ASTU Network ®️ pinned «#Applied_Physics 👉 Applied Physics Department Courses . . . ➲ CC = Course Code ➲ CrHr = Credit Hour ➲ PRT = Prerequisite(s) 1. General Psychology and Life Skills ▣ CC: LART2002 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: None 2. Mechanics and Heat ▣ CC: Phys-2201 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT:…»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌻🌼🌻 ... 2017 ... 🌻🌼🌻
🌟 ለመላው የASTU Network ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 😌✨
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🥰❤️
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
@ASTU_Network
🌟 ለመላው የASTU Network ቤተሰቦች እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ 😌✨
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🥰❤️
🌻🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌻
@ASTU_Network
🥰1
#ASTU
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል።
በዚህም የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ቀናት መስከረም 21 እና 22/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መስከረም 23/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
በቅጣት ለመመዝገብ 👇
መስከረም 23 እና 24/2017 ዓ.ም
(የዩኒቨርሲቲው መልዕክት ከላይ ተያይዟል።)

💔1
👍1
👉
🌟 ASTU Network ®️
🔗Link🔗
☑️ Channel
☑️ Discussion Group
@ASTU_Network
Join our community 👥🌟 ASTU Network ®️
🔗Link🔗
☑️ Channel
https://t.me/ASTU_Network
☑️ Discussion Group
https://t.me/ASTU_Network_Group
@ASTU_Network
👍1
👉 በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ሁለቱም ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲዎች (ASTU እና AASTU) ተማሪዎችን በመግቢያ ፈተና ይቀበላሉ።
👇 ለዝርዝር መረጃ 👇
@ASTU_Network
👇 ለዝርዝር መረጃ 👇
https://t.me/ASTU_Freshman_Channel/1187?single
https://t.me/ASTU_Freshman_Channel/1188?single
@ASTU_Network
👍3
👉 የ ASTU Network ቻናል የመወያያ(discussion) ግሩፕ 👇
* Join us *
👥 Discussion Group
@ASTU_Network
* Join us *
👥 Discussion Group
https://t.me/ASTU_Network_Group
@ASTU_Network
❤1👍1
Hey 2nd year ተማሪዎች 👋
አላችሁ ???
ድምፃችሁ ጠፋ ... የት ሄዳችሁ ነው ?😁
BTW ግቢ ለመመለስ የቀሩን ቀናቶች ጥቂት ናቸው ... ከአሁኑ መዘጋጀት ጀምሩ 😒
አላችሁ ???
ድምፃችሁ ጠፋ ... የት ሄዳችሁ ነው ?😁
BTW ግቢ ለመመለስ የቀሩን ቀናቶች ጥቂት ናቸው ... ከአሁኑ መዘጋጀት ጀምሩ 😒
😭22👍6😐4❤1😢1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
I listened to a motivational speaker saying 👇
I went to creche
I went to primary school
I went to high school
I went to university
...There is one thing I can tell you 👇
THERE IS NO SUBJECT ABOUT MAKING MONEY!
I went to creche
I went to primary school
I went to high school
I went to university
...There is one thing I can tell you 👇
💯11👍2
8️⃣ days left ‼️
Wash your clothes 👕🚿 😁
and start preparing everything to go to ASTU!
Wash your clothes 👕🚿 😁
and start preparing everything to go to ASTU!
😭14👎2
ASTU Network ®️
8️⃣ days left ‼️ Wash your clothes 👕🚿 😁 and start preparing everything to go to ASTU!
#በሶ 😋
በሶ በኪሎ ማምጣት እንዳትረሱ ☝️ ... ባለፈው አመት እንዴት እንደጠቀማችሁ አይታችኋል 😁 ... በርከት አድርጋችሁ ያዙ የ school challenge ከባድ ነው አሉ 😒 ... ብሶት ሲሰማችሁ እና የASTU አስተማሪዎች ሲያስከፏችሁ አንጀት ምታርሱበት ነገር ቢሮር #በሶ ብቻ ነው 😂
ባለፈው አመት የካፌ ሰዓት ሲያልፍብን"ባክህ በሶ አለኝ" እንባባል ነበር 🤣🤣
በሶ በኪሎ ማምጣት እንዳትረሱ ☝️ ... ባለፈው አመት እንዴት እንደጠቀማችሁ አይታችኋል 😁 ... በርከት አድርጋችሁ ያዙ የ school challenge ከባድ ነው አሉ 😒 ... ብሶት ሲሰማችሁ እና የASTU አስተማሪዎች ሲያስከፏችሁ አንጀት ምታርሱበት ነገር ቢሮር #በሶ ብቻ ነው 😂
ባለፈው አመት የካፌ ሰዓት ሲያልፍብን
😁16🤣7👍5👎2
After a few days ...
