ASTU Network ®️
4.17K subscribers
1.45K photos
33 videos
288 files
347 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
We would like to inform you that you can submit your proposals for the competition for the positions of
👉 President
👉 V/President
👉 Secretary
👉 Head of Clubs, by 2/09/2017 in person at Room: B-302, R-6.

Note: We would like to remind you that we will not accept students who come outside the specified date.

©️ student_Union1

|| @ASTU_Network
Lost ID

Name: Mikiyas Getnet
ID.№: Ugr/34974/16

Contact: @M697199
😁18🤣3🤪3💯2👍1
#ዜና

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

#G12 #Entrance #Exam

|| @ASTU_Network
👍3🕊21
#ዜና (😁)

"በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" — የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "ተማሪ ሳለሁ ከኳስ ዉጪ ትምህርት ትዝ ብሎኝ አያዉቅም ነበር" ብለዋል።

"ከኳስ ሌላ ክፍል ገብቶ መዉጣት ምናምን ነበር። በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" ብለዋል።

ዳጉ ጆርናል ከ2 አመታት ገደማ በፊት በአንድ ፕሮግራም ላይ ፕሮፌሰር ብርሃኑን አግኝቷቸዉ ነበር። በፕሮግራሙ ላይም የኳስ ብቃታቸዉን አይቷል።

|| @ASTU_Network
😁10👍2
#Department: Software Engineering #SE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
👍1😭1
#Department: Computer Science and Engineering #CSE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
💔6
#Department: Electronics and Communication Engineering #ECE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
👍1😭1
#Department: Electrical Power and Control Engineering #EPCE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
💔1
AirPod 🎧

Almost new!

DM:
AirPod
👎4🥱2
📌 Selfie Ring Light
# USB charge flash lense luminous lamps clip ring light
# For Tiktok live 🔥

DM: SelfieRL
.
👍1
#ModelExitExam

ዩኒቨርሲቲዎች በ2017 ዓ.ም ለሚያስመርቋቸው እጩ ተመራቂዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ጀምረዋል፡፡

ሞዴል ፈተናው እጩ ተመራቂዎቹን ለመውጫ ፈተና (Exit Exam) ለማብቃት እና ለበይነ-መረብ (Online) ፈተና ለማዘጋጀት መሆኑ ተገልጿል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር ከዘንድሮ ጀምሮ ማለትም በሰኔ 2017 ዓ.ም ከሚሰጠው የመውጫ ፈተና አስቀድሞ ሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት #ሞዴል የመውጫ ፈተና በአስገዳጅነት ለተማሪዎቻቸው እንዲሰጡ ይደረጋል ማለቱ አይዘነጋም።

|| @ASTU_Network
👍2🕊2
#ዜና
"እውቀትንና ሰርተፍኬትን ማገናኛት የሚያስችል ስራ እየሰራን ነው" - ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

በትምህርት ሪፎርም ትግበራ፤ እውቀትንና ሰርተፍኬትን ማገናኛት የሚያስችል ስራ እየሰራን ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ።

በአጠቃላይ የትምህርት ስርዓቱ ላይ አጭበርብሮ፣ ሰርቆና ኮርጆ ሳይሆን አንብቦ፣ ለፍቶና እውቀት ይዞ ፈተና የሚያልፍ ተማሪ በማብቃት ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል።

ተማሪዎች አጭበርብረው የሚያልፉበት መንገድ ዝግ መሆኑን ለወላጆችና ለመምህራን በግልጽ እያስረዳን ነው ያሉት ፕሮፌሰር ብርሃኑ፤ የፈተና አሰጣጥ ስርዓቱን ከሌብነትና አጭበርባሪነት ለማጽዳት በዘላቂነት እየተሰራ መሆኑን ጠቁመዋል።

የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅና የመምህራን አቅም ለመገንባት በማለም፤ ከ60ሺህ በላይ መምህራንና ከ13ሺህ በላይ የትምህርት ቤት ዳይሬተሮች ስልጠና መውሰዳቸውንም ገልጸዋል።

ባለፉት 5 ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ ከ40ሺህ በላይ የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶችን መገንባት መቻሉንም አነስተዋል።

በማህበሰብ ተሳትፎ ትምህርት ለትውልድ ፕሮጀክት ተቀርጾ በ2016 ዓ/ም ብቻ ከ5ሺህ 966 በላይ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች በመገንባት ወደ ስራ ማስገባት ተችሏል ብለዋል።

ባላፉት 6 ወራት ትምህርት ሚኒስቴር በራሱ ፕሮጀክት ቀርጾ የ 5 አዳሪ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ማጠናቀቁን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መቀበል እንደሚጀምሩም አንስተዋል።

የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የፈረሱትን መልሶ በመጠገን ሂደት፤ ከ15ሺህ በላይ ት/ቤቶች ተጠግነዋልም ብለዋል ሚኒስትሩ።

|| @ASTU_Network
🤪5👍21🤔1
#ዜና

የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች አገልግሎት ቢሮ የዲሲፕሊን ጥሰት በፈጸሙ ተማሪዎች ላይ እርምጃ ወስዷል።

እርምጃው ከጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታ እስከ መታገድ ድረስ የደረሰ እርምጃ ነው። እርምጃው በሰላሳ ሁለት የአንደኛ አመት ተማሪዎች ፣ በሶስት የሁለተኛ አመት ተማሪዎች እና በአንድ የአምስተኛ አመት ተመራቂ ተማሪ ላይ በአጠቃላይ በሰላሳ ስድስት የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ላይ የተወሰደ ነው።

🔰 ያጠፉት ጥፋት ምንድነው
👉 የዲሲፕሊን ጥፋት ተብለው የተዘረዘሩት እነዚህ ናቸው 👇
1. የተባረረውን ተማሪ የዶርም ቁልፍ ሰጥቶ ለማሳደር መሞከር
2. በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት ለሌላ ተማሪ ፎቶ አንስቶ መላክ
3. በፈተና ወቅት ሞባይል ደብቆ ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት
4. የፈተና ክፍል አከባቢ በመቀመጥ በሞባይል ለሌላ ተማሪ ፈተና ለመላክ መሞከር
5. በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ፊትለፊት ጠረጴዛ ላይ ሞባይል ማስቀመጥ
6. ሆን ብሎ ፈተናው ከተጀመረ በኋላ በመዘግየት ወደ ፈተና ክፍል ለመግባት ሲሞክሩ ሲፈተሹ የፈተና ጥያቄዎች በሞባይላቸው እንደተላከላቸው ስለተረጋገጠ
7. በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት የፈተናው ጥያቄዎች በቴሌግራም ላይ በመገኘቱ (ፈታኙ አርፍዷል በሚል ምክንያት)

🔰 ምን አይነት እርምጃ በነማን ላይ ተወሰደ
👉 ሶስት የሁለተኛ አመት ተማሪዎች "የፈተና ክፍል አከባቢ በመቀመጥ በሞባይል ለሌላ ተማሪ ፈተና ለመላክ በመሞከራቸው" የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።
👉 ሶስት የአንደኛ አመት ተማሪዎች "በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ፊትለፊት ጠረጴዛ ላይ ሞባይል በማስቀመጣቸው" የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።
👉 አስራ ስምንት የአንደኛ አመት ተማሪዎች "በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት የፈተናው ጥያቄዎች በቴሌግራም ላይ በመገኘታቸው (ፈታኙ አርፍዷል በሚል ምክንያት)" የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።
👉 አምስት የአንደኛ አመት ተማሪዎች "ሆን ብለው ፈተናው ከተጀመረ በኋላ በመዘግየት ወደ ፈተና ክፍል ለመግባት ሲሞክሩ ሲፈተሹ የፈተና ጥያቄዎች በሞባይላቸው እንደተላከላቸው ስለተረጋገጠ" ለአንድ ወሰነ የትምህርት አመት ከትምህርት ገበታቸው ታግደዋል።
👉 አምስት የአንደኛ አመት ተማሪዎች "በፈተና ወቅት ሞባይል ደብቆ ይዞ ወደ ፈተና ክፍል በመግባታቸው" ለአንድ ወሰነ የትምህርት አመት ከትምህርት ገበታቸው ታግደዋል።
👉 አንድ የአንደኛ አመት ተማሪ "በፈተና ወቅት ሞባይል ይዞ በመግባት ለሌላ ተማሪ ፎቶ አንስቶ በመላኩ" ለአንድ አመት ከትምህርት ገበታው ታግዷል።
👉 አንድ የአምስተኛ አመት ተመራቂ ተማሪ "የተባረረውን ተማሪ የዶርም ቁልፍ ሰጥቶ ለማሳደር በመሞከሩ" ለሁለት አመት ከትምህርት ገበታው ታግዷል።

|| @ASTU_Network
🙉30😢4👍3🔥3😭3😱2🤨2👀2🗿21😁1
For_student_use_only_Final_of_Final_Exam_SCHEDULE_OF_Second_Semester.xlsx
64.1 KB
#SoCEA

Second semester final exam schedule for School of Civil Engineering and Architecture

|| @ASTU_Network
1