ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ተቀራራቢ ይዘት ባላቸው የከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራሞች ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ክለሳ በማድረግ ወደ ትግበራ ገብቷል።

ሚኒስቴሩ ከሰኔ 2014 ዓ.ም እስከ ግንቦት 2017 ዓ.ም ድረስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጡ ተቀራራቢ ይዘት እና ስያሜ የነበራቸው ፕሮግራሞችን በመለየት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኢንዱስትሪዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በፕሮግራሞቹ ስያሜ እና ስርዓተ ትምህርት ላይ ማስተካከያ አድርጓል፡፡

ተቀራራብ ይዘት ያላቸው ፕሮግራሞችን በማጠፍ/በማዋሃድ አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜዎች መሰጠቱን በአካዳሚክ ጉዳዮች ዋና ስራ አስፈፃሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከው ደብዳቤ ያሳያል።

በዚህም 147 ፕሮግራሞችን ወደ 54 በመጠቅለል አዳዲስ የፕሮግራሞች ስያሜ መሠጠቱ ተገልጿል። በተወሰኑ ፕሮግራሞች ላይ ማስተካከያ የተደረጉ ሲሆን የታጠፉ ፕሮግራሞች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል።

ይህም በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተግባራዊ እንዲደረግ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። (የፕሮግራሞቹ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።)

©️ tikvahuniversity

|| @ASTU_Network
👀5👎2👏2😁2😨21😢1
#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡


በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡

መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡

መስከረም 12/2018 ዓ.ም
የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡

(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

©️ tikvahuniversity

|| @ASTU_Network
🤷‍♀3🤣32🥰1
🛩 
#Result_Announcement

Results for applicants of different job positions at Ethiopian Airlines are now available. ✈️


💼 Job position results for Ethiopian Airlines applicants are here.

♦️ If you applied for jobs with Ethiopian Airlines, you can find your name here if you passed the screening phase.

🔗 Please visit the | link |

|| @ASTU_Network
3👀1
ሁለት የአሜሪካ ሴናተሮች በግዙፉ ድርጅት ሜታ መተግበሪያዎች ላይ ምርመራ እንዲጀመር ጠየቁ።

እንደ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ እና ኢንስታግራም ያሉ መተግበሪያዎችን በባለቤትነት የሚያስተዳድረው ሜታ ከሰሞኑ የድርጅቱ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ፖሊሲ ቻትቦቶች ህፃናትን በፍቅር እና ስሜታዊ መንገድ እንዲያወሩ ይፈቅዳል የሚል የውስጥ ፖሊሲ ሰነድ  ይፋ ከሆነ በኋላ መነጋገሪያ ሆኗል።

በሪፖርቱ ቲሸርት አላደረገም ለተባለ የ8 አመት ህፃን ቻትቦቱ ሁለመናህ ቆንጆ እና የሚወደድ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጠው ተዘግቧል።

ሜታም የዶክመንቱን ትክክለኛነት አረጋግጦ በዚህ ወር በዚሁ ጉዳይ ላይ ከሮይተርስ ጥያቄ ከቀረበለት በኋላ ቻትቦቶቹ ህፃናትን እንዲያማልሉ እና በፍቅር እንዲያወሩ የሚፈቅደውን ሐረግ መሰረዙን ገልጿል።

የአሜሪካ ሴናተሮች ዶክመንቱ በይፋ ከተሰራጨ በኋላ ነው ሜታ የሰረዘው ሲሉ ኮንግረሱ በአስቸኳይ ምርመራ እንዲጀምርበት ጠይቀዋል።

ሴናተሩች ሜታ ውድ ልጆቻችን በመጠበቅ አንፃር ደካማ ነው ብለዋል።

አሜሪካ የሰው ሰራሽ አስተውህሎትን የሚቆጣጠር የፌደራል ህግ የላትም ሲባል ግዛቶቿ ግን የየራሳቸውን ህግ አውጥተው ልጆች ወሲባዊ ነገሮችን ከሚፈጥሩ ቴክኖሎጂዎች እንዲርቁ ያደርጋሉ ተብሏል።

የሰው ልጅ ከሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያዎች ጋር ያለው ግንኙነት እየጨመረ ሲሆን ከወሲባዊ ንግግሮች በተጨማሪ አንዳንድ መተግበሪያዎች ሰዎች ከመተግበሪያው ጋር ያላቸውን ንግግር ሲጨርሱ አትውጣ፤ ላንተ ብቻ ነው ያለሁት እንደዚሁም የምንግርህ ነገር አለኝ እያሉ እንዲቆዩ እንደሚያደርጉ የሃርቫርድ ቢዝነስ ትምህርት ቤት  አረጋግጧል።

በሃርቫርድ ጥናት ሰዎች አቋርጠው ሊወጡ ሲሉ እንደዚህ አይነት መልዕክት ሲደርሳቸው በ14 እጥፍ የተሻለ ጊዜ ይቆያሉ ተብሏል።

የሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያዎች ሰዎችን ከመጥቀም ባለፈ በተለይ ህፃናት ላይ የማይሆኑ ምስሎችን በመፍጠር ለአልባሌ ነገር እንደሚዳርጉ በርካታ ዘገባዎች ሲሰሩ ቆይተዋል።