We, the students at ASTU, will be living in Spain🇪🇸... 🙂↔️
But unfortunately 'S' is silent 💔💔💔
We, the students at ASTU, will be living in Spain🇪🇸... 🙂↔️
But unfortunately 'S' is silent 💔💔💔
😁54😭5🔥1
ወደ ASTU . . .
Anonymous Poll
57%
እመጣለሁ ፤ የሁለተኛ አመት ትምህርቴን እቀጥላለሁ
8%
አልመጣም ፤ በተለያየ ምክንያት ቀርቻለሁ
6%
እስካሁን አልወሰንኩም
29%
VOTE ለማየት ነው
2️⃣ days left ‼️
You all should be about to complete preparing everything to get out of your comfort zone (home) 😁
You all should be about to complete preparing everything to get out of your comfort zone (home) 😁
😭24🗿5💔4🤯2👎1🥰1
ከ 2K በላይ ሆነን ጉዞአችንን ጀምረን ፣ ከ 1K በታች ሆነን እንደምንቀጥል ትዝ ሲለን ... የእውነት ያመናል ... 😰
ከአንድ ቀን በኋላ የሁለተኛ አመት ምዝገባችንን ስንመዘገብ በዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድንመዘገብ ማሳሰብ እንወዳለን 💔💔
@ASTU_Network
ከአንድ ቀን በኋላ የሁለተኛ አመት ምዝገባችንን ስንመዘገብ በዚህ ASTU ውስጥ በሚደረገው አስከፊ እና እልህ አስጨራሽ ትግል እና ውጊያ የተሰው ዶርም ሜቶቻችንን ፣ ጓደኞቻችንን እና ወገኖቻችንን በማሰብ እንድንመዘገብ ማሳሰብ እንወዳለን 💔💔
@ASTU_Network
🤣17😢10💯2❤1
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
የባለፈው አመት ፍሬሾች የቡና ሱሰኛ ነበሩ አሉ 🫢🤭 ... ገና ግቢ ከመግባታቸው "ነቃ ነቃ ለማለት ነው" እያሉ lounge አይጠፉም ነበር ይባላል ☕ ☕ ☕... በተለይ የከሰዓት class ላይ ሁሉም ጦዘው ነው class ይገቡ የነበረው 🙃 ... አሁን ከአንድ ቀን በኋላ በቃ lounge ይጨናነቃል 😑
ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂
ኧረ ከሱስ የፀዳ ትውልድ እንፍጠር ፤ BTW ቡና ከሱስ ሁሉ ከባዱ ሱስ ነው 😂
🤣8👍1
#Hours_left 🫥
ከቤት ልትወጡም አይደል ... 🥹
ለቤተሰቦቻችሁ ይህን ምርቃት እንዲመርቋችሁ ንገሯቸው 🤲 🥺
ይሄ ዓመት 👇
1. ጥሩ አስተማሪ ምታገኙበት 😊
2. ግሬዳቹ በ 0.15 ምክንያት ማይቀነስበት 😭
3. ☠️ እንዲህ ያለ ዶርም ሜት ማታገኙበት 😒
4. "A" grade ምትደረድሩበት 🤓
5. Pre engineering s ... ወደ ምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ምትገቡበት 😭😭😭
6. Applied s ... የዲፓርትመንት ትምህርት ጅማሮአችሁ የሰላም ሚሆንበት 🙂
7. በሶአችሁ ቶሎ ማያልቅበት 😋😭
8. ምንም አይነት እቃ ማትዘረፉበት 😑
9. ያሰባችሁትን ውጤት ምታገኙበት 😶
10. በመጨረሻም የተማራችሁት ብቻ ... እደግመዋለሁ የተማራችሁት ብቻ ፈተና ላይ የሚወጣበት 😭😭😭😭😭
... እንዲሆን ቤተሰቦቻችሁ እንዲመርቋችሁ ንገሩአቸው 🤲 ... ምናልባት የሚቀየር ነገር ይኖር ይሆናል 💔💔💔

❤37👍7🔥3😭2🙏1🫡1