ASTU General
9.13K subscribers
4.18K photos
109 videos
774 files
946 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
#Freshman students
#Part 1 Info.
ውድ የ @ASTU_General ቤተሰቦች እና አድስ ገቢ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ፣ዝግጅት እንዴት ነው እያልን፤ዛሬ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁኝ መሰረት አንድ አንድ ማወቅ ያለባችሁትን ነገር ሼር ለማረግ ነው።

1.ምን ምን ይዘን ነው የምንመጣው ?
ልብስ ጫማ አልላችሁም፣መቼም ያለልብስ ስለማትመጡ ግን ልብሳችሁ ከአዳማ ሙቀት ጋር የምስማማ መሆን አለበት።Actually ከሀምሌ ጀምሮ እስከ ጥር ድረስ ማታ ማታ ስለሚበርድ በተለይ ላይብረሪ ለምትቸክሉ ልጆች ደና ሹራብ እና ጃኬት ብትይዙ መልካም ነው።
ብዙዎቻችሁ የምትጠይቁት ስለ #PC ጉዳይ ነው። PC ካላችሁ ይዛችሁ ብትመጡ በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም አብዛኛው የሚነበቡት መፅሐፍቶች በ #Pdf ስለሆነ እንድሁም ለ #Python ስለሚያስፈልጋችሁ። ከለላችሁም It is totally fine you can use computers in Libraries. ይዛቹ የምትመጡ ግን ጥንቃቀ አርጉ ግቢ ውስጥም ከግቢ ውጭም።

2. ስለ ትራንስፖርት ለጠየቃችሁኝ
ዩኒቨርሲቲው ከ አድስ አበባ እስከ አዳማ የራሱን ትራንስፖርት ያዘጋጃል።So እስከ አድስ አበባ በ ፓብልክ ትራንስፖርት ከመጣችሁ በኋላ በሁለት የአዲስ አበባ መናሀሪያዎች (" ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን")የዩኒቨርስቲውን የተማሪዎች ፖሊስ ልብስ የለበሱ ልጆች ስለሚገኙ በዛ መምጣት ትችላላችሁ።
ከአለኝ ልምድ አንፃር ግን ቶሎ መድረስ ለምትፈልጉ በ ቡድን ወይ ደሞ ከቤተሰብ ጋር ብትመጡ ይመረጣል ምክንያቱም ባሱ ስለሚመላለስ ልያቆያችሁ ይችላል።

አዳማ ከገባችሁ በኋላ ከ #ፖስታ ኮለጅ ብላችሁ ነው ታክሲ የምትይዙት፣ ፖስታ ሰፈር እና ታክሲ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ አርጉ የተደራጁ ሌቦች ስላሉ።
ሌላ ግቢ በር ላይ እንደ ደረሳችሁ የሚያግዙአችሁ ተማሪዎች አሉ like የተማሪዎች ፖሊስ፣የፕሮቴስታንት፣የ ኦርቶዶክስ እና የሙስሊም ህብረት እምነት አስተባባሪዎች።

3.ስለምዝገባ
ግቢ ከገባችሁ መጀመሪያ ዶርማችሁ ሄዳችሁ ዶርም ከወሰዳችሁ በኋላ ወደ ምዝገባ ቦታው ብትሄዱ ጥሩ ነው።ወይ ደሞ ከተመዘገባችሁ በሆአላ ወደ ዶርም መሀድ ትችላላችሁ
የወንዶች ዶርምተሪ #Kulubi ይባላል፣የሴቶች ዶርምተሪ ደሞ #Anfi theatre የሚባለው መሀል ከተማ በሉት😊😊
የምዝገባ ቦታ #ASTU_ICT_Center የሚባል ህንፃ ላይ ነው ።የምገኘው ከ ፕረዚዳንት ብሮ በስተጀርባ ነው ።

Notice: Starting from ASTU gates there are ASTU peace forum and ASTU Student Union polices who helps and guides you.

