ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️
Photo
#MoE

"ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

በዩኒቨርሲቲ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ ዓመት ሳይገቡ በፊት የአንድ ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የተጀመረው እንቅስቃሴ ከ2019 ዓ/ም ጀምሮ ተግባር ላይ እንደሚውል የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ጠቁመዋል።

ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፤ " በሚቀጥለው ዓመት ላይደርስልን ይችላል ግን ህጋዊ ስርዓቱን በሙሉ ጨርሰን በ2019 ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚማሩ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች ከ2019 ጀምሮ 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይድረጋል " ብለዋል።

"ከዚህ በፊት የነበረ ነው አዲስ አይደለም በጃንሆይ ጊዜ (በአጼ ኃይለስላሴ ጊዜ ማለታቸው ነው) የነበረ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።

"ሁለት ጥቅም አለው ብለን ነው ይሄን የምናደርገው አንደኛ ልጆቹ ዝም ብሎ የቀለም ትምህርት ብቻ ተምረው ሳይሆን ተግባራዊ የሆነ ትምህርትም ለአንድ ዓመት ሄደው የሚሰሩበት ከማህበረሰቡ ጋር የሚተዋወቁበት ነው። ሁለተኛ የአስተማሪዎች እጥረትም ስላለ ልጆችን ወደ አስተማሪነት ለአንድ አመት ቢሆንም ለማስገባት ነው " ብለዋል።

|| @ASTU_Network
🤬6👏3💔3👍21🤨1😭1
ASTU Network ®️
Photo
በዚህ ጉዳይ ከአንድ ደቂቃ ያነሰ ማብራሪያ የተሰጠበትን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ 👇

https://t.me/ASTU_Network/1286


||
@ASTU_Network
😢3👍1👎1
ASTU Network ®️
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት ስልክ ይዘው እንዳይሄዱ ለማድረግ እንቅስቃሴ ተጀምሯል" - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

||
@ASTU_Network
🤣7🤷‍♀1
ASTU Network ®️
Photo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ከ2019 ጀምሮ 3ኛ ዓመት የጨረሱ ተማሪዎች 4ኛ አመት ከመግባታቸው በፊት የ1 ዓመት አገልግሎት እንዲሰጡ ይደረጋል " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

|| @ASTU_Network
👎18👍3😡3😭2
#NOTICE‼️
If you are interested in becoming a parlama member for the 2018 E.C, this notice is for you!

|| @ASTU_Network
😁7
✞︎ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!

እንኳን ለጌታችን ፣ ለመድኃኒታችን ፣ ለቤዛችን ፣ ለአዳኛችን ፣ ለአዲስ ኪዳን ሊቀ-ካህናት እና ለመካከለኛችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✞︎

“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”
📖 — ኢሳይያስ 53፥5


“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
📖 — ዮሐንስ 3፥16


|| @ASTU_Network
🥰14👍3
የተለያዩ ጉዳዮችን እንዲሁም ሐይማኖት ነክ የሆኑትን ጨምሮ በሰከነ እና በተረጋጋ መንፈስ ምክንያታዊ በመሆን የመወያየት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ግሩፑን መቀላቀል ትችላላችሁ 👇

በዚህ ግሩፕ መወያየት ፣ ሀሳብ share ማድረግ እና ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል። እርስበርስ እንማማራለን!

https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
👏3🥱2👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📽️🗣 ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ...

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ስላለው የአመራር አወቃቀርን በተመለከተ ሲናገሩ ከአንድ አከባቢ በብሔር እና በዘር የተመራረጡ እንጂ በችሎታ እና በአቅም የተመረጡ እንዳልሆኑ ተናግረዋል።

ንግግራቸው ትንሽ ንዴት ያለበትም ይመስላል... 😁

||
@ASTU_Network
👍13😁9😡2
#ተነስቷል! 🔥❤️‍🔥

እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
📖 — ሉቃስ 24፥5


📖 1ኛ ቆሮንቶስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል።
²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና።
²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።


|| @ASTU_Network
🥰10👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
When you finally taste home-cooked food after months of suffering and realize you’ve been eating nonsense during your time there... 😂
.
🤣26
This group is for discussing various issues, including educational ideas, random thoughts, and both religious and non-religious topics, in a thoughtful and respectful manner.

Feel free to share your thoughts and ask questions!

🔗 Link 🔗
https://t.me/+hMaVpHH_F6hmZmU0
👍1👎1👌1
#ማስታወቂያ! #MoE

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

🔗 Link 🔗
https://exam.ethernet.edu.et


ትምህርት ሚኒስቴር

||
@ASTU_Network
👍3👎1
Volunteer Environmental Cleaning – Tomorrow Morning!

All students currently on campus are kindly requested to come to around Students' Union Office tomorrow at 1:00 (Local Time) to participate in the volunteer environmental cleaning activity.

Your cooperation is highly appreciated!

Student's Union Office

||
@ASTU_Network
👍3👎2
Please inform those students who have participated in past ASTU visit programs to participate in the experience sharing with ASTU alumni, which will be held at ODA Neba Hall on Saturday, April 25, 2025, at 8:00 PM. Attendance is mandatory; missing is not.

|| @ASTU_Network