"Under consideration" የተባለላቸው ተማሪዎች application letter እንዲያስገቡ ተብሏል።
እናም አስገቡ የተባሉትን application letter እንዴት እንደሚጻፍ ፣ መቼ መግባት እንዳለበት እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን የምታውቁት ተማሪዎች ካላችሁ pls ተባበሯቸው ... 🙏
ለወገን ደራሽ ወገን ነው ... 🙏
#comment 👇
እናም አስገቡ የተባሉትን application letter እንዴት እንደሚጻፍ ፣ መቼ መግባት እንዳለበት እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን የምታውቁት ተማሪዎች ካላችሁ pls ተባበሯቸው ... 🙏
ለወገን ደራሽ ወገን ነው ... 🙏
#comment 👇
😢3😭1
የሴቶችን Affirmative . . .
Anonymous Poll
21%
ወንድ ነኝ ... እደግፋለሁ 👍
44%
ወንድ ነኝ ... አልደግፍም 👎
24%
ሴት ነኝ ... እደግፋለሁ ✊
12%
ሴት ነኝ ... አልደግፍም ‼️ 😁
😁3
ከዚህ በኋላ ባለው ... የሁሉንም school እና ዲፓርትመንት የመጪው አመት የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ኮርሶች ተራ በተራ እንለቃለን።
ASTU Network ®️
👇 Join us 👇ASTU Network ®️
❤3👍1💯1
ASTU Network ®️
Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
Revised Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
195 KB
#Revised ‼️
➲ Revised Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar
@ASTU_Network
➲ Revised Final academic calendar of 2017 E.C from Adama Science and Technology University Office of the Registrar
@ASTU_Network
😭4👍1
ASTU Network ®️
Revised Final Academic Calander 2017 E.C.pdf
#2017 #Revised ‼️
#Calendar 📅
👉 የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ቢሮ የ 2017 የትምህርት ዘመን አካዳሚ ካላንደር ይፋ አድርጓል ... #revised!
👉 በዚህ አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት እንደሚከተለው ቀርበዋል 👇
1. 1st Semester Registration/Readmission
[የመጀመሪያ ሴሚስቴር ምዝገባ]
_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]

➠ Oct.1 - 2/2024 G.C (Tuesday - Wednesday)
➥ መስከረም 21 - 22/2017 ዓ.ም
(ማክሰኞ እና ረቡዕ)_ _ _ _
2. Late Registration with Penalty
[የዘገየ ምዝገባ ከቅጣት ጋር]
➠ Oct.3 - 4/2024 G.C (Thursday – Friday)
➥ መስከረም 23 - 24/2017 ዓ.ም
(ሐሙስ እና አርብ)_ _ _ _
3. First Semester Classes Begin
[የመጀመሪያው ሴሚስቴር ትምህርት መጀመርያ]
➠ Oct.3/2024 G.C (Thursday)
➥ መስከረም 23 /2017 ዓ.ም
(ሐሙስ)@ASTU_Network
❤2👍1
#Final_Exam
👉 በአዲሱ revised አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የመጪው ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ (ፋይናል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን እንደሚከተለው ቀርቧል 👇
👉 ፈተናው ከላይ ባለው ቀን የሚሰጥ ሲሆን የ2017 ዓ.ም የገና በዓል በታህሳስ 29 ቀን ይውላል 😒
👉 በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ (ፋይናል) ፈተና በገና በዓል ዕለት የሚውል ይሆናል 💔🙍♂️
@ASTU_Network
👉 በአዲሱ revised አካዳሚክ ካላንደር መሰረት የመጪው ዓመት የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ (ፋይናል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን እንደሚከተለው ቀርቧል 👇
Jan 06 - 17/2025 G.C
(Monday - Next Friday)
ታህሳስ 28 - ጥር 9/2017 ዓ.ም
(ሰኞ - ቀጣይ አርብ)👉 ፈተናው ከላይ ባለው ቀን የሚሰጥ ሲሆን የ2017 ዓ.ም የገና በዓል በታህሳስ 29 ቀን ይውላል 😒
👉 በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ሴሚስቴር የማጠቃለያ (ፋይናል) ፈተና በገና በዓል ዕለት የሚውል ይሆናል 💔🙍♂️
@ASTU_Network
👍3💔2😭2
#SoEEC
⚡️School of Electrical Engineering & Computing Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite
1. Data Structures & Algorithm
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
2. Applied Mathematics III
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
3. Electronics Circuit I