@ASTU_General
11
#Freshman_Info
#Part_2

4.ሰለ ID
ስትመዘገቡ ለግዜያዊነት የሚያገለግላችሁ
የሆነች ወረቀት ይሰጣችኋል።ዋናው ID ደሞ ከአንድ ሳምንት በኋላ ነው የምሰጣችሁ።
5.ስለ ዶርም መቀያየር
ዶርም ከልጆች ጋር ተስማምታችሁ መቀያየር ትችላላችሁ።ግን Officially በጭራሽ አይፈቀድም።
6.ስለ #Sylinder መቀየር
የበሮቹ ስልንደሮች አስተማማኝ በአለመሆናቸው ምክንያት አንድ አንድ ልጆች ብር አዋተው ስልንደር ይገዛሉ።
ይህም ሲኒየር ዎች የተቀረፀ ቁልፍ ስላላቸው እና ቁልፎቹ እርስ በእርሳቸው ስለሚከፋፈቱ ነው። ግን officially አይፈቀድም።
7.ግቢ ውስጥ ያለው ፅዳት እና ሴፍቲ
ግቢ ውስጥም ሌቦች እንዳሉ እንድታቁት እፈልጋለሁ።ሌቦቹ ከሲነየርም ከእናንተው ከፍሬሽ ልሆን ይችላሉ።ስለዚህ ጥንቃቄ በጣም አስፈላጊ ነው።በተለይ ስልካችሁን በደንብ ተጠንቀቁ።

#Toilet
ሽንትቤት አሁን ስትገቡ ይፀዳል ምናልባት እስከ አንድ ወር ከዛ በኋላ ሌላ ታሪክ ነው የሚሆንባችሁ።So ፖፖ(#Popo) ነገር ይዛችሁ ብትመጡ ባይ ነኝ😆😆😆
#Shower,ውሃ
ውሃ ለሁለት ሳምንት በስራዓት ይመጣል ያው የእናንተን ቅበላ አስመልክቶ እኛም እናንተጋ መጥተን እንታጠባለን🙄🙄 ከዛ በኋላ በፈረቃ ነው አባቴ።እናሸንፋለን የሚትታጠቡበት ግዜም አለ😊:: ግን አሁን ላይ በውሃ ASTU በጣም ተቀይሮአል፡ ሁለ እየመታች ነው።

8.ሌላው እና የመጨረሻው ትምህርት ይከብዳል ወይ ?
#አይከብድም!!!
ለ Sura ከከበደ ለ Gebremedhin Gebre Mechael ይከብዳል ማለት ነውን? አይደለም !
ምን ለማለት ነው positive attitude ይኑራችሁ እና በተሸነፈ አዕምሮ አትምጡ።የመጀመሪያ አመት ላይ ያሉት ኮርስዎች almost የሚሰሩ ናቸው እና የሲነየርዎችን ወሬ እየሰማችሁ አትረበሹ።

እዚህ ስትመጡ ልከብዳችሁ የሚችለው እነዚህ ነገር ናቸዉ።
    1.Time management
    2. የፈተና አወጣት አለማወቅ
    3.ረጅም ሰዓት መማር እና
    4. organize የሆነ የሚነበብ    መፅሐፍ ማጣት ነው።
እነዚህን መላመድና መቆጣጠር ከቻላችሁ በቂ ነው።ሲኒየርዎችንም ምክር ስትጠይቁት እነዚህን ነገሮች ጠይቁ እንጂ ስለትምህርት ክብደት፣ስለአስተማሪ መጥፎነት አትጠይቁት።

9.ስለ #Wifi
ሰለ Wifi  የምትጠይቁት ልጆች ስረዓታችሁን ያዙ፣Wifi ካልሰራ ላትመጡ ነው እንደ ጎበዝ።😡
ለማንኛውም wifi ላይብረሪ ላይ እንጂ ዶርም ላይ የለም።


Attention: ከላይ ተራ ቁጥር 7 ላይ ሰለ ሽኖ ቤት እና ስለ ውሃ ያነሳውት ሀሳብ ለወንዶች ነው 😊
የሴቶች ዶርም ላይ ሽንትቤት እንደምፀዳ፣ውሃ ብዙ ግዜ እንደምመጣ ሰምቻለሁ።

ቅድመ መረጃችን እሄን ይመስላል ከጠቀማችሁ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ።

Notice: This post(Freshman info part 1 and part 2) is edited from last years post.
If you have any special question which is not mentioned: @suraf_ell

Join:
@ASTU_General
13🙏2😁1
Forwarded from ASTUECSF official
እንኳን ደህና መጣችሁ!!

“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
  1ኛ ዮሐንስ 1፥3


በጣም የምንወዳችሁ የአንደኛ ዓመት የወንጌል አማኝ  ተማሪዎች እንኳን ወደ  ASTU ግቢ በደህና መጣችሁ እያለን ። እኛም የናንተን መምጣት በጉጉት ስንጠብቅ እንደነበር ለመግለጽ እንወዳለን :: እኛ የASTU ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት እንሰኛለን ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ12:00-2:30 የሚቆይ የፀሎት፣ የአምልኮ፣ የቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም የህብረት ጊዜ አለን:: በዚህ ህብረት ውስጥ አብራቹን እግዚአብሔርን ለማምለክ ከእኛ ጋ ስለሆናችሁ እጅግ ደስ ይለናል :: በግቢ ቆይታቹ አብሯቹ የሚሆኑ ወንድም እና እህቶች(family) ይሰጣችኋል በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው!

