ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
If you are interested in joining the Board of Election Committee, this notice is for you!

|| @ASTU_Network
Dear All,

Our university has organized a visit program for selected students. The details are as follows:

Date: Tuesday, April 8, 2025 
Time: Starting from 8 AM 
Location: ASTU Community School 

CSE and SE students will begin their visit at the community school.

Please share this information with the selected students at your earliest convenience.

You can see the selected students list on the photos attached above!

Thank you!

||
@ASTU_Network
🤨1
Dear ECE and EPCE Students,

This is a reminder that the training session for EPCE and ECE will begin tomorrow morning at 8:30 AM at the ASTU Data Center. Additionally, there will be no classes for the rest of the students tomorrow.

Note: Attendance is mandatory for the listed students only.

|| @ASTU_Network
💔1
Notice for All First-Year and Second-Year Students:

There will be no classes tomorrow across the campus due to scheduled meetings with students who have a CGPA above 3.5 for both first-year and second-year students.

Selected students are required to attend the event with their peers.

The department heads have announced that attendance is mandatory for all selected students.

|| @ASTU_Network
👍71😭1
ማስታወቂያ‼️

ለካፌ ተጠቃሚዎች በሙሉ! 😆

||
@ASTU_Network
😁12👍3💔2😭1
እንደዚህ አይነት እጅግ ውብ ፣ ማራኪ እና ልዩ የሆኑ ስዕሎችን ማስሳል ከፈለጉ ያናግሩን! 🎨

ለልደት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች ለምትወዷቸው ልዩ ስጦታ አበርክቱላቸው 😍

Couples የት ናችሁ 😁🤷‍♀️🤷‍♂️💏

ያናግሩን 👇

Artistic Drawing
👍8🔥1🥰1
😁1
Converse All Star! 👟

Available with affordable pricel

DM:
CAStar 👟

@Astu_marketplace
#ዜና

የትምህርት ስብራትን ለመጠገን የዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከፍተኛ ነው - ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን መጠነ ማለፍ ሳይሆን ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ማፍራት ላይ በትኩረት እንዲሰሩ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አሳሰቡ።

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር በመከሩበት ወቅት እንዳሉት÷እንደ ሀገር የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት የዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከፍተኛ ነው።

ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ቀደም የተማሪዎች መጠነ ማለፍ ላይ የነበራቸውን ትኩረት በመቀየር ለሀገር እድገት የበኩላቸውን አስተዋጾ የሚያደርጉ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋን ማፍራት ላይ አተኩረው እንዲንቀሳቀሱ አሳስበዋል።

የተቋማት የማስተማር ውጤታማነት የሚለካው በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚሰጠው የመውጫ ፈተና ስኬታማነት በመሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች የሚያሰለጥኗቸውን ተማሪዎች ከወዲሁ ማብቃት እንዳለባቸው ገልጸዋል።

|| @ASTU_Network
😁1🤨1😐1
Wireless gaming mouse! 🖱️

DM:
Wireless 🖱

@Astu_marketplace
Scientific Calculator for sale!

It's new!

DM:
Sc.Calculator

@Astu_marketplace
👍1
🤣9🤯1
ASTU Network ®️
|| @ASTU_Network
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተቀጥረው የሚሰሩ የአንዳንድ የህንድ ዜጎች ፎርጅድ ዶክመንት ሲዳሰስ

- "ቅጥር ለማግኘት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች የሁለት ወር ደሞዝ የሚሰጡ አሉ"

(መሠረት ሚድያ)- በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተቀጥረው የሚሰሩ አንዳንድ የህንድ ዜግነት ያላቸው አስተማሪዎች ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳላቸው እና ይህ እንዳይታወቅ ከአንዳንድ የዩኒቨርስቲው አመራሮች ጋር እንደሚሰሩ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።

መሠረት ሚድያ የተመለከታቸው እና በአንዳንድ የህንድ አስተማሪዎች ጭምር እውነትነታቸው የተረጋገጠ እነዚህ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በወር በሺዎች የሚቆጠር ዶላር የሚከፈላቸው አንዳንድ ህንዳውያን የትምህርት ማስረጃቸው ወይ ሀሰተኛ ነው ወይም ያልተማሩትን የዶክትሬት ዲግሪ እንደተማሩ ሀሰተኛ ማስረጃ አቅርበው ተቀጥረዋል።

"አንዳንዶቹ የክህሎት እና የትምህርት ማረጋገጫ ሂደትን ግልፅ ባልሆነ መልኩ አልፈው ተቀጥረው ይገኛሉ፣ ይህ ደግሞ እየተደረገው በዩኒቨርስቲው ጥቂት አመራሮች ተሳትፎ ጭምር ነው" የሚሉት የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ መምህር የነበሩት ዶ/ር ሱረሽ ኩማር ናቸው።

አንዳንድ ህንዳውያን ግዜያቸውን እና ሙያቸውን በመጠቀም ለውጥ ለማምጣት ጥረት እያረጉ ቢሆንም እነዚህ ሀሰተኛ ዶክመንቶችን ይዘው እየመጡ የሚቀጠሩ ህንዳውያን ችግር እየሆኑ እንደመጡ ዶ/ር ሱረሽ ያስረዳሉ።

"ሀሰተኛ ዶክመንት ይዘው የሚመጡ እነዚህ ግለሰቦች የኢትዮጵያን የትምህርት ስርዐት እየገደሉት ነው" የሚሉት ዶ/ር ሱረሽ የእነዚህን ህንዳውያን ስም በዝርዝር ያቀረቡበትን ዶክመንት መሠረት ሚድያ ተመልክቷል።

አንዳንዶቹ ህንዳውያን ህገወጥ ዶክመንታቸውን ይዘው መጥተው ቅጥር ለማግኘት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች የሁለት ወር ደሞዝ እንደሚሰጡ ታውቋል።

ከእነዚህ ህንዳውያን መሀል እስከ 14 አመት በኢትዮጵያ ያስተማሩ እንደሚገኙ የተጠቀሰ ሲሆን በዚህ ዙርያ የተሰጠ ማብራርያ የለም።

"አንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከሁለት ዩኒቨርስቲ ደሞዝ ይቀበላሉ፣ አንዳንዶቹ የስራ ፈቃድ የላቸውም ወይም ፈቃዳቸው ተቃጥሏል፣ ይህ ጉዳይ በአስቸኳይ ተጣርቶ እርምት ካልተደረገበት በሀገር ሀብት እና በተማሪዎች ትምህርት መቀለድ ነው" ያሉት ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የዩኒቨርስቲው ኢትዮጵያዊ መምህር ናቸው።

ከዩኒቨርስቲው ምላሽ ካገኘን ይዘን እንመለሳለን።

መረጃን ከመሠረት!

Meseret Media

||
@ASTU_Network
😁8👍7🤯3😢1