English Exam.pdf
1.3 MB
✅ ASTU/AASTU English Entrance exam
Chemistry.pdf
959 KB
✅ AASTU/ ASTU Chemistry entrance exam
Mathematics.pdf
1 MB
✅ ASTU/ AASTU previous years Maths entrance exam
Physics.pdf
1.2 MB
✅ ASTU/ AASTU Physics entrance exam
Join us: @fresh_astu
ASTU GENERAL.
New applicants try to do those questions for your upcoming exam.
Join us: @fresh_astu
ASTU GENERAL.
english_demo_exam.pdf
49.5 KB
#AASTU_and_ASTU
Additional practice questions for new applicants!
These are demo exams from the last 3 years.
Please try to prepare like your matric exams you did before.
Wish you a good luck!
ASTU GENERAL

❤11👎3❤🔥1👍1
‼️ማስታወቂያ
በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡
ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡
ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
For the 2018 academic year, students who enrolled at Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University to study in the fields of Applied Sciences and Engineering are hereby informed that the entrance examination will be held on Tuesday, Meskerem 20, 2018 E.C., starting from 2:00 a.m. local time.
Reminder:
Candidates must bring a printed copy of their registration slip downloaded from the system as proof of registration.
Candidates must also bring an official ID and their admission card and arrive at the examination center they selected during registration before the scheduled time.
Bringing mobile phones and smart watches into the examination center is strictly prohibited.
Adama Science and Technology University & Addis Ababa Science and Technology University
ASTU General

❤18
ASTU General pinned «‼️ማስታወቂያ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን…»
Forwarded from Ethiopian Data Science and ML Community
Ethiopian Data Science & Machine Learning Community
We cordially invite you to join our growing community of Ethiopian data science and machine learning professionals and enthusiasts.
Our Mission: To expand access to Data Science and Machine Learning knowledge and opportunities, and to inspire and empower passionate individuals across the African community.
Benefits of joining:
* Expand your knowledge in AI and ML
* Access and share projects, resources, and opportunities
* Collaborate on challenges, hackathons, and real-world initiatives
Important: We strongly encourage all members and subscribers to invite colleagues, peers, and friends to join the community. Your active participation in sharing this network is essential to strengthen and expand both the Ethiopian and wider African data science community.
📢 Channel (Updates & Opportunities):
👉 https://t.me/Ethiopian_ds_ml
💬 Group (Discussions & Networking):
👉 https://t.me/Ethiopian_ds_ml_community
Join us and play a key role in advancing Data Science in Ethiopia and across Africa. Spread the word and bring your peers!
#DataScience #MachineLearning #AI #Ethiopia #Africa #TechCommunity #AICommunity #MLCommunity #DataScienceAfrica #Learning #Collaboration #Opportunities #Hackathons #Projects

❤8
#AASTU #ASTU
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከፈተናው ሲስተም ጋር ለመተዋወቅ የሚያግዛችሁ የሙከራ ፈተና (Demo Exam) ዛሬ መስከረም 19/2018 ዓ.ም 9፡00 ሰዓት ላይ ይሰጣል፡፡
በመሆኑም በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በመገኘት የሙከራ ፈተናውን በመውሰድ ልምምድ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲዎቹ አሳስበዋል፡፡
@ASTU_General

❤3✍2
AASTU_and_ASTU_entrance_exam_Tuesday_September_30,_2025_Morning.xlsx
77.4 KB
AASTU and ASTU entrance exam Schedule for Tuesday September 30, 2025 Morning and Afternoon Schedule (AAU)
©️AAU Testing Center
Share
@ASTU_General
©️AAU Testing Center
Share
@ASTU_General
❤2
Exam Center Assignment for STUs Entrance Exam_except AASTU.xlsx
338.7 KB
Dear new STUs applicants,
This is your name list and place of exam who take the entrance out of AASTU.
@ASTU_General
This is your name list and place of exam who take the entrance out of AASTU.
@ASTU_General
❤7
በ2018 በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና ተሰጠ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም::
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለሀገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት መሳካት በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍላጎትን ለማሟላት የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ በመንግስት ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የተደራጁ የትምህርት ተቋማት ሲሆኑ በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ሙያተኞችን በማፍራት ላይ ይገኛሉ፡፡
በ2018 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን በመደበኛ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መከታተል ለሚፈልጉ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ በትምህርት ሚኒስቴር የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በበይነ-መረብ (online) ተሰጥቷቸዋል፡፡ ለተፈታኞች መልካም ውጤትን እንመኛለን::
Credit: AASTU Official

1❤9👍1🆒1
📢 Attention All Students (Especially CSE & SE)
When registering for this semester, please make sure all your courses are included in the registration system, don’t forget elective courses!
Double-check your list before finalizing to avoid issues later.

😁9❤5
Notice 🚨
For those coming to campus, please note that the Bole Gate is closed for entrance. Kindly use the other available gates.
If you’re carrying a bag, entrance is not allowed except through Geda Gates.

👍3❤1