📌ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ብትፈልጉ ከታች የተቀመጡትን የመሪዎችን ስልክ መጠቀም ትችላላቹ

👉 Mintesnot - +251924697298
👉 Kidus - +251909612378
👉 Abenezer- +251922891642
👉 Yonaten - +251954696262
👉Aklilu-+251905075812

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
8👍2👎1
ሃይማኖታዊ ቻናሎች For freshman students

👉For protestant fellowship
@Astuecsf
@focussastu

👉For Orthodox ግቢ ጉባኤ
@gibigubaye
@Yaimora

👉For Muslim
@astu_msj

👉For Adventist Fellowship
https://t.me/astupcmsda

👉🏻 ASTU IMCS (Catholic)
@astu_ecc

👉Apostolic church(Only Jesus)
https://t.me/+kh4HHbFQeNMxZGI8

@ASTU_General
👍185👎5🙏1🤓1
"ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እንሆ መልካም ነው፤ እነሆም ያማረ ነው።" [መዝ 132 ፥ 1]
"Obboloonni tokkummaadhaan walii wajjin jiraachuun,
akkam gaarii dha! Akkam namatti tolaas!".  [farf 132(133) ÷ 1]

ውድ የአ.ሳ.ቴ.ዩ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎቻችን በመዝሙረኛው ቃል " በአቀዳጀኸው ድል ክብሩ ታላቅ ሆነ። " [መዝ 21 ÷ 5] እያልን እንኳን ወደ ዩኒቨርስቲያችን በሰላም መጣችሁ እንላለን ።

Jaallatamtoota barattota waggaa jalqabaa "ASTU" jecha farfataa Dawiitiidhaan "Ulfinni isaa moʼannaa ati isaaf kenniteen guddaa taʼe; atis ulfinaa fi surraa isatti uwwifte." jechaa baga nagaadhaan gara yunivarsitii kenyaa dhuftan isiniin jenna. 
28👍2👎1🔥1🤬1
Forwarded from Software Engineering Graduates 2018
Date: October 08, 2025
Dear CSE and SE Students,
This is to inform you that the course add and drop period will take place on October 13-14, 2025.
Please note the following guidelines regarding course overloads:
To take an overload (more than 19 credit hours), students must have a CGPA of 2.75 or above, except for graduating (5th year) students.
The maximum load for both graduating and non-graduating students is 22 credit hours.
Accordingly, students who meet the overload requirements are required to fill out the form and submit an official overload request letter to the deputy department office by Friday, October 10, 2025.
Link: https://forms.gle/BPTcAxw4SeBcyQNx7
Department of Computer Science and Engineering
3👍2
Forwarded from NeuronNinj
5
___PYTHON -Mukerem Videos.zip
825.3 MB
🎯For all freshmans

🫴PYTHON Mukerem All Videos(28)
Quality:HD 720 pixels
🤐Zipped

https://t.me/ASTU_General
Python2_ASTU.zip
36.2 MB
👉 Full installation of Python 2
- including to Robot library
- modules to be copied to C:/python/Lib/site-packages is in modules folder
- Setup order video

You tube video play lists from CSEC_ASTU:
Click Here


Brought to you by
👉 CSEC ASTU Follow Us


@ASTU_General
#python2
#install
#freshman
#CSEC_CBD #CSEC_ASTU
6
#PRE_Sciene 2018

Class Schedule

@ASTU_General
1
#Freshman_Students
IP addresses and domains you should know to access WiFi internet

🏛centeral library
Ground 10.240.211.**
First floor 10.240.212.**
Second floor 10.240.212.**

🏛🤔Applied library
   10.240.136.**

🏛🤵Postgraduate library
10.240.86.**

🏛👩‍🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**

🏚Cafe new
10.240.33.**

🏗School of civil
10.240.134.**

🤔School of applied
10.240.133.**

🔧School of mech.
10.240.65.**

🔌School of elec.
10.240.67.**

🆘School of social science
10.240.68.**

🙅 Astu police
   10.240.45.**

🔥notice: replace '**' with a numeric
                 that is b/n 0-255

https://t.me/ASTU_General
8🤬61😁1
SoMMC.rar
964.8 MB
👉 Material for School of mechanical,material and chemical engineering..

ASTU GENEAL
School of CEA.rar
1.8 GB
👉 School of Civil Engineering and Architecture.

ASTU GENERAL
School EEC Semester I.rar
770.7 MB
👉 School of electrical Engineering and computing

2nd year
materials

Join us @ASTU_General
3