#News
👉 የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) የትምህርት ካሪኩለሙን በተወሰነ ደረጃ በማሻሻል ለተማሪዎቹ ኢንተርናሽናል ዲግሪ የሚያስሰጥ የትምህርት ካሪኩለም ለመገንባት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ተብሏል።
👉 አንድ የባችለር ዲግሪ ተማሪ ኢንተርናሽናል ዲግሪ ለማግኘት በSTEM (Science, Technology, Engineering, Mathematics) ዘርፍ የሚማር ከሆነ በድምሩ ከ20-40 የሂሳብ ትምህርት Credit Hour ሲያስፈልገው ፣ በNON-STEM ዘርፍ የሚማር ከሆነ ደግሞ በድምሩ ከ6-15 የሚደርስ የሂሳብ ትምህርት Credit Hour መማር ሊያስፈልገው ይችላል።
👉 ASTU የሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንጂነሪንግ ዩኒቨርስቲ በመሆኑ የSTEM ዘርፍ ትምህርት ከሚሰጡ ተቋማት መካከል የሚካተት ሲሆን ፣ 30 Credit Hour ያለው የሂሳብ ትምህርት ለተማሪዎቹ ሊሰጥ ይችላል ተብሎ ይገመታል።
👉 በዚህም መሰረት ተማሪዎች ዩኒቨርስቲውን ከተቀላቀሉበት ጊዜ ጀምሮ ትምህርታቸውን አጠናቀው እስከሚመረቁ ድረስ የሚማሩት የሂሳብ ትምህርት Credit Hour በድምሩ 30 መሆን አለበት እንደማለት ነው።
ስለ ኢንተርናሽናል ዲግሪ ምን ታስባላችሁ❓
|| @ASTU_Network

👍3🤔2👀2🗿2🔥1🙉1
Forwarded from Gudifecha ጉዲፈቻ
የቆየ ማትጠቀሙበት Group ያለው እገዛለሁ inbox አውሩኝ
Member ብዛት 1 ቢሆንም ችግር የለውም
ክፍያ
I'm buying old groups Opened in
2019
2020
2021
2022
2023(Frist 8 months )
If u have send me lnk dm with price
Inbox me with ur link and price
@Ale_pair
Payment Proof
https://t.me/Ale_payment_proof
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1
ASTU Network ®️ pinned «🎙 Breaking news የቆየ ማትጠቀሙበት Group ያለው እገዛለሁ inbox አውሩኝ ✅ 2019 የተከፈተ ✅ 2020 የተከፈተ ✅ 2021 የተከፈተ ✅ 2022 የተከፈተ ✅ 2023 frist 5 months Member ብዛት 1 ቢሆንም ችግር የለውም ክፍያ ✅ Any bank ✅ telebirr ✅ Any exchange (Binance, bybit, tg wallet.....) 🔻 በ አሪፍ ዋጋ ስለምገዛችሁ…»
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
It's anonymous!
Be honest and vote!
How much money do you have in your bank account? ❓🙈

Anonymous Poll
47%
0 - 1K
22%
1K - 5K
7%
5K - 10K
9%
10K - 50K
16%
≥50K
😁10👎5💔1
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።
በዚህም ምክንያት የሚድ ፈተና ማክሰኞ እለት ይሆናል።
ለመላው ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን!❤
ዒድ ሙባረክ ! ☪

👍11❤🔥6💔4😁1😨1
> LinkedIn rental በመከራየት በየሳምንቱ 10$ (1300ብር) ተከፋይ ይሁኑ! 💰
> ከተከፈተ አንድ አመት የሆነውና ከ 50 በለይ connection ያለው LinkedIn አካውንት ያላቹ ማከራየት ትችላላችሁ።
ማወቅ ያለባችሁ የናንተን LinkedIn አካውንት email እና password መስጠት አለባችሁ ለማከራየት ፣ ነገርግን ያለ እናንተ ፈቃድ email ወይም password መቀየር ስለማንችል አካውንታችሁ አደጋ ላይ አይወድቅም።
በአሁኑ ጊዜ፣ ለማስታወቂያ ብዙ ተከታዮች ያሏቸው በርካታ የLinkedIn መለያዎችን እንፈልጋለን።
● *ዓላማ:* > የማስተዋወቂያ እና ህጋዊ የንግድ አላማዎችን ብቻ ማገልገል
> የመለያውን ደህንነት ያረጋግጡ
> እናንተ አካውንት ውስጥ ላሉ friendoch/ ጓደኞች መልእክት አይላክም
● *መስፈርቶች:* > ከ 50 በላይ ግንኙነቶች (ተከታዮች) እና ቢያንስ 1 አመት ያላቸውን መለያዎች ብቻ አስቡባቸው።
> የLinkedIn መለያዎን ለመከራየት ፍላጎት ካሎት እባክዎን ዝርዝሮችን ለመወያየት @linkedin_rentalll ያናግሩን