በዘመኑ ሁሉም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ማለት በሚቻል መልኩ ከሰው ሰራሽ አስተውህሎት መተግበሪያ ጋር ንግግር የሚያደርግ ሲሆን የመተግበሪያዎቹን አሰራር እና ፖሊሲ ከመረዳት አንፃር ግን ክፍተቶች ይታያሉ።

እኛስ እንደ ግለሰብ እና ማህበረሰብ እነዚህን ፖሊሲዎች ከመረዳት እንደዚሁም መተግበሪያዎቹ የሚፈጥሩትን ጥፋት ከመገንዘብ አንፃር ምን ያህል ዝግጁ ነን የሚለው ሁላችንም እራሳችንን የምንጠይቀው ጥያቄ መሆን ይገባዋል።

Source: FORBES, THE MANILA TIMES

@TikvahethMagazine
😁21😢1
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሙሉ ለሙሉ ወደ ተመደቡበት የተልዕኮ መስክ ይገባሉ — ትምህርት ሚኒስቴር

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጦሽኔ (ዶ/ር) እንደተናገሩት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተመደቡባቸው የአጠቃላይ የተግባር እና የምርምር መስኮች ገብተዋል፡፡

በተለያየ ደረጃ ቢሆንም ሁሉም የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወደ ተልዕኮ መስካቸው መግባታቸውን ገልጸው ÷ ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ ለሙሉ ወደ ተልዕኮ መስካቸው እንዲገቡ እየተሰራ ነው ብለዋል።

ዩኒቨርሲቲዎችን በተልዕኮ መስክ መለየት ክህሎት ያለው የሰው ሀይል ለማፍራት ይሰራል ነው ያሉት።

ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመምጣት ለተማሪዎች ስልጠና እንዲሰጡ እና  ስታርትአፖች እንዲፈጠሩ የሚደረግ መሆኑንም አመልክተዋል።

በአሁኑ ወቅት የትምህርት ፕሮግራሞችን እና የሰው ሀይል ክለሳ እየተካሄደ መሆኑንም ጠቅሰው፤ የሚታጠፉ ወይም አዲስ የሚጀመሩ የትምህርት ፕሮግራሞች ሊኖሩ እንደሚችሉ አመላክተዋል፡፡

በ2021 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ህጎች እና የሰነድ ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።

በአፕላይድ ሳይንስ ዘርፍ የተለየው የአርሲ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት በበኩላቸው÷  ዩኒቨርሲቲው በግብርና፣ በቴክኖሎጂ፣ በኢንጂነሪንግ እንዲሁም ጤና ላይ ይሰራል ነው ያሉት።

የትምህርት ፕሮግራሞች ክለሳ እየተካሄደ መሆኑን ገልጸው፤ ከንድፈ ሀሳብ በዘለለ ተግባር ተኮር ትምህርቶች ላይ ሰፊ ትኩረት መሰጠቱን ጠቅሰዋል፡፡

ተማሪዎች በኢንተርንሽፕ እና በኤክስተርንሽፕ በኢንዱስትሪዎች እንዲለማመዱ ከ44 ኢንዱስትሪዎች ጋር ስምምነት ተደርጓል ብለዋል።

|| @ASTU_Network
3🤷‍♀1😁1
DO NOT MISS THIS CHANCE!     የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችልያውቃሉ።

ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ።

እኛ ጋር ሲመጡ

  •100-299 connections: $7 በየሳምንቱ
  • 300-499 connections: $12 በየሳምንቱ
  • 500-999 connections: $14 በየሳምንቱ
  • 1000-1999 connections: $19 በየሳምንቱ
  • 2000+ connections: $24 በየሳምንቱ

super deal for only 3 first comers 💯💯💯.

50+ $7
100+ $8
300+ $15
500+ $20
1000+ $25
2000+ $30

🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት።
🚨Password በጭራሽ አይቀየርም።
🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ።
📌 Your Account is Used Only for Business Networking
ለተጨማሪ መረጃ 👉 @Lali88
https://t.me/linkedinrentalservice0 join fast
😁21
Ethiopian Airlines-Results.PDF
14.9 MB
#EthiopianAirlines 🛩

👉 38,474  Candidates Were Selected

● Call For Original Document  & Preliminary Physical Screening

➲ Job Position - Trainee Cabin Crew
➲ Addis Ababa Applicants
➲ Find More Details here 👇

🔗: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results#


|| @ASTU_Network
2🤷‍♀1
ሰላም ቤተሰብ 👋

እነሆ እረፍት እየተገባደደ በመሆኑ ምን ይሰማችኋል🤔😁
.
😭44🥰8💔52🤷‍♀2🤷‍♂1
👉 ዩኒቨርስቲ ስትገቡ እድሜያችሁ ስንት ነበር
Anonymous Poll
8%
17
40%
18
33%
19
10%
20
3%
21
1%
22
0%
23
5%
23+ / ሌላ...
🗿4🤷‍♀21🙉1
#Life 🙂 #ዳሰሳ 🎓

