ASTU Network ®️
4.14K subscribers
1.42K photos
32 videos
285 files
342 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
16 ቢሊዮን የይለፍ ቃላት በጠላፊዎች እጅ መግባታቸውን ጥናት አመላከተ
***

ተመራማሪዎች እስከ ዛሬ ከተከሰቱት ሁሉ እጅግ ትልቁ የሆነውን የመረጃ ምንተፋ ማረጋገጣቸውን ይፋ አድርገዋል።

በዚህም 16 ቢሊዮን የአፕል፣ የፌስቡክ፣ የጉግል እና የሌሎችም ማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላት (ፓስ ወርድ) በጠላፊዎች እጅ መግባታቸውን እንዳረጋገጡ ፎርብስ ዘግቧል።

ከዚህ ግዙፍ የይለፍ ቃላት ስርቆት ጀርባ የተደራጁ መረጃ መንታፊዎች መኖራቸውን ዘገባው ጠቁሞ፤ ተጠቃሚዎች የይለፍ ቃላቶቻቸውን በየጊዜው እንዲያሻሽሉ ምክረ ሃሳብ ሰጥቷል።

መረጃ መንታፊዎች ከዚህ ቀደም የግለሰቦችንና የተቋማትን የይለፍ ቃላት (ፓስ ወርድ) በአነስተኛ ገንዘብ ሲሸጡ እንደነበር አስታውሷል።

|| @ASTU_Network
4😨2🗿1
#Congratulations 🎉🎓

በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በዛሬው ዕለት የምረቃ በዓላችሁን እያከበራችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ማለት እንፈልጋለን። 😊

ብዙ ተግዳሮቶችን በፈጣሪ ብርታት አልፋችሁ ነው እና እዚህ የደረሳችሁት በድጋሚ እንኳን ለእዚህ ብሩህ ፣ ድንቅ እና የደስታ ቀን ፈጣሪ በሰላም አደረሳችሁ ማለት እንፈልጋለን! 🤗

ከዩኒቨርስቲ በኋላ ላለውም ህይወት ፈጣሪ ከእናንተው ጋር ይሁን! 🙌

በድጋሚ እንኳን ደስስስ አላችሁ! 🎉🎓🔥

|| @ASTU_Network
.
🎉26
Congratulations to all Graduates of Adama Science and Technology University, Class of 2024/25.

|| @ASTU_Network
👏3🔥2
#ዜና_መዝናኛ (የቴክኖሎጂ) 😁

ቻይና የወባ ትንኝ መጠን ያለው ድሮን ሰራች

****

ቻይና ሚስጥራዊ ለሆኑ ወታደራዊ ተልእኮዎች የሚያገለግሉ የትንኝ መጠን ያላቸው ድሮኖች መስራቷን አስታወቀች።

የትንኝ መጠን ያላቸው እነዚህ ድሮኖች በጦር ሜዳዎች የስለላ ተግባር የሚያከናውኑ መሆናቸውን ቻይና ገልጻለች።

ድሮኖቹ ለመለየት ከባድ በመሆናቸዉ ወደ ጠላት ሰፈር በመግባት የተለያዩ መረጃዎችን በብቃት ያስተላልፋሉ ተብሏል።

በቻይና ሁናን ግዛት በሚገኘው የብሔራዊ መከላከያ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተሰሩት ድሮኖች ለስውር (ሚስጥራዊ) ወታደራዊ አገልግሎት እንዲውሉ ታልመው መሰራታቸውን መግለፁን የአናዳሉ ዘገባ አመልክቷል።

በቻይና ሳይንቲስቶች የተሰሩት እነዚህ የወባ ትንኝ መጠን ያላቸው ድሮኖች 1.3 ሳንቲ ሜትር ቁመትና ሁለት ክንፎች አላቸዉ።

|| @ASTU_Network
🤣73😁3😱3🔥2
ሌሎቹ በ DUAL DEGREE 🎓🎓 ሲመረቁ ... አንተ ግን OUTSTANDING 🧠😉 ሆነህ በ DUAL LIFE 👩‍❤️‍👨🎓👩‍❤️‍💋‍👨 ስትመረቅ ...👌👏💯

Life ከ Degree ይበልጣል❗️😎🤗👐
.
🤣242🤔2
#ዜና_መዝናኛ

ከመቀሌ ዩኒቨርስቲ ለተመረቀ የባጃጅ ሹፌር ወዳጆቹ የቤንዚን ስጦታ አበርክተውለታል።

|| @ASTU_Network
🤣43🏆4👏3👍2🔥2😁21
#SoCEA #Part_1

🔰 School of Civil Engineering and Architecture...