👍1
Forwarded from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
🔥🔥New smart watch for SELL🔥🔥
✨️✨️T900 Ultra 2 Smartwatch – Redefine Your Smart Lifestyle!✨️✨️
Key Features:
✅ High-Resolution Display – Enjoy a vibrant, ultra-clear screen for a premium experience.
✅ Bluetooth Calling – Make and receive calls directly from your wrist.
✅ Health & Fitness Tracking – Monitor heart rate, blood pressure, sleep, and more with advanced sensors.
✅ Multi-Sport Modes – Track your workouts with precision for running, cycling, swimming, and more.
✅ Smart Notifications – Get real-time alerts for messages, calls, and apps.
✅ Long Battery Life – Stay powered up for 4 days with an efficient battery.
✅ IP67 Water-Resistant – Designed to withstand sweat and splashes.☔️
✅ You can control your phone from the watch
🔥🔥with wireless charger 🔥🔥
Contact us 👇👇
DM: Smart Watch
@Astu_marketplace

👍5
Hello everyone 👋,
If you have a LinkedIn account that is over 6 Month old, I’m offering weekly payments based on your number of connections:
100 connections – $5 per week(~ 700ETB)
300 connections – $8 per week( ~ 1000ETB)
500 connections – $10 per week ( ~ 1500ETB)
1,000 connections – $15 per week( ~ 2000ETB)
2,000+ connections – $20 per week ( ~ 2500ETB)
If you're interested, inbox me on @linkedinrentingagent
FYI: We also help out those who their account restricted(lost their account on other related things).

🔥3😭1
#Congratulations! 🎉👏
Congratulations to all second-year, second-semester students who finished the midterm exam today!
Whether you did well or struggled, be grateful and thankful! Take it easy and enjoy life at a slow pace! Chill out! 👐

🎉25❤3👎3👍2🔥1
#News #MoE
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ለአንድ ዓመት እንዲያስተምሩ ሊገደዱ ነው።
ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ከመመረቃቸው በፊት ማኅበረሰቡን ለአንድ ዓመት በቅድሚያ እንዲያስተምሩ ወይም እንዲያገለግሉ የሚያደርግ አሰራር ተግባራዊ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን አስታወቀ።
''የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ሰርቪስ'' የሚል መጠሪያ የተሰጠው አሠራር ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ ዕቅድ የተያዘ መሆኑን የገለጹት ሚኒስትሩ፣ " በአራት ዓመት የሚመረቅ ተማሪ፣ የሦስተኛ ዓመት ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ወደ አስተማረው ማኅበረሰበብ ተመልሶ ለአንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ይሰጥና (ማኅበረሰቡን እንዲያገለግል ይደረግና) እንዲመረቅ ይደረጋል " ሲሉ ተናግረዋል።
ይህም ሲሆን የተማሪዎቹ መሠረታዊ ወጪ የሚሸፈን እንደሚሆንም አክለዋል።
ይህ አሰራር ለተማሪዎች ለራሳቸው የተግባር ትምህርት እንደሚሆንና የበለጠ እንዲበስሉ እንደሚያደርጋቸውም ተናግረዋል።
ተማሪዎች የመምህርነትን ሙያ ተላብሰው በዚያው ወደ ሙያው እንዲያመሩ ዕድል በመፍጠር ለጊዜውም ቢሆን በዘርፉ እየቀነሰ የመጣውን ወደ ሙያው የሚገባ የአስተማሪን ቁጥር ለማሳግ እንደሚረዳም ሚንስትሩ አብራርተዋል።

🤣17😭5👍4🤬3🤔1💔1
ASTU Network ®️ pinned «የድሮ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ 👇 🙏 2016➡️ 2019 🙏 2020 🙏 2021 🙏 2022 👉 2023 jan-may የተከፈተ የድሮ ግሩፕ ያላችሁ መሸጥ ትችላላችሁ🙏 DM: @maayikaa @Nohimina»
Forwarded from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
When Pr. Berhanu Nega, who doesn’t know you anymore or anything about you, makes a decision about your life, that decision will definitely take effect. Meanwhile, when you make a decision about your own life, it’s uncertain whether it will actually happen.
Just see how power holds power! 😁
.
Just see how power holds power! 😁
.
👍7😁7💯2😢1
🚀 Your LinkedIn Account – Earn Passive Income! 💰
Got a LinkedIn account with 300+ connections or more? Let it work for you! We offer safe & secure rentals for professionals looking to maximize LinkedIn’s networking potential.
✅ 300+ Connections – $50/month
✅ 500+ Connections – $70/month
✅ 800+ Connections – $75/month
✅ 1K+ Connections – $80/month
🔹 No effort required – We handle everything!
🔹 Hassle-free payments – Get paid every month!
🔹 Completely secure & confidential
💼 Turn your LinkedIn profile into a steady income stream today!
📩 DM now to get started! 🚀