ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
"ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስልክ ይዘው እንዳይሄዱ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል" - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) || @ASTU_Network
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ፣ ታብሌት እና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሔዱ ከልክሏል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን አጀማመር ላይ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የበይነ-መረብ ምክክር አድርጓል።

የ2018 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 05/2018 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።

ተማሪዎች ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት እና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን ይዘው በትምህርት ቤት መገኘት ክልክል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

በሌላ በኩል፤ ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናት እና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራን እና የዘርፉ ባለድርሻዎች የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል።

|| @ASTU_Network
🙉6👌53
#GERD 🇪🇹

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ!

የሀገር ኩራት!

#GERD 🇪🇹
#Ethiopia 🇪🇹
.
🔥12🥰5❤‍🔥2🎉2
ASTU Network ®️
Photo
#እንኳን_ደስ_አለን !

የኢትዮጵያውያን የፅናት፣ የብርታት ፣ የአንድነት እንዲሁም በራስ አቅም ሰርቶ የማሳየት ውጤት የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለምርቃት በመብቃቱ እንኳን ደስ አለን።

#ItIsMyDam !
#ግድቡ_የእኔ_ነው !

#GERD 🇪🇹
#Ethiopia 💪🇪🇹

||
@ASTU_Network
1🔥11🤪43🎉1