✞︎ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች! ✝
እንኳን ለጌታችን ፣ ለመድኃኒታችን ፣ ለቤዛችን ፣ ለአዳኛችን ፣ ለአዲስ ኪዳን ሊቀ-ካህናት እና ለመካከለኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✞︎
|| @ASTU_Network
እንኳን ለጌታችን ፣ ለመድኃኒታችን ፣ ለቤዛችን ፣ ለአዳኛችን ፣ ለአዲስ ኪዳን ሊቀ-ካህናት እና ለመካከለኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✞︎
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
📖 — ኢሳይያስ 53፥5
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
📖 — ዮሐንስ 3፥16
|| @ASTU_Network
🥰14👍3
የተለያዩ ጉዳዮችን እንዲሁም ሐይማኖት ነክ የሆኑትን ጨምሮ በሰከነ እና በተረጋጋ መንፈስ ምክንያታዊ በመሆን የመወያየት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ግሩፑን መቀላቀል ትችላላችሁ 👇
በዚህ ግሩፕ መወያየት ፣ ሀሳብ share ማድረግ እና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እርስበርስ እንማማራለን!
በዚህ ግሩፕ መወያየት ፣ ሀሳብ share ማድረግ እና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እርስበርስ እንማማራለን!
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
Telegram
ASTU Talks & Thoughts
This group is for discussing various issues, including educational ideas, random thoughts, and both religious and non-religious topics, in a thoughtful and respectful manner.
Feel free to share your thoughts and ask questions!
Join us || @AstuTalks
Feel free to share your thoughts and ask questions!
Join us || @AstuTalks
👏3🥱2👎1
ASTU Network ®️
የተለያዩ ጉዳዮችን እንዲሁም ሐይማኖት ነክ የሆኑትን ጨምሮ በሰከነ እና በተረጋጋ መንፈስ ምክንያታዊ በመሆን የመወያየት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ግሩፑን መቀላቀል ትችላላችሁ 👇 በዚህ ግሩፕ መወያየት ፣ ሀሳብ share ማድረግ እና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እርስበርስ እንማማራለን! https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
This group is for discussing various issues and random thoughts, including religion, in a thoughtful, respectful, reasonable, and calm manner.
Feel free to discuss, share your thoughts and ideas, and ask questions! 👇
Feel free to discuss, share your thoughts and ideas, and ask questions! 👇
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📽️🗣 ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ...
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ስላለው የአመራር አወቃቀርን በተመለከተ ሲናገሩ ከአንድ አከባቢ በብሔር እና በዘር የተመራረጡ እንጂ በችሎታ እና በአቅም የተመረጡ እንዳልሆኑ ተናግረዋል።
ንግግራቸው ትንሽ ንዴት ያለበትም ይመስላል... 😁

👍13😁9😡2
#ተነስቷል! 🔥❤️🔥
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
|| @ASTU_Network
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
📖 — ሉቃስ 24፥5
📖 1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።
|| @ASTU_Network
🥰10👍3
ASTU Network ®️
#ተነስቷል! 🔥❤️🔥 እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” 📖 — ሉቃስ 24፥5 📖 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት…
በዓሉን ከቤተሰብ ጋር እንዲሁም ግቢ ሆናችሁ የምታከብሩ ሁሉ መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን! 😍
መልካም ቀን! 🔥
.
መልካም ቀን! 🔥
.
❤🔥15
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
When you finally taste home-cooked food after months of suffering and realize you’ve been eating nonsense during your time there... 😂
.
.
🤣26
This group is for discussing various issues, including educational ideas, random thoughts, and both religious and non-religious topics, in a thoughtful and respectful manner.
Feel free to share your thoughts and ask questions!
🔗 Link 🔗
Feel free to share your thoughts and ask questions!
🔗 Link 🔗
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
👍1👎1👌1
#ማስታወቂያ! #MoE
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
🔗 Link 🔗
ትምህርት ሚኒስቴር
|| @ASTU_Network
ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
🔗 Link 🔗
https://exam.ethernet.edu.et
ትምህርት ሚኒስቴር
|| @ASTU_Network
👍3👎1
Volunteer Environmental Cleaning – Tomorrow Morning!
All students currently on campus are kindly requested to come to around Students' Union Office tomorrow at 1:00 (Local Time) to participate in the volunteer environmental cleaning activity.
Your cooperation is highly appreciated!
Student's Union Office

👍3👎2
Please inform those students who have participated in past ASTU visit programs to participate in the experience sharing with ASTU alumni, which will be held at ODA Neba Hall on Saturday, April 25, 2025, at 8:00 PM. Attendance is mandatory; missing is not.
|| @ASTU_Network
|| @ASTU_Network
የአንደኛ እና የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ሲጠቀሙበት የነበረው ካፌ ለጊዜው አገልግሎት እየሰጠ ስላልሆነ ሁሉም ተማሪዎች በሲኒየር ካፌ እንዲጠቀሙ ተብሏል።
|| @ASTU_Network
|| @ASTU_Network
👎13🤬12👍1
🗣 Live Chat Discussion 🎙
💭 Topic: Do we really need a university degree? Why do we need it? How does it relate to our country’s conditions? And other related points.
⏰ Time: Tonight at 4:00 LT
Join Our Chat Group 👇
👉 @AstuTalks

👌2👍1
Due to program overlap experience sharing program is changed to tomorrow April 26, 2025 morning at 8:00AM. Attendance is mandatory and miss is not acceptable by any means.
|| @ASTU_Network
|| @ASTU_Network
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
TWS M88 Plus True Wireless Earbuds – 2023/24 Edition
✅Some Key features
✔️Bluetooth 5.3 – Fast & stable connection
✔️Clear stereo sound with deep bass
ENC noise cancellation for clear calls
Touch control for music & calls
Digital battery display (case + earbuds)
✔️2000mAh power bank function
Low latency – great for gaming
Sweat/splash resistant (IPX4)
✅Battery Life:
✔️Earbuds: Up to 5 hours
✔️Charging Case: 2000mAh (multiple charges + phone charging)
DM: Earbuds

❤1
Forwarded from Dudu fashion diaries 👚👗
Yemiyamamru crop megzat yemitifeligu
0980149119
0945553026
Bezih silk dewlu or
@Neyovlidon
@Lidunabi DM adrigu
Price 300 birr bicha
0980149119
0945553026
Bezih silk dewlu or
@Neyovlidon
@Lidunabi DM adrigu
Price 300 birr bicha
👍1
ASTU Network ®️
የአንደኛ እና የሁለተኛ አመት ተማሪዎች ሲጠቀሙበት የነበረው ካፌ ለጊዜው አገልግሎት እየሰጠ ስላልሆነ ሁሉም ተማሪዎች በሲኒየር ካፌ እንዲጠቀሙ ተብሏል። || @ASTU_Network
#Update #Cafe
በትላንትናው ዕለት ለአንደኛ እና ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች ወደ senior cafe ተቀይሮ የነበረው የመመገቢያ ቦታ አሁን ወደ ነበረበት ወደ fresh cafe ተመልሷል።
|| @ASTU_Network
በትላንትናው ዕለት ለአንደኛ እና ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች ወደ senior cafe ተቀይሮ የነበረው የመመገቢያ ቦታ አሁን ወደ ነበረበት ወደ fresh cafe ተመልሷል።
|| @ASTU_Network
👍4👏4
For All Non-Cafe students,
We have informed the concerned body about the issue you have suffering for the concerned body and they told us they will facilitate ASAP.
#Student affairs
#Non_cafe
©️ student_Union1

👍8