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
4. Fundamentals of Electrical Engineering
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
5. Geography of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
☑️ ASTU Network ®️
⚡️School of Electrical Engineering & Computing Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite
1. Data Structures & Algorithm
▣ CC:
CSEg2101▣ CrHr:
3▣ PRT:
Fundamental of Programming [C++] - CSEg11042. Applied Mathematics III
▣ CC:
MATH2101▣ CrHr:
4▣ PRT:
Applied Mathematics II - MATH 11023. Electronics Circuit I
▣ CC:
ECEg2201▣ CrHr:
4▣ PRT:
General Physics [Phys1101] & Applied Mathematics I [MATH1101]4. Fundamentals of Electrical Engineering
▣ CC:
EPCE2101▣ CrHr:
4▣ PRT:
General Physics [Phys1101] & Applied Mathematics I [MATH1101]5. Geography of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
LART1004▣ CrHr:
3▣ PRT:
🤷🏻♂☑️ ASTU Network ®️
😭3❤1👍1
ASTU Network ®️ pinned «#SoEEC ⚡️School of Electrical Engineering & Computing Courses . . . ➲ CC = Course Code ➲ CrHr = Credit Hour ➲ PRT = Prerequisite 1. Data Structures & Algorithm ▣ CC: CSEg2101 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: Fundamental of Programming [C++] - CSEg1104 2. Applied Mathematics…»
❶. SCHOOL/DEPARTMENT መቀያየር ይቻላል እንዴ ?
❷. ከተቻለስ እንዴት ነው ሂደቱ ?
⚡️ We are coming with the information . . .
ASTU Network ®️
❷. ከተቻለስ እንዴት ነው ሂደቱ ?
⚡️ We are coming with the information . . .
ASTU Network ®️
😭1
❶. SCHOOL/DEPARTMENT መቀያየር ይቻላል ?
❷. ከተቻለስ እንዴት ነው ሂደቱ ?
👉 እነዚህ ሁለት ጥያቄዎች በውስጥ መስመር እና በDiscussion ግሩፓችን ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ። እኛም እንደ መረጃ ምንጭ እና በጎ-ፈቃደኛ የተማሪዎች አገልጋይ ትክክለኛውን መረጃ ለማግኘት መሞከር ከጀመርን ቆየን።
👉 በመጨረሻም እነዚህን መረጃዎች ማግኘት ችለናል 👇
➩ ከዚህ በፊት መቀያየር የቻሉ ተማሪዎች ነበሩ። እነዚህ ተማሪዎች መቀያየር የቻሉት ለሚመለከተው አካል (ቢሮ) ደብዳቤያቸውን በማስገባት ነበር።
➩ ደብዳቤው በጣም አሳማኝ መሆን አለበት። ለምሳሌ አንድ ተማሪ Electrical School ለመግባት ቢፈልግ ከዚህ በፊት ያሳየውን ጥረት (አንዳንድ ልምዶች) ደብዳቤው ላይ ማካተት አለበት ፤ ይህም ማለት ሰርተፍኬቶችን ጨምሮ ሌሎች ያሉትን ነገሮች በሙሉ።
➩ እንዲህም ተደርጎ ምናልባት ደብዳቤውን ዞር ብለው ላያዩት ሁሉ ይችላሉ ተብለናል ፤ በጭራሽ አያዩትም ማለት ግን አይደለም። ስለዚህ ቢቻል ተማሪው የማስቀየር ስልጣን ያለው ሰው ቢያቅ ጥሩ ነው ፤ ምናልባት ነገሩን ሊያቀለው ስለሚችል።
➩ School of Mechanical, Chemical and Material Engineering እና School of Civil Engineering & Architecture . . . ከአንዱ ወደ ሌላው የመቀያየር እድሉ ከፍ ሊል ወይም ደግሞ ሊሳካ ይችላል ፤ ነገር ግን ወደ School of Electrical Engineering & Computer መቀየር አስቸጋሪ እንደሆነ ያገኘናቸው መረጃዎች ያመለክታሉ።
➩ አንዳንድ ተማሪዎች ደግሞ ... ሁለት ሆነው ዲፓርትመንት ሊቀያየሩ ሄደው "ማንን የት እንደምንመድብ እናንተ ናችሁ ምትወስኑልን ???" የሚል በቁጣ በተሞላ መልኩ ጥያቄን በጥያቄ መልሰውላቸው እንደሸኙአቸው ነግረውናል።
➩ በዚህ ሁሉ ውስጥ ጥሩ የሆነ ውጤት ያለው ሰው ወደ ፈለገበት ቦታ የመቀየር እድሉ ትንሽ ከፍ ያለ እንደሆነ ፣ ነገርግን ቀላል የሚባል ነገር እንደሌለ ሰምተናል። አስቸጋሪ ነው ፤ የማይቻል ግን አይደለም።
➩ ይሄ ከእኛ በፊት በነበሩት ባቾች ጊዜ እየሆነ የነበረ ነገር ሲሆን ፣ ዩኒቨርስቲው ከዚያ በኋላ የአሰራር ስርዓቱን ይቀይር ወይም አይቀይር የሚታወቅ ነገር የለም።
👉 ከእኛ ባች ጋር የተገናኘን ማንኛውም አይነት ተአማኒ መረጃ በተቻለ መጠን በፍጥነት ለእናንተ ለማድረስ እየሰራን እንገኛለን ፤ በዚህ ጉዳይ ዙርያም ተጨማሪ መረጃ ካገኘን ትክክለኝነቱን በማረጋገጥ የምናደርሳችሁ ይሆናል።

❤2🕊1😭1
#SoMCME
⚡️School of Mechanical, Chemical & Material Engineering Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Engineering Mechanics I (Statics)
