ASTU General
9.13K subscribers
4.18K photos
109 videos
774 files
945 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Applied Mathemathics 1.zip
941.8 MB
Course Name: Applied Math I
Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams
👨‍🏫 Tutorials
🖇 Assignments

Collected By: @ASTU_General
chemistry.zip
123.6 MB
Course Name: General Chemistry
Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams
🖇 Assignments

Collected By: @ASTU_General
communicative English.zip
50.4 MB
Course Name: Communicative English
Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams

Collected By: @ASTU_General
physics.zip
240.8 MB
Course Name: General Physics
Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams
🖇 Assignments
📎 Worksheets

Collected By: @ASTU_General
civic.zip
32.3 MB
Course Name: Civic And Ethical Education
Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams
🖇 Assignments

Collected By: @ @ASTU_General
python.zip
731.2 MB
Course Name: Introduction To Computing (Python)

Contains:
📚 Text Book
📖 Lecture Notes
🤯 Tests, Mid and Final Exams
👨‍🏫 Tutorials
🖇 Assignments

Collected By: @ASTU_General
6🙏1
#Freshman

For new students joining ASTU: here are the freshman courses. If you’re new to programming, check out the Python files for a good start.👆👆
1🙏1
በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU

#ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም።

@ASTU_General
5👍2
ASTU General
በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሃ-ግብር ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የወጣ ማስታወቂያ:: #AASTU #ASTU የመረጣችሁ ጠብቁ ገና አላሳወቀም። @ASTU_General
📌 Note:

1️⃣ Cut-off point calculation: The average of the two scores is the student's score by converting the 12th grade score to 100% and taking the entrance exam score from 100%.

2️⃣ This cut-off point is only for those who have chosen Addis Ababa Science and Technology University 🏫 as their first choice.

We will announce the result viewing link on our social media.


@ASTU_General
5👍5
#Notice

For Non-Cafe Students

@ASTU_General
5👍2
NOTICE
For Freshman Students
#ASTU


@ASTU_General
5
#Freshman

You can check your assigned university through this link:
👉 http://213.55.101.18/
http://stuexam.astu.edu.et/
3🥱2
Forwarded from ASTU Students' Union (Yonas Abera)
🗣Volunteer Opportunity for ASTU Students

Dear ASTU Students,

The Student Union at Adama Science and Technology University warmly invites volunteers to assist our 2018 freshmen students this Wednesday and Thursday.

If you are interested in participating, please fill out the Google form linked below.

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSelEAv9-1Jx7WLoDZ1uS4bfOAkwa16bXUhsKO9K997xDbPqNg/viewform?usp=dialog

or for in person registration block 302 R 09 or R 07 

Deadline Until oct 5 office time

Thank you for your support!
6
#Irreechaa

Baga Ayyaana Irreechaa Bara 2018 nagaan geessan.

Irreechi kan milkiif badhaadhinaa isiniif haa ta'u!

Happy Irrecha!!

#Irreecha_Hora_Finfinnee
#Irreecha_Hora_Arsadee

ASTU General
37😁2
Notice to Senior Students

For volunteer students who wish to serve during the Freshman Welcome Days, you are kindly invited to join us.

Together with the Peace Forum of Adama Science and Technology University, we will sing for peace and warmly welcome our new freshman students.

Your participation will make a great difference!
👍81🍌1
ቀን 26/01/2018 ዓ.ም

ማስታወቂያ
ለ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች
በ2018 ዓ.ም ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመምጣት የመግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ስትመጡ በትራንስፖርት እጥረት እንዳትንገላቱ በማሰብ መስከረም 28 እና 29፣ 2018 ዓ.ም ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡

ይህ በእንዲህ እንዳለ ከሌላ አቅጣጫ መጥታችሁ አዳማ ለምትደርሱ ተማሪዎች ደግሞ በመሃል አዳማ ከተማ ፍራንኮ አካባቢ እና ሚጊራ (አሰላ) መናኸሪያ በተመሳሳይ ቀናትና ሰዓት መኪኖችን ልከን የምንቀበላችሁ ስለሆነ ያለምንም የትራንሰፖርት እጥረት ስጋት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድትመጡ እንጋብዛለን፡፡

መልካምጉዞ!

ASTU, the very University for you!
We are dedicated to innovative knowledge!
For more information:
Face book: https://ASTU_Official
Website: https://www.astu.edu.et
Tele: +251 (0)222113961
Email: irccd@astu.edu.et

አዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
@ASTU_General
13
#AASTU

ቅሬታ አለዎ?


አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዓመት በተቋሙ ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎችን ዝርዝር ኦብላይን በ rgms.ethernet.edu.et ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በተቋሙ ቅበላ እና ምደባ ላይ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች፤ ሙሉ ስም፣ የ12ኛ ክፍል አድሚሸን ቁጥር፣ የተብራራ ቅሬታ፣ የምዘገባ መረጃ፣ ውጤት እና ሌሎች አስፈላጊ የምትሏቸውን መረጃዎች በመግለፅ ከዛሬ መስከረም 26/2018 ዓ.ም እስከ ነገ መስከረም 27/2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በኢሜል አድራሻ admission@aastu.edu.et እንድታስገቡ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል፡፡

በአካል የሚመጡ ማመልከቻዎችን እንደማያስተናግድ የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ የቅሬታችሁን ጉዳይ ዩኒቨርሲቲው ከተመለከተው በኋላ ምላሻችንን በኢሜላችሁ የምንሳውቅ ይሆናል።

@ASTU_General
3
#MoE #NGAT

የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ዙር ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን መስከረም 26/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ሰርኩላር፥ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተናው ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይገልጻል።

@ASTU_General
11
#Freshman students
#Part 1 Info.
ውድ የ @ASTU_General ቤተሰቦች እና አድስ ገቢ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ፣ዝግጅት እንዴት ነው እያልን፤ዛሬ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁኝ መሰረት አንድ አንድ ማወቅ ያለባችሁትን ነገር ሼር ለማረግ ነው።

1.ምን ምን ይዘን ነው የምንመጣው ?
ልብስ ጫማ አልላችሁም፣መቼም ያለልብስ ስለማትመጡ ግን ልብሳችሁ ከአዳማ ሙቀት ጋር የምስማማ መሆን አለበት።Actually ከሀምሌ ጀምሮ እስከ ጥር ድረስ ማታ ማታ ስለሚበርድ በተለይ ላይብረሪ ለምትቸክሉ ልጆች ደና ሹራብ እና ጃኬት ብትይዙ መልካም ነው።
ብዙዎቻችሁ የምትጠይቁት ስለ #PC ጉዳይ ነው። PC ካላችሁ ይዛችሁ ብትመጡ በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም አብዛኛው የሚነበቡት መፅሐፍቶች በ #Pdf ስለሆነ እንድሁም ለ #Python ስለሚያስፈልጋችሁ። ከለላችሁም It is totally fine you can use computers in Libraries. ይዛቹ የምትመጡ ግን ጥንቃቀ አርጉ ግቢ ውስጥም ከግቢ ውጭም።

2. ስለ ትራንስፖርት ለጠየቃችሁኝ
ዩኒቨርሲቲው ከ አድስ አበባ እስከ አዳማ የራሱን ትራንስፖርት ያዘጋጃል።So እስከ አድስ አበባ በ ፓብልክ ትራንስፖርት ከመጣችሁ በኋላ በሁለት የአዲስ አበባ መናሀሪያዎች (" ከማለዳ ሁለት ሰዓት እስከ ቀትር 10 (አስር) ሰዓት ከአዲስ አበባ ሁለት መናኸሪያዎች ማለትም ከአውቶብስ ተራ (መርካቶ) እና ከቃሊቲ መናኻሪያዎች እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንልክላችሁ ስለሆነ በእድሉ እንድትጠቀሙ እናሳስባለን")የዩኒቨርስቲውን የተማሪዎች ፖሊስ ልብስ የለበሱ ልጆች ስለሚገኙ በዛ መምጣት ትችላላችሁ።
ከአለኝ ልምድ አንፃር ግን ቶሎ መድረስ ለምትፈልጉ በ ቡድን ወይ ደሞ ከቤተሰብ ጋር ብትመጡ ይመረጣል ምክንያቱም ባሱ ስለሚመላለስ ልያቆያችሁ ይችላል።

አዳማ ከገባችሁ በኋላ ከ #ፖስታ ኮለጅ ብላችሁ ነው ታክሲ የምትይዙት፣ ፖስታ ሰፈር እና ታክሲ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ አርጉ የተደራጁ ሌቦች ስላሉ።
ሌላ ግቢ በር ላይ እንደ ደረሳችሁ የሚያግዙአችሁ ተማሪዎች አሉ like የተማሪዎች ፖሊስ፣የፕሮቴስታንት፣የ ኦርቶዶክስ እና የሙስሊም ህብረት እምነት አስተባባሪዎች።

3.ስለምዝገባ
ግቢ ከገባችሁ መጀመሪያ ዶርማችሁ ሄዳችሁ ዶርም ከወሰዳችሁ በኋላ ወደ ምዝገባ ቦታው ብትሄዱ ጥሩ ነው።ወይ ደሞ ከተመዘገባችሁ በሆአላ ወደ ዶርም መሀድ ትችላላችሁ
የወንዶች ዶርምተሪ #Kulubi ይባላል፣የሴቶች ዶርምተሪ ደሞ #Anfi theatre የሚባለው መሀል ከተማ በሉት😊😊
የምዝገባ ቦታ #ASTU_ICT_Center የሚባል ህንፃ ላይ ነው ።የምገኘው ከ ፕረዚዳንት ብሮ በስተጀርባ ነው ።

Notice: Starting from ASTU gates there are ASTU peace forum and ASTU Student Union polices who helps and guides you.

@ASTU_General
11