግሥት መደበኛ ትምህርት ቤቶች:
👉 ከፍተኛ ውጤት (ከ600)
> ከተፈጥሮ ሳይንስ
● ወንድ:
● ሴት:
> ከማህበራዊ ሳይንስ
● ወንድ:
● ሴት:
👉 ትምህርት ቤቶች
> ምንም ተማሪ ያላሳለፉ:
> ሁሉንም ተማሪ ያሳለፉ:
👉 ከ500 በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች
> በአጠቃላይ:
> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
> ከማህበራዊ ሳይንስ:
> ከአዲስ አበባ:
> ከኦሮሚያ:
> ከአማራ:
👉 በተጨማሪ
> አዲስ አበባ ከተማ ላይ 29% የሚሆኑት ተማሪዎች አልፈዋል።
> እንደ ሀገር 100% ካሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች መካከል 15ቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው፡፡
> ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች: አዲስ አበባ ፣ ሐረሪ እና አማራ ክልል ናቸው።
|| @ASTU_Network
👉 በአጠቃላይ ለፈተና የተመዘገቡ ተማሪዎች
> በቁጥር:
608,588> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
309,547> ከማህበራዊ ሳይንስ:
299,041👉 አጠቃላይ የተፈተኑ (ለፈተና የተቀመጡ) ተማሪዎች
> በቁጥር:
585,893> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
297,540● በፐርሰንት:
50.2%> ከማህበራዊ ሳይንስ:
288,353● በፐርሰንት:
49.2%👉 ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች
> በአጠቃላይ:
48,929● በፐርሰንት:
8.4%> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
33,993● በፐርሰንት:
11.4%> ከማህበራዊ ሳይንስ:
14,936● በፐርሰንት:
5.2%👉 ካለፉት ተማሪዎች
> ወንድ:
30,451● በፐርሰንት:
9.9%> ሴት:
18,478● በፐርሰንት:
6.7%👉 ፈተናውን የወደቁ
> በቁጥር:
536,962> በፐርሰንት:
91.6%👉 በኦንላይን የተፈተኑ
> በአጠቃላይ:
134,607> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
73,907> ከማህበራዊ ሳይንስ:
60,700> ያለፉ:
29,233● በፐርሰንት:
21.7% > የወደቁ:
105,374● በፐርሰንት:
78.3%👉 በወረቀት የተፈተኑ
> በቁጥር:
451,273> ያለፉ:
19,696● በፐርሰንት:
4.4% > የወደቁ:
431,577● በፐርሰንት:
95.6%👉 አማካይ ውጤት
> አዳሪ ት/ቤቶች:
71%> የግል ት/ቤቶች:
51%> የመንግስት መደበኛ:
30.6%> የማታ ተማሪዎች:
25.9%👉 ከ50 በመቶ በላይ ውጤት አምጥተው ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች በደረጃ
> አዳሪ ትምህርት ቤቶች:
87.1%> ዓለም አቀፍ ኮሚዩኒቲ ት/ቤቶች:
86.6%> የግል ትምህርት ቤቶች:
51.6%> የመንግሥት መደበኛ ትምህርት ቤቶች:
5.6%👉 ከፍተኛ ውጤት (ከ600)
> ከተፈጥሮ ሳይንስ
● ወንድ:
591● ሴት:
579> ከማህበራዊ ሳይንስ
● ወንድ:
562● ሴት:
548👉 ትምህርት ቤቶች
> ምንም ተማሪ ያላሳለፉ:
1,249> ሁሉንም ተማሪ ያሳለፉ:
50👉 ከ500 በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች
> በአጠቃላይ:
2,384> ከተፈጥሮ ሳይንስ:
2215> ከማህበራዊ ሳይንስ:
169> ከአዲስ አበባ:
888> ከኦሮሚያ:
794> ከአማራ:
385👉 በተጨማሪ
> አዲስ አበባ ከተማ ላይ 29% የሚሆኑት ተማሪዎች አልፈዋል።
> እንደ ሀገር 100% ካሳለፉ 50 ትምህርት ቤቶች መካከል 15ቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው፡፡
> ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች: አዲስ አበባ ፣ ሐረሪ እና አማራ ክልል ናቸው።
|| @ASTU_Network
❤6🙏2🆒1
#ASTU
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል፡፡
በዚህም የሁለተኛ ዓመት እና ከዚያ በላይ መደበኛ የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ መስከረም 21 እና 22/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት መስከረም 23/2018 ዓ.ም ይጀምራል የተባለ ሲሆን፤ በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 23-24/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡

👏9❤2
Academic_Calander_2018_E_C_Final.pdf
565.4 KB
#Academic_Calendar #2018
Adama Science and Technology University academic calendar for 2025/2026 (2018 E.C).
©️ ASTU Registrar

❤6👎3🔥2
ASTU Network ®️
መስከረም 21 እና 22/2018 ዓ.
We have two weeks left until we return to campus and resume that ASTU life... 😁
What do you feel about that?😁
.
What do you feel about that?😁
.
😭41💔10❤8🕊3😴2🤷♀1
ASTU Network ®️
We have two weeks left until we return to campus and resume that ASTU life... 😁 What do you feel about that?😁 .
#JustForFun 😁
Why are you crying? You can’t complain about this! Some have already left home in early Meskerem, and we still have two weeks left.
Plus, ASTU is our best campus 👌🎓. How can you feel bad about coming back to ASTU—the GOAT and the top S&T university in our country’s history? 😁 People are placing their hopes on ASTU to transform our country.
Do you agree about that?😅

🤣50👏6👀3❤2🤷♀1🤷♂1👎1😡1
ASTU Network ®️
Academic_Calander_2018_E_C_Final.pdf
#Academic_Calendar #2018
📑 Adama Science and Technology University final academic calendar for 2025/2026 (2018 E.C).
➲ Photo 1: For all regular undergraduate and postgraduate (MSc/PhD) programs
➲ Photo 2: Special calendar for Pharmacy department
➲ Photo 3: For second-year and above undergraduate extension programs

❤7🙏1
Guys, I'm really heartbroken today. 💔😭
I lost my friend suddenly. 💔😭
I'm not writing this to tell you about his passing. I'm writing this so you may learn something, take warning, and be careful! 😥
He was in the living room watching a movie. They had a pistol 🔫 (ሽጉጥ) with them. I don't know the details if he saw something in the movie and wanted to try it. He was watching the movie alone. Then he took the pistol 🔫 and accidentally shot himself in the head 😭.
I don't know if he did it intentionally (maybe he was in a secret depression and giving up) or unintentionally (maybe he just wanted to act like someone he saw in the movie). I can't say he did this because he was a child; he completed 12th grade this year. He was a very humble and clever student. 💔😭
At the time of the shooting, his mother was in the kitchen. 😭 When she heard something strange from the living room, she came quickly and found her lovely, firstborn son dead.😭
When I see his family, especially his mother, crying, I can't control myself. I can't... 😭💔😭
So, what I wanted to say is that if you have any kind of gun in your home, please store it properly. And if you've ever wanted to try something you saw in a movie, please stop now. It's better to remove the bullets from any guns in your home if they have no purpose and are just stored somewhere. 🙏
Please take care! 😓
Broye, may your soul rest in peace! 🕊💔😭

😭59🕊10💔7❤6😁5👍1🤯1