ASTU Network ®️
4.24K subscribers
1.54K photos
33 videos
292 files
366 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
2️⃣ days left ‼️

You all should be about to complete preparing everything to get out of your comfort zone (home) 😁
😭24🗿5💔4🤯2👎1🥰1
ከ 2K በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ ከ 1K በታች ሆነን እንደምንቀጥል ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰

ከአንድ ቀን በኋላ የሁለተኛ አመት ምዝገባችንን ስንመዘገብ በዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድንመዘገብ ማሳሰብ እንወዳለን 💔💔

@ASTU_Network
🤣17😢10💯21
የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ... በተለይ የከሰዓት class ላይ ሁሉም ጦዘው ነው class ይገቡ የነበረው 🙃 ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑

ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂
🤣8👍1
#Hours_left 🫥

ከቤት ልትወጡም አይደል ... 🥹
ለቤተሰቦቻችሁ ይህን ምርቃት እንዲመርቋችሁ ንገሯቸው 🤲 🥺

ይሄ ዓመት 👇

1. ጥሩ አስተማሪ ምታገኙበት 😊
2. ግሬዳቹ በ 0.15 ምክንያት ማይቀነስበት 😭
3. ☠️ እንዲህ ያለ ዶርም ሜት ማታገኙበት 😒
4. "A" grade ምትደረድሩበት 🤓
5. Pre engineering s ... ወደ ምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ምትገቡበት 😭😭😭
6. Applied s ... የዲፓርትመንት ትምህርት ጅማሮአችሁ የሰላም ሚሆንበት 🙂
7. በሶአችሁ ቶሎ ማያልቅበት 😋😭
8. ምንም አይነት እቃ ማትዘረፉበት 😑
9. ያሰባችሁትን ውጤት ምታገኙበት 😶
10. በመጨረሻም የተማራችሁት ብቻ ... እደግመዋለሁ የተማራችሁት ብቻ ፈተና ላይ የሚወጣበት 😭😭😭😭😭

... እንዲሆን ቤተሰቦቻችሁ እንዲመርቋችሁ ንገሩአቸው 🤲 ... ምናልባት የሚቀየር ነገር ይኖር ይሆናል 💔💔💔
37👍7🔥3😭2🙏1🫡1
#Complain

Complain በማቅረብ SoEEC መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች የተከፈተ ግሩፕ ነው።

#SoEEC መግባት ምትፈልጉ እና በሌላ ስኩል የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ Join አድርጋችሁ መወያየት ትችላላችሁ 👇

🔗Link🔗
https://t.me/schoolcomplain


@ASTU_Network
👍3
#Notice ‼️

Students whose academic status is "under consideration" please contact 522 office 4 (registrar office) when you come for registration.

Thanks!

©️ Division of Freshman
Program

@ASTU_Network
#Notice ‼️

For all students.
Your dormitory is provided. You can check your block and room number on the portal.

🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et/


@ASTU_Network
👍1
ፈጣሪ ሁላችንንም በሰላም ያገናኘን 🙏
😁22👍7
ASTU Network ®️
#Notice ‼️ For all students. Your dormitory is provided. You can check your block and room number on the portal. 🔗 Link 🔗 https://estudent.astu.edu.et/ @ASTU_Network
የዶርም block እና room № portal ላይ check ማድረግ እንዳትረሱ። ከምዝገባ በኋላ ወደዚያው ስለምትሄዱ።

Room ከያዛችሁ በኋላ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ምዝገባው የተጀመረ አይመስልም 🤷‍♂️
🤷‍♂3👍1
ASTU Network ®️
ምዝገባው የተጀመረ አይመስልም 🤷‍♂️
#Update

For all undergraduate students from 2nd year to 5th year, the registration has officially started.

You can register on your portal.

🔗 Link 🔗
https://estudent.astu.edu.et/


@ASTU_Network
👍5👏21
ASTU Network ®️
ምዝገባው የተጀመረ አይመስልም 🤷‍♂️
የምዝገባው መጀመሪያ ስለሆነ አንዳንድ ችግሮች ይኖራሉ። ስለዚህ በትዕግሥት እስኪስተካከል ድረስ ጠብቁ። እስከ ማታ ድረስ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ብለን እናስባለን።
💔3
#Attention ‼️

#for_1st_and_2nd_year_students

በፊት የነበራቹበት cafe ከ 3,4 እና 5ተኛ አመት ጋር ስለተቀያየረ አሁን የምትሄዱት አምና 3,4 and 5th year ተማሪዎች የነበሩበት cafe ነው።

@ASTU_Network
👏4👍2
⚡️ Second year, first semester materials are on the way 🔥
👍5🔥2
School EEC Semester I.rar
770.7 MB
#SoEEC

⚡️ School of Electrical Engineering & Computing Materials

@ASTU_Network
👍4🤪3🥰1
SoMMC.rar
964.8 MB
#SoMCME

⚡️ School of Mechanical, Chemical & Material Engineering Materials

@ASTU_Network
🤪41👍1
School of CEA.rar
1.8 GB
#SoCEA

⚡️ School of Civil Engineering & Architecture Materials

@ASTU_Network
🤪4👏2
Imagine second year ሆነህ የፍሬሽነት ስሜት ሲሰማህ ... 🤦‍♂️💔
🤣26👍4💔2