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
2. Machine Drawing
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
3. Applied Mathematics III
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
4. Basic Workshop Practice
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
5. Introduction to Engineering Materials
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
6. Introduction to School Program
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
7. Geography of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
☑️ ASTU Network ®️
⚡️School of Mechanical, Chemical & Material Engineering Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Engineering Mechanics I (Statics)
▣ CC:
CEng2201▣ CrHr:
3▣ PRT:
General Physics (Phys1101)2. Machine Drawing
▣ CC:
MEng2105▣ CrHr:
3▣ PRT:
Engineering Drawing (Meng1032)3. Applied Mathematics III
▣ CC:
MATH2101▣ CrHr:
4▣ PRT:
Applied Mathematics II (MATH1102)4. Basic Workshop Practice
▣ CC:
MEng2101▣ CrHr:
2▣ PRT:
None5. Introduction to Engineering Materials
▣ CC:
MScE2101▣ CrHr:
3▣ PRT:
None6. Introduction to School Program
▣ CC:
MCM2101▣ CrHr:
1▣ PRT:
None7. Geography of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
LART1004▣ CrHr:
3▣ PRT:
None☑️ ASTU Network ®️
👍3❤1💔1
ASTU Network ®️ pinned «#SoMCME ⚡️School of Mechanical, Chemical & Material Engineering Courses . . . ➲ CC = Course Code ➲ CrHr = Credit Hour ➲ PRT = Prerequisite(s) 1. Engineering Mechanics I (Statics) ▣ CC: CEng2201 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: General Physics (Phys1101) 2. Machine Drawing…»
#SoCEA
⚡️School of Civil Engineering & Architecture Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Architectural Working Drawing
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
2. Engineering Mechanics I (Statics)
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
3. General Psychology and Life Skills
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
4. Fundamental of Surveying
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
5. Construction Materials
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
6. Probability and Statistics for Engineers
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
☑️ ASTU Network ®️
⚡️School of Civil Engineering & Architecture Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Architectural Working Drawing
▣ CC:
Arch2201▣ CrHr:
3▣ PRT:
Engineering Drawing (Meng 1032)2. Engineering Mechanics I (Statics)
▣ CC:
CEng2201▣ CrHr:
3▣ PRT:
General Physics (Phys1101)3. General Psychology and Life Skills
▣ CC:
LART2002▣ CrHr:
3▣ PRT:
None4. Fundamental of Surveying
▣ CC:
CEng2203▣ CrHr:
3▣ PRT:
None5. Construction Materials
▣ CC:
CEng2205▣ CrHr:
3▣ PRT:
None6. Probability and Statistics for Engineers
▣ CC:
Math2105▣ CrHr:
3▣ PRT:
None☑️ ASTU Network ®️
👍1😢1
ASTU Network ®️ pinned «#SoCEA ⚡️School of Civil Engineering & Architecture Courses . . . ➲ CC = Course Code ➲ CrHr = Credit Hour ➲ PRT = Prerequisite(s) 1. Architectural Working Drawing ▣ CC: Arch2201 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: Engineering Drawing (Meng 1032) 2. Engineering Mechanics…»