👉 Consists of Three Departments:
1. Architecture (Entry through an entrance exam)
2. Civil Engineering
3. Water Resource Engineering

👉 Courses Offered:
1. Engineering Mechanics I (Statics)
2. Construction Materials
3. Architectural Working Drawing
4. Fundamentals of Surveying
5. Probability and Statistics for Engineers
6. General Psychology and Life Skills

Here is the course breakdown with prerequisites, credit hours, and course codes: 👇

📚 School of Civil Engineering & Architecture Courses...

➲ CC = Course Code 
➲ CrHr = Credit Hours 
➲ PRT = Prerequisite(s) 

1. Engineering Mechanics I (Statics)
👉 Focuses on vectors and scalars, equilibrium, stress and strain, center of mass, etc.
👉 Use the Mureim books to enhance your skills.
👉 Worksheets are key for midterm and final exams.
👉 Very useful for Civil Engineering and Water Resource Engineering.
👉 No lab sessions.
CC: CEng2201
CrHr: 3
PRT: General Physics (Phys1101) 

2. Construction Materials
👉 Covers types of rocks, cement mixtures, mortar, concrete, and relevant standards.
👉 Equipment includes slump tester, concrete, aggregates, fine aggregates (sand), cement, etc.
👉 Lab sessions required, requiring more attention than regular classes, as both midterm and final exams may include questions from lab materials.
👉 Primarily designed for Civil Engineering and Water Resource Engineering.
CC: CEng2205
CrHr: 3
PRT: None

3. Architectural Working Drawing
👉 Covers how to draw floor plans, site plans, roof plans, and elevations.
👉 Final project involves submitting an A3 paper with 20-25 pages a week before the final exam.
👉 Equipment required: A3 paper, set squares, erasers, pencil, etc.
👉 Primarily designed for Architecture.
👉 Lab sessions included.
CC: Arch2201
CrHr: 3
PRT: Engineering Drawing (Meng 1032) 

4. Fundamentals of Surveying
👉 Teaches how to use equipment both theoretically and practically for area measurement.
👉 Final project will concentrate on all chapters.
👉 Familiarity with equipment: theodolite, chain (tape), tripod, plumb bob, levels.
👉 Primarily designed for Civil Engineering.
👉 Lab sessions included.
CC: CEng2203
CrHr: 3
PRT: None

5. Probability and Statistics for Engineers
👉 Covers mean, mode, median, and grouped/ungrouped data.
👉 Useful for all departments.
👉 No lab sessions.
CC: Math2105
CrHr: 3
PRT: None

6. General Psychology and Life Skills
👉 A common course for all departments.
👉 Covers human behavior, senses, memory, emotions, etc.
👉 All materials are provided in the module.
👉 No lab sessions.
CC: LART2002
CrHr: 3
PRT: None 

👁‍🗨 Note: 
➲ This information is from previous years. 
➲ Due to ongoing curriculum changes aimed at making the degree international, there may be alterations in prerequisite courses, the courses themselves (some may be added or dropped), and total credit hours. We’re not sure what’s coming next, so be sure to follow updates on your portal and channels for changes.

⚡️ Part 2 will continue...

☑️ ASTU Network ®️
7🙏4👏2🥰1
ማስታወቂያ ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና የግቢ ነዋሪዎች በሙሉ
=========================

የ 2017 ዓ.ም. የ12ኛ ከፍል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የሚሰጥ በመሆኑ፡-

1. ለፈተናው ስራ ባጅ ከተሰጣቸው መምህራንና ሰራተኞች በስተቀር ከሰኔ 20/2017 ዓ.ም. ከሰዓት በኃላ እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው::

2. ለፈተናው ስራ ባጅ የተሰጣችሁ መምህራንና ሠራተኞች ሞባይል ይዞ ወደ ቅጥር ግቢው መግባት በጥብቅ የተከለከለ ነው፤

3. በግቢ መኖሪያ ያላችሁ መመህራን፤ ሰራተኞችና ቤተሰቦቻቸው ከመኖሪያ ቤት ጀርባ ባለው መግቢያ በር ብቻ እንድትጠቀሙ ሆኖ ባጃጅ ይዞ መግባትና ከመኖሪያ አካባቢ ተማሪዎች በሚንቀሳቀሱበት የግቢው ክልል መገኘት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን እያሳወቅን ለማሳሰቢያው ተገቢውን ምላሽ በመስጠት ለፈተናው በሰላም ተጀምሮ መጠናቀቅ የበኩላችሁን እንድታበረክቱ አበክረን እንገልጻለን፡፡

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ!

©️ Astu_Official

|| @ASTU_Network
6🕊5
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ/ም የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ተፈታኝ ተማሪዎችን እየተቀበለ ይገኛል
=========================

ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠዉን የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት ተፈታኝ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲዉ የበላይ አመራሮችና የጸጥታ አካላት አቀባበል እየተደረገላቸዉ ነው::

|| @ASTU_Network
🕊122