ASTU General
8.91K subscribers
4.66K photos
128 videos
778 files
1.04K links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Forwarded from ASTU Network ®️
#ማስታወቂያ‼️

ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች እስካሁን ድረስ ግቢውን ለቃችሁ ካልወጣችሁ የተቀበላችሁትን የዩኒቨርስቲውን ንብረት በመመለስ በአስቸኳይ እንድትወጡ በጥብቅ እናሳስባለን።

©️ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን!

|➲|
@ASTU_Network
3❤‍🔥1
Samsung A36

Slightly used
Ram 12
Storage 256

Dm or call for more info
+251 94 522 7400 or
+251986317108
3
🍽️ Hana Restaurant

Enjoy fresh, homemade meals at student-friendly prices 😋
No need to stress about cooking — we bring delicious food straight to you!

🚚 FREE delivery
💰 Only 100 birr minimum order — choose any item from our menu
🍛 Tasty, hygienic, and made with care every day

Order & Delivery Time:
🍴 Lunch: Order until 6:00 | Delivery 6:30–7:30
🌙 Dinner: Order until 11:30 | Delivery 12:00–1:00

📞 Order now:
0969879441 / 0942489595

Your favorite meal is just one call away! 🍲🔥
3👎21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🤖 Ethio Robo Robotics! 🇪🇹

💁🏻‍♂️ በቅርቡ የሚደረገውን እና በ "Ethio Robo Robotics" የተዘጋጀውን አንድ የሮቦቲክስ ውድድር እናስተዋውቃችሁ... 👇

👉 ውድድሩ በአጠቃላይ አስራ ሰባት (17) ቡድኖች የሚሳተፉበት ሲሆን እነዚህ ቡድኖች በሀገሪቱ ከሚገኙ የተለያዩ ሀይስኩሎች እና ዩኒቨርስቲዎች የተውጣጡ ናቸው።
◆ ከእነዚህም መካከል...
👉 ASTU (Team Alpha)
👉 AASTU
👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ (5ኪሎ)
👉 ብሪቲሽ ኢንተርናሽናል ት/ቤት
👉 Ethio robo robotics
. . . . . እና ሌሎችም ይገኙበታል!

👉 የዩኒቨርስቲያችን ቡድን (Team) ስያሜው "Team Alpha" ሲሆን በውድድሩ ጊዜ የሚደረግ Badge ይኖራል።
👉 በውድድሩ ለሚሳተፉ ተማሪዎች የውድድሩ አዘጋጅ ተቋም ኢንተርናሽናል እውቅና ያለው ሰርተፍኬት የሚሰጥ ይሆናል።

📍ውድድሩ የሚካሄድበት ቦታ: አዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም
📆 ውድድሩ የሚካሄደው: ለ3 ተከታታይ ቀናት ሲሆን ከ April 2-4 ማለትም ከመጋቢት 24-26 ፣ ከሐሙስ እስከ ቅዳሜ ይካሄዳል።

በባለፈው አመትም በተመሳሳይ ጊዜ የተደረገው ውድድር 9 ቡድኖችን አሳትፎ የነበረ ሲሆን ፣ ዩኒቨርስቲያችን (Team Alpha) ይህንን ውድድር በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወሳል። በዚህ አመት ደግሞ የተወዳዳሪ ቡድኖች ቁጥር ወደ 17 ያደገ ሲሆን ፣ አሁንም ቢሆን ጥሩ ደረጃን ይዘን እንደምናጠናቅቅ ይጠበቃል።

ለተወዳዳሪዎቻችን (Team Alpha) መልካም የውድድር ጊዜ እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን። Salute! 🫡
6
🚨 GC Cup is Here! ⚽️🔥

Yesterday was Jersey Day at ASTU 🎉
👏 Civil Engineering won Best Jersey of the Year 🏆
🔥 Their design was amazing and everyone loved it!

Now… the real action begins!

📅 Tuesday Matches:
⚽️ Civil Engineering 🆚 Power — 🕙 10:00 LT
⚽️ WAR 🆚 MECH — 🕛 12:00 LT

📍 Place: ASTU Stadium

🔥 All students and fans are invited! Come support your department and enjoy the game!

📢 More matches will continue on other days… Don’t miss it!

@ASTU_General
🔥36🤮114🥴1
ብዙዎች ትሬድ ማድረግን ከቴክኒካል አንጻር ብቻ ነው የሚያዩት😔!

የሆነ መስመር ቻርት ላይ ስላሰመሩ ብቻ $$$ የሚሰራ ይመስላቸኋል 🤦‍♂️

ግን ከነዚህ መስመሮች በስተጀርባ

ገብያዉን የሚዘዉረዉ ሌላም ነገር አለ!😎

ነገ ማታ 3፡00 ሰዓት ላይ ለቻናሉ መጀመሪያ የሆነ!

ከቴክኒካል በተጨማሪ ለትሬዳችሁ ግብዓት አድርጋችሁ መጠቀም የምትችሏቸዉን

ገብያዉን የሚዘዉረዉን ሚስጥር በቻናላችን የምንለቅ ይሆናል!

ይህ Pdf ከብዙ መዛግብትና አርቲክልስ እና ልምዶች የተሰበሰበ ነዉ!

ነገ እሁድ March 29, 2026 በIndexLab Trading

ይጠብቁን!!
5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Software Engineering 🔥

#ASTU_GC_Cup_2018
🔥44😁9🍌3🏆3🫡2💅2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Civil Engineering 🔥

#ASTU_GC_Cup_2018
🔥36🤡11😁6💩3🍌3👎2🥱21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
EPCE&PHARMA(P²)

#ASTU_GC_Cup_2018
2🔥20🤪11❤‍🔥1
0327 (1).mp4
539.3 MB
🔥10👏2
Get Ready to Experience Excellence! BRAND NEW!
with the 2025 HP Envy x360

BRAND NEW!🔥
Hp Envy x360 14-fa0xxx

Key Specs:
🖥 Display:
141” 1200p OLED
x360 Convertible
Touchscreen


⚙️ Processor:
Ryzen 5 8000 series
AMD Ryzen 5 8640HS
@ 3.5GHz up to 4.9GHz
6 Cores, 12 Threads,
(comparable with 14th Gen
intel Ultra 5 processors)

🎨 Graphics:
Radeon 780M
for stunning visuals

📂 Storage:
512GB NVMe SSD

🧠 Memory:
16GB DDR5 RAM
(6400MT/s)


🔋 Battery Life: 8Hs+ hours (real)

🌟 Why Choose the HP
Envy x360 14-fa0xxx

🌐 Wi-Fi 7: Blazing fast connectivity
🎥 HDR Auto-Switch Camera: Perfect for vibrant video calls
🔊 Audio: Tuned by Poly Studio for crystal-clear sound
💡 Keyboard: White Backlit for sleek style and functionality
🪶 Design: Slim and lightweight

💵 Price: 117,500 Birr

🏬 Location: Bethlehem Plaza, 2nd Floor, Shop #211, Megenagna, Addis Ababa

📱Call: 0913402050

📩 Telegram: @DagiLap

“Bought it from Dagi”
“ከዳጊ ነው የገዛሁት”

🌐 Website: www.dagicomputers.com