👉 ትምህርት ሚኒስቴር ከተወሰኑ አመታት በፊት “ተማሪዎችን ለማጣራት እና አቅማቸውን ለመመዘን” በሚል ከጨመረው የፍሬሽማን የትምህርት አመት በተጨማሪ ፣ “ተማሪዎች ማህበረሰቡን ቀርበው አገልግለው የተግባር ትምህርት የሚወስዱበት ጊዜ ያስፈልጋል” በሚል በተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ቆይታ ላይ አንድ ተጨማሪ አመት መጨመሩ የሚታወስ ነው።

👉 ይህም ተማሪዎች ለመመረቅ አንድ አመት ሲቀራቸው የሚደረግ ነው ፤ ማለትም አራት አመት የሚማሩ ተማሪዎች የሶስተኛ አመት ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ ወደ አራተኛው አመት ሳይገቡ በፊት ፣ እንዲሁም አምስት አመት የሚማሩ ተማሪዎች የአራተኛ አመት ትምህርታቸው እንዳጠናቀቁ ወደ አምስተኛው አመት ሳይገቡ በፊት ማለት ነው። በዚህም ምክንያት አራት አመት ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በአጠቃላይ የዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን የሚያጠናቅቁት በአምስት አመት ሲሆን ፣ አምስት አመት ሲማሩ የነበሩት ደግሞ በስድስት አመት ትምህርታቸውን ያጠናቅቃሉ ማለት ነው።

👉 እንደሚታወቀው ደግሞ በዩኒቨርስቲያችን ያሉት አብዛኛዎቹ ተማሪዎች የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ስለሆኑ ዩኒቨርስቲ ከገቡበት እስከሚመረቁበት ድረስ ስድስት አመት ይፈጃል ማለት ነው።

👉 አንድ ተማሪ ዩኒቨርስቲ ሲገባ እና ሲመረቅ የሚኖረውን እድሜ እንመልከት 👇

ዩኒቨርስቲ ሲገባ ሲመረቅ 🎓
*18 18+6 24
*19 19+6 25
*20 20+6 26
*21 21+6 27
*22 22+6 28

👉 በአማካይ አንድ ተማሪ በ 25 አመቱ ነው ተመርቆ ከግቢ የሚወጣው ማለት ነው። በእርግጥ ከዚያ በኋላ ያሉት እንደ የግል ህይወት ፣ ፍላጎት ፣ ህልም፣ ስራ ፣ ገንዘብ ማግኘት ፣ መለወጥ ፣ የቤተሰብ ጫና እና የመሳሰሉት ሌሎች ነገሮች ለሁሉም ሰው የተለያዩ ቢሆኑም ፣ ነገርግን አንድ የማይካድ እውነት አለ ፣ እሱም «ተመራቂዎች በሙሉ ጊዜያቸው እና አቅማቸው ስራ መስራት የሚጀምሩት አርፍደው መሆኑ» ነው!

ይሄ NORMAL አይደለም‼️

ምን ታስባላችሁ🤔
.
😭32🫡64🤷‍♀3😁1💔1
#ዜና_ቴክኖሎጂ

በአሜሪካ ላሞች ላይ የVR መነጽር በማድረግ ጭንቀታቸው እንዲቀንስ እየተደረገ ነው ተባለ

መነጽሩ አረንጓዴ ሜዳዎችን እንዲያዩና ብዙ ወተት እንዲያመርቱ ያግዛቸዋል ነው የተባለው

በአሜሪካ በሚገኙ አንዳንድ እርሻዎች ላሞች በረት ውስጥ ሆነው አረንጓዴ ሜዳዎችን እንዲያዩ የሚያስችላቸው የVR መነጽር እየተደረገላቸው ነው ተብሏል፡፡

የመነጸሩ ዋናው ዓላማ የላሞችን የጭንቀት መጠን በመቀነስና ምቾታቸውን በማሻሻል የወተት ምርታቸውን መጨመር ነው ተብሏል።

የVR መነጽሮቹ የሜዳማና ፀሐያማ አካባቢዎችን ምስሎች በማሳየት ላሞቹ ይበልጥ ዘና እንዲሉ ይረዳል የተባለ ሲሆን የመጀመሪያዎቹ የሙከራ ውጤቶችም በወተት ምርት ላይ እንዲሁም በባህሪያቸው ላይ ትንሽ ቢሆንም የሚታይ ለውጥ አሳይተዋል ተብሏል ያለው መናኸሪያ ነው።

|| @ASTU_Network
🤣216👏2😱2👎1😎1
#AI 🤖 #ChatGPT

In the first-ever brain scan research on ChatGPT users, scientists at MIT tracked cognitive activity over four months and discovered something unexpected: using AI might actually dull your brain, not sharpen it.

AI is a powerful tool, but how we use it matters. Use it intentionally as a thinking partner, not a replacement for your mind. Speed is great, but deep engagement and mental strength are what truly drive growth. MIT's early research is a powerful reminder that just because AI can think for us, doesn't mean it should.

#Research #Report #MIT

|| @ASTU_Network
😭43🤷‍♀1👍1🔥1