ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
2017 EC, 2nd Sem Final Exam Schedule (Tentative) (1).xlsx
42 KB
#School: Mechanical, Chemical and Material Engineering #SoMCME

Second year second semester final exam schedule


#Tentative

Find your department's exam schedule in the excel file.

||
@ASTU_Network
👍1💔1
" በአሰቃቂ ሁኔታ ነው ዶርም ውስጥ በጩቤ ተወጋግቶ የተገደለው " - ተማሪዎች

➡️ " ሕይወቱን ለማትረፍ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ ቀርቷል። ጥቃት አድራሹ ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሏል " - ዩኒቨርሲቲው


የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ተማሪው ዶርም ውስጥ መገደሉን ተማሪዎች ገለጹ።

ዩኒቨርሲቲው ጥቃት አድራሹ ተማሪ እንደሆነና በቁጥጥር ስር እንደዋለ አሳውቋል።

ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የጫሞ ካምፓስ ተማሪዎች ፥ በጫሞ ካምፓስ ዛሬ ጠዋት ላይ ብሎክ 9 የወንዶች ዶርም ውስጥ አንድ ተማሪ በጩቤ ተወጋግቶ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሉን ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ " እዚህ ካምፓስ ውስጥ መወጋት የተለመደ ከሆነ ሰነባብቷል " ያሉ ሲሆን ዩኒቨርስቲው በግቢ ውስጥ የሚፈጸሙ ተግባራትን ስሙን ለመጠበቅ ሲል መሸፋፈን ትቶ ለተማሪዎቹ ደህንነት ዋስትና እንዲሰጥ አሳስበዋል።

ተማሪዎች ባለው ነገር ስጋት ላይ እንደወደቁና መፍትሔ እንዲሰጣቸው ፤ ደህንነታቸውም በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲረጋገጥ ጠይቀዋል።

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምን አለ ?

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪው ግድያ አረጋግጦ የሀዘን መግለጫ ዛሬ ምሽት አውጥቷል።

ዩኒቨርሲቲው " የሥነ- ትምህርትና  ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ  ከጓደኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ  28 ቀን 2017 ዓ/ም   ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል " ብሏል።

" ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፋል " ሲል ገልጿል።

|| @ASTU_Network
😭18💔15👍2😢1
AirPod 🎧

Almost new!

DM:
AirPod
We would like to inform you that you can submit your proposals for the competition for the positions of
👉 President
👉 V/President
👉 Secretary
👉 Head of Clubs, by 2/09/2017 in person at Room: B-302, R-6.

Note: We would like to remind you that we will not accept students who come outside the specified date.

©️ student_Union1

|| @ASTU_Network
Lost ID

Name: Mikiyas Getnet
ID.№: Ugr/34974/16

Contact: @M697199
😁18🤣3🤪3💯2👍1
#ዜና

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

#G12 #Entrance #Exam

|| @ASTU_Network
👍3🕊21
#ዜና (😁)

"በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" — የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ "ተማሪ ሳለሁ ከኳስ ዉጪ ትምህርት ትዝ ብሎኝ አያዉቅም ነበር" ብለዋል።

"ከኳስ ሌላ ክፍል ገብቶ መዉጣት ምናምን ነበር። በጣም ቀሽም ተማሪ ነበርኩ ኳስ ግን በጣም ጥሩ ተጨዋች ነበርኩ" ብለዋል።

ዳጉ ጆርናል ከ2 አመታት ገደማ በፊት በአንድ ፕሮግራም ላይ ፕሮፌሰር ብርሃኑን አግኝቷቸዉ ነበር። በፕሮግራሙ ላይም የኳስ ብቃታቸዉን አይቷል።

|| @ASTU_Network
😁10👍2
#Department: Software Engineering #SE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
👍1😭1
#Department: Computer Science and Engineering #CSE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
💔6
#Department: Electronics and Communication Engineering #ECE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
👍1😭1
#Department: Electrical Power and Control Engineering #EPCE

Second year second semester final exam schedule


#New #Revised

||
@ASTU_Network
💔1
AirPod 🎧

Almost new!

DM:
AirPod
👎4🥱2