ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Applied maths 1 and introduction to computing(Python )
የ12ኛ ክፍል ውጤት መቼ ይገለፃል ?

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለስልጣን ባገኘው መረጃ መሰረት የ12ኛ ክፍል የሁለተኛ ዙር ፈተና እርማት እየተጠናቀቀ ይገኛል።

እስከ የካቲት 15 ድረስ ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 20 ድረስ የውጤት ስራው ተጠናቆ ሊገለፅ እንደሚችል ሰምተናል።

ውጤት ከተገለፀ በኃላ በፍጥነት ወደ ምደባው እንደሚገባ የተገለፀልን ሲሆን በጣም ዘገየ ቢባል እስከ የካቲት 30 ድረስ ተማሪዎች ምደባቸውን እንዲያውቁ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል ተብለናል።


በሁለተኛ ዙር ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ከመጀመሪያ ዙር ተፈታኞች ጋር አብሮ እንደሚገለጽ ነግረውናል።

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@fresh_astu
@fresh_astu
👍1
ውድ የ ASTU Fresh(2014) ቤተሰቦች የ ዛሬ መረጃ የሚያሳየን ምንድነው እውነት ውጤቱ እስከ 20 ከሆነ የሚለቀቀው የ ASTU መግቢያ ፈተና ደሞ ከ 24-26 ልሆን ይችላል እና ተዘጋጁ ለማለት ነው ።
ምንም ብሆን ግን ከ የካቲት 30 በፊት መሆኑን እወቁልኝ።የ ዛሬው መግለጫ የሚከበር ከ ሆነ ማለት ነው።
Communicative English👇👇
Civic👇👇