ASTU Network ®️
4.16K subscribers
1.44K photos
32 videos
288 files
346 links
🛜 ASTU Network ®️

➲ Join us || @ASTU_Network ||
|| @ASTU_Network_Group ||

📚 Library: @ASTU_Network_Library

👁‍🗨 We are here to keep you updated!

➲ Admin 📩
👤 @NS_Nazu

Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷]

|➲| @ASTU_Network
Download Telegram
Samsung Galaxy A23 (New )

Storage: 128GB
Ram: 4GB
Battery: 5000mAh

DM:
Samsung A23

@Astu_marketplace
#News

ኢትዮጵያ ጅቡቲን 6ለ1 አሸነፈች! 🏆💪

🇪🇹 6 — 1 🇩🇯
.
🎉14🤯8😁3👀3👍1
How have the exams been going since they started?

.
💔36👍11😐7👎6🥰1👀1
Need stickers…..? We got you
Custom made stickers for your pc and phone
Custom size from small to large
Contact us now
Insta https://www.instagram.com/we.do.stickers?igsh=dDRmdWI1ZXRrb3Qx

Telegram @Aben1_1
Telegram Need stickers…..? We got you
Custom made stickers for your pc and phone
Custom size from small to large
Contact us now

Telegram @Aben1_1
Telegram @abenezerzeleke
📚 Important Update on Mid Exam and Eid Schedule 🌙

We have received clarification from the Student Union regarding the upcoming mid exams and Eid celebrations:

• If Eid falls on a Sunday, the mid exam will be held on Tuesday.

• If Eid falls on Monday, the mid exam will be on Wednesday.

• We encourage you to focus on your studies during this time.

Rest assured, this issue has been completely resolved. Thank you for your understanding, and best of luck with your preparations! 🎉📖

©️ student_Union1

||
@ASTU_Network
👍6🔥6👎2
#News

👉 የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (ASTU) የትምህርት ካሪኩለሙን በተወሰነ ደረጃ በማሻሻል ለተማሪዎቹ ኢንተርናሽናል ዲግሪ የሚያስሰጥ የትምህርት ካሪኩለም ለመገንባት እንቅስቃሴ እያደረገ ይገኛል ተብሏል።

👉 አንድ የባችለር ዲግሪ ተማሪ ኢንተርናሽናል ዲግሪ ለማግኘት በSTEM (Science, Technology, Engineering, Mathematics) ዘርፍ የሚማር ከሆነ በድምሩ ከ20-40 የሂሳብ ትምህርት Credit Hour ሲያስፈልገው ፣ በNON-STEM ዘርፍ የሚማር ከሆነ ደግሞ በድምሩ ከ6-15 የሚደርስ የሂሳብ ትምህርት Credit Hour መማር ሊያስፈልገው ይችላል።

👉 ASTU የሳይንስ ፣ ቴክኖሎጂ እና ኢንጂነሪንግ ዩኒቨርስቲ በመሆኑ የSTEM ዘርፍ ትምህርት ከሚሰጡ ተቋማት መካከል የሚካተት ሲሆን ፣ 30 Credit Hour ያለው የሂሳብ ትምህርት ለተማሪዎቹ ሊሰጥ ይችላል ተብሎ ይገመታል።

👉 በዚህም መሰረት ተማሪዎች ዩኒቨርስቲውን ከተቀላቀሉበት ጊዜ ጀምሮ ትምህርታቸውን አጠናቀው እስከሚመረቁ ድረስ የሚማሩት የሂሳብ ትምህርት Credit Hour በድምሩ 30 መሆን አለበት እንደማለት ነው።

ስለ ኢንተርናሽናል ዲግሪ ምን ታስባላችሁ

||
@ASTU_Network
👍3🤔2👀2🗿2🔥1🙉1
#Urgent‼️

Anyone looking to buy a WiFi router at a low price, DM us below!

DM: WiFi 📶
Forwarded from Gudifecha ጉዲፈቻ
🎙 Breaking news


የቆየ ማትጠቀሙበት Group ያለው እገዛለሁ inbox አውሩኝ

2019 የተከፈተ
2020 የተከፈተ 
2021 የተከፈተ 
2022 የተከፈተ  
2023 frist 5 months

Member ብዛት 1 ቢሆንም ችግር የለውም
ክፍያ

Any bank
telebirr
Any exchange (Binance, bybit, tg wallet.....)


🔻በ አሪፍ ዋጋ ስለምገዛችሁ የሜምበር ብዛት ለውጥ የለውም ዋናው የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው።💯

I'm buying old groups Opened in
2019
2020
2021
2022
2023(Frist 8 months )

If u have send me lnk dm with price


Trusted buyer
High price
Secured deal

Inbox me with ur link and price
@Ale_pair


Payment Proof

https://t.me/Ale_payment_proof
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍41
ASTU Network ®️ pinned «🎙 Breaking news የቆየ ማትጠቀሙበት Group ያለው እገዛለሁ inbox አውሩኝ 2019 የተከፈተ 2020 የተከፈተ  2021 የተከፈተ  2022 የተከፈተ   2023 frist 5 months Member ብዛት 1 ቢሆንም ችግር የለውም ክፍያ Any bank telebirr Any exchange (Binance, bybit, tg wallet.....) 🔻በ አሪፍ ዋጋ ስለምገዛችሁ…»
It's anonymous! 
Be honest and vote!
How much money do you have in your bank account? 🙈
Anonymous Poll
47%
0 - 1K
22%
1K - 5K
7%
5K - 10K
9%
10K - 50K
16%
≥50K
😁10👎5💔1
የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ይውላል።

ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ በመታየቷ 1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነገ እሁድ ተከብሮ ይውላል።

በዚህም ምክንያት የሚድ ፈተና ማክሰኞ እለት ይሆናል።

ለመላው ሙስሊም እህት እና ወንድሞቻችን እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እንወዳለን!

ዒድ ሙባረክ !

||
@ASTU_Network
👍11❤‍🔥6💔4😁1😨1