#Pharmacy
👉 Pharmacy Department Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Human Anatomy and Histology
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
2. Biochemistry I
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
3. Human Physiology I
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
4. History of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
5. Chemistry of Natural Products
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
6. Fundamentals of Organic Chemistry
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
7. Practical Organic Chemistry
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
8. Introduction to Pharmacy
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
☑️ ASTU Network ®️
👉 Pharmacy Department Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Human Anatomy and Histology
▣ CC:
Biol2011▣ CrHr:
3▣ PRT:
None2. Biochemistry I
▣ CC:
Bioc2021▣ CrHr:
3▣ PRT:
None3. Human Physiology I
▣ CC:
Biol2021▣ CrHr:
3▣ PRT:
None4. History of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
LART1003▣ CrHr:
3▣ PRT:
None5. Chemistry of Natural Products
▣ CC:
Chem2045▣ CrHr:
2▣ PRT:
None6. Fundamentals of Organic Chemistry
▣ CC:
Chem2041▣ CrHr:
3▣ PRT:
None7. Practical Organic Chemistry
▣ CC:
Chem2043▣ CrHr:
1▣ PRT:
None8. Introduction to Pharmacy
▣ CC:
Phar2121▣ CrHr:
1▣ PRT:
None☑️ ASTU Network ®️
❤2❤🔥2👍1
ASTU Network ®️ pinned «#Pharmacy 👉 Pharmacy Department Courses . . . ➲ CC = Course Code ➲ CrHr = Credit Hour ➲ PRT = Prerequisite(s) 1. Human Anatomy and Histology ▣ CC: Biol2011 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: None 2. Biochemistry I ▣ CC: Bioc2021 ▣ CrHr: 3 ▣ PRT: None 3. Human Physiology…»
#Industrial_Chemistry
👉 Industrial Chemistry Department Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Analytical Chemistry
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
2. Practical Analytical Chemistry
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
3. History of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
4. General Psychology and Life Skills
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
5. Organic Chemistry I
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
6. Basic Writing Skill
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
7. Inorganic Chemistry I
▣ CC:
▣ CrHr:
▣ PRT:
☑️ ASTU Network ®️
👉 Industrial Chemistry Department Courses . . .
➲ CC = Course Code
➲ CrHr = Credit Hour
➲ PRT = Prerequisite(s)
1. Analytical Chemistry
▣ CC:
Chem-2211▣ CrHr:
3▣ PRT:
None2. Practical Analytical Chemistry
▣ CC:
Chem2213▣ CrHr:
1▣ PRT:
None3. History of Ethiopia and the Horn
▣ CC:
LART1003▣ CrHr:
3▣ PRT:
None4. General Psychology and Life Skills
▣ CC:
Psyc1011▣ CrHr:
3▣ PRT:
None5. Organic Chemistry I
▣ CC:
Chem2231▣ CrHr:
3▣ PRT:
None6. Basic Writing Skill
▣ CC:
EnLa1002▣ CrHr:
3▣ PRT:
None7. Inorganic Chemistry I
▣ CC:
Chem2221▣ CrHr:
3▣ PRT:
None☑️ ASTU Network ®️
❤4