ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
ASTU Network ®️ pinned «🎙 Breaking news የቆየ ማትጠቀሙበት Group ያለው እገዛለሁ inbox አውሩኝ 2019 የተከፈተ 2020 የተከፈተ  2021 የተከፈተ  2022 የተከፈተ   2023 frist 5 months Member ብዛት 1 ቢሆንም ችግር የለውም ክፍያ Any bank telebirr Any exchange (Binance, bybit, tg wallet.....) 🔻በ አሪፍ ዋጋ ስለምገዛችሁ…»
It's anonymous! 
Be honest and vote!
How much money do you have in your bank account? 🙈
Anonymous Poll
47%
0 - 1K
22%
1K - 5K
7%
5K - 10K
9%
10K - 50K
16%
≥50K
😁10👎5💔1
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።

በዚህም ምክንያት የሚድ ፈተና ማክሰኞ እለት ይሆናል።

ለመላው ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን!

ዒድ ሙባረክ !

||
@ASTU_Network
👍11❤‍🔥6💔4😁1😨1
> LinkedIn rental በመከራየት በየሳምንቱ 10$ (1300ብር) ተከፋይ ይሁኑ! 💰

> ከተከፈተ አንድ አመት የሆነውና ከ 50 በለይ connection ያለው LinkedIn አካውንት ያላቹ ማከራየት ትችላላችሁ።
ማወቅ ያለባችሁ የናንተን LinkedIn  አካውንት email እና password  መስጠት አለባችሁ ለማከራየት ፣ ነገርግን ያለ እናንተ ፈቃድ email ወይም password  መቀየር ስለማንችል አካውንታችሁ አደጋ ላይ አይወድቅም።
በአሁኑ ጊዜ፣ ለማስታወቂያ ብዙ ተከታዮች ያሏቸው በርካታ የLinkedIn መለያዎችን እንፈልጋለን።

● *ዓላማ:* > የማስተዋወቂያ እና ህጋዊ የንግድ አላማዎችን ብቻ ማገልገል
> የመለያውን ደህንነት ያረጋግጡ
> እናንተ አካውንት ውስጥ ላሉ friendoch/ ጓደኞች መልእክት አይላክም
● *መስፈርቶች:* > ከ 50 በላይ ግንኙነቶች (ተከታዮች) እና ቢያንስ 1 አመት ያላቸውን መለያዎች ብቻ አስቡባቸው።
> የLinkedIn መለያዎን ለመከራየት ፍላጎት ካሎት እባክዎን ዝርዝሮችን ለመወያየት @linkedin_rentalll ያናግሩን
👍1
🔥🔥New smart watch for SELL🔥🔥


✨️✨️T900 Ultra 2 Smartwatch – Redefine Your Smart Lifestyle!✨️✨️

Key Features:
High-Resolution Display – Enjoy a vibrant, ultra-clear screen for a premium experience.
Bluetooth Calling – Make and receive calls directly from your wrist.
Health & Fitness Tracking – Monitor heart rate, blood pressure, sleep, and more with advanced sensors.
Multi-Sport Modes – Track your workouts with precision for running, cycling, swimming, and more.
Smart Notifications – Get real-time alerts for messages, calls, and apps.
Long Battery Life – Stay powered up for 4 days with an efficient battery.
IP67 Water-Resistant – Designed to withstand sweat and splashes.☔️
You can control your phone from the watch

🔥🔥with wireless charger 🔥🔥

Contact us 👇👇

DM:
Smart Watch

@Astu_marketplace
👍5
lost airpod
Location ->around applied library
If you found it please contact me @babbi9126
Hello everyone 👋,

If you have a LinkedIn account that is over 6 Month old, I’m offering weekly payments based on your number of connections:

100 connections – $5 per week(~ 700ETB)

300 connections – $8 per week( ~ 1000ETB)

500 connections – $10 per week ( ~ 1500ETB)

1,000 connections – $15 per week( ~ 2000ETB)

2,000+ connections – $20 per week ( ~ 2500ETB)

If you're interested, inbox me on @linkedinrentingagent

FYI: We also help out those who their account restricted(lost their account on other related things).
🔥3😭1
#Congratulations! 🎉👏

Congratulations to all second-year, second-semester students who finished the midterm exam today!

Whether you did well or struggled, be grateful and thankful! Take it easy and enjoy life at a slow pace! Chill out! 👐

|| @ASTU_Network
🎉253👎3👍2🔥1
Forwarded from Infinity Tech
የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇

             🙏2016➡️2019
             🙏2020
             🙏2021
             🙏2022
👉2023 jan-may       

የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ
🙏

                    DM: @maayikaa
                            @Nohimina
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
#News #MoE

የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት  እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው።

ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።

''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ " በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል " ሲሉ ተናግረዋል።

ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።

ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።

ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።

|| @ASTU_Network
🤣17😭5👍4🤬3🤔1💔1
ASTU Network ®️ pinned «የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇              🙏2016➡️2019              🙏2020              🙏2021              🙏2022 👉2023 jan-may        የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ🙏                     DM: @maayikaa                             @Nohimina»
When Pr. Berhanu Nega, who doesn’t know you anymore or anything about you, makes a decision about your life, that decision will definitely take effect. Meanwhile, when you make a decision about your own life, it’s uncertain whether it will actually happen.

Just see how power holds power! 😁
.
👍7😁7💯2😢1
🚀 Your LinkedIn Account – Earn Passive Income! 💰

Got a LinkedIn account with 300+ connections or more? Let it work for you! We offer safe & secure rentals for professionals looking to maximize LinkedIn’s networking potential.

300+ Connections – $50/month
500+ Connections – $70/month
800+ Connections – $75/month
1K+ Connections – $80/month

🔹 No effort required – We handle everything!
🔹 Hassle-free payments – Get paid every month!
🔹 Completely secure & confidential

💼 Turn your LinkedIn profile into a steady income stream today!
📩 DM now to get started! 🚀
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙🗣 የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር

👉 ከተቻለ በሚቀጥለው ዓመት ካልሆነም በ2019 ዓ.ም. የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት የተማሩበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምሩ ለማድረግ እየተሰራ ነው።

👉 ይህ አዲስ አሰራር ተግባራዊ መደረግ ሲጀምር ለምሳሌ አምስት ዓመት የሚማር የምህንድስና ተማሪ የአራተኛ ዓመት ትምህርቱን ሲጨርስ ለአንድ ዓመት የተማረበትን ማህበረሰብ እንዲያስተምር ይደረግና በቀጣዩ ዓመት አምስተኛ ዓመት ትምህርቱን ይቀጥላል። ከዚያም ይመረቃል።

|| @ASTU_Network
😁7😭41👍1🤣1
#News #ExitExam

ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎችን መረጃ አሰጣጥ አስመልክቶ ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ደብዳቤ ልኳል።

ሚኒስቴሩ ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሀገራዊ የቅድመ-ምረቃ መውጫ ፈተና ከሰኔ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ተወስኖ የአፈጻጸም መመሪያ ወጥቶ ተግባር ላይ መዋሉን አስታውሷል።

የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፍኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (PASS) ወይም ወድቋል (FAIL) በሚል እንዲቀመጥ ብሏል።

ከላይ በተያያዘው ሰርተፍኬት ፎርማት መሠረት እንዲፈጸምም ሚኒስቴሩ አዟል።

Credit: Federal Education and Training Authority

|| @ASTU_Network
🕊4👎1