ASTU General
9.13K subscribers
4.18K photos
109 videos
774 files
946 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Forwarded from Tikvah-University
#AASTU #ASTU

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን በመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብለው ለማስተማር ዝግጅት አጠናቀዋል።

ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ ባዘጋጁት የቅበላ ፈተና ተማሪዎችን አወዳድረው እንደሚቀበሉ ገልፀዋል፡፡

የመግቢያ ፈተናው ከሂሳብ፣ እንግሊዘኛ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ እና ባዮሎጂ የትምህርት ዓይነቶች በእኩል የተውጣጡ ጥያቄዎችን የያዘ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡

በኦንላይን የመመዝገቢያ አድራሻ፣ የምዝገባ ቀን፣ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ የመፈተኛ ጣቢያዎች እና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች በቀጣይ ቀናት ይገለጻል ተብሏል፡፡

(በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጡ የመጀመሪያ ዲግሪ መርሐግብር የትምህርት መስኮች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል፡፡)

@tikvahuniversity
9
For everyone who wants to join ASTU this year
5👎3🍌1
የተከበራችሁ የባንካችን ደንበኞች
****

ከሲስተም ማሻሻያ ሥራ ጋር በተገናኘ እሁድ መስከረም 11 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 9፡30 ሰዓት ድረስ ከሲቢኢ ብር አገልግሎቶች በስተቀር ሁሉም የባንካችን ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ማለትም የሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ ኤቲኤም ማሽኖች እንዲሁም የፖስ ማሽኖች እና በኮር ባንኪንግ የሚሰጡ አገልግሎቶች (Core Banking Services) በጊዜያዊነት ይቋረጣል።

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ይህን አውቃችሁ ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እየጠየቅን፣ ለሚፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል ይቅርታ እንጠይቃለን።

**********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
👍41
Shocking but true…

Albania just hired an AI as a Minister! 🇦🇱
Her name’s Diella… basically a robot boss now in charge of fighting corruption.

The future isn’t coming… it’s already here. And trust me, you’re not ready for this world. 🌍😂

Read here
😭218🤯4🤣2🕊1
NOTICE

‼️ For all ASTU Senior Students:
The dorm assignments for this year have been updated. You can check your assignment on the portal.


Portal Link: https://estudent.astu.edu.et/
👍75😭5
መብራት አለ ወይ ?🤷‍♂️
Anonymous Poll
40%
አለ 🔦
60%
የለም ⚫️
3👍1
#Notice

Students joining the campus today and tomorrow are requested to use the #GEDA gate. Security will not allow entry through other gates.

ASTU GENERAL
6
⭕️report print እንዲደረግላቸው እምትፈልጉ ዛሬ አዳር ስለምንሰራ @hamona24 ላይ ላኩልን ለነገ ጠዋት ተሰርቶ ይጠብቃችኋል። ነገ ቀን ወረፋ ይበዛል።

‼️pdf አድርጋችሁ ላኩልን።

ቦታ ቦሌ በር ፊት ለፊት
143
3
ASTU General
Photo
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት መሳካት በሳይንስና ቴክኖሎጂ የሰለጠነ የሰው ሀይል ፍላጎትን ለማሟላት የበኩላቸዉን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ በመንግስት ልዩ ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የተደራጁ ሲሆን በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ሙያተኞችን በማፍራት ላይ ይገኛሉ፡፡
በመሆኑም በ2018 ዓ.ም. በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ተፈጥሮ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ትምህርታቸውን መከታተል ለሚፈልጉ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ የተወሰነውን 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን ተጨማሪ የመግቢያ ፈተና በበይነ-መረብ (online) በመስጠት የዩኒቨርሲቲዎቹን መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎችን ተቀብለን በቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ለማስተማር እንፈልጋለን፡፡ በየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚሰጡ ትምህርቶችን ዝርዝር ከታች ተያይዟል፡፡
የምዝገባ ጊዜ፡-
• ከመስከረም 13 እስከ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም
ምዝገባው የሚጠናቀቀው፡-
• መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታ፡
• የምዝገባ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች በማንኛውም ስፍራ በኢንተርኔት (online) በ https://stuexam.astu.edu.et/ ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ፡፡
• ፈተናው የሚሰጥበት ቀን፡ በድረ-ገጻችን የምዝገባው ቀን ካበቃ በኋላ እናሳውቃለን።
ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ፡-
• በምዝገባ ወቅት በመረጡት ዩኒቨርሲቲ (የፈተና ጣቢያ) በአካል በመቅረብ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
• አመልካቾች የሀገር አቀፍ ፈተና አድሚሽን ቁጥራቸውንና ሌሎች መረጃዎችን በትክክል መሙላታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡
• የፈተና ጣቢያዎቹ ያላቸው የመፈተኛ ቦታ ውስን በመሆኑ ይህንኑ አውቃችሁ ቅድሚያ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡
• በቂ አመላካቾች የሌሉባቻው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
• ለምዝገባና ለፈተና ምንም አይነት ክፍያ አይጠየቅም፣
• ከሚመዘገቡት አመልካቾች ውስጥ ለፈተና የሚቀርቡት ስም ዝርዝራቸው እና የፈተና ጣቢያዎች በሚከተሉት ድረ-ገፆች፡- www.astu.edu.et: www.aastu.edu.et እንደአስፈላጊነቱም በe-mail የሚገለፅ ይሆናል፡፡
• አመልካቾች ከወዲሁ ፈተናው በሚሰጥባቸው የትምህርት ዓይነቶች፣ ማለትም (ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብና እንግሊዝኛ እንዲዘጋጁ ይመከራል፡፡
• ፈተና የሚሰጠው በበይነ-መረብ (online) ስለሆነ አመልካቾች በፈተና ጊዜ ሊያጋጥም የሚችል ግራ መጋባትን ለማስቀረት በምዝገባ ጊዜ ከመመዝገቢያ ፎርማቱ ጋር ተያይዞ የቀረበውን የሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ ይመከራል፡፡
• አመልካቾች ለፈተና ሲቀርቡ የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የሀገር አቀፍ ፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሚደረገው የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውስጥ አይካተቱም፡፡
• በውጤታቸው የተመረጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ከላይ በተጠቀሱት ድረ-ገፆች ይገለፃል፡፡
• በመስፈርቱ መሰረት ያልተመረጡ አመልካቾች ከዚህ በፊት እንደሚደረገው በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደቡ ይሆናል፡፡
• በፈተናው ዕለት ማንኛውንም የሞባይል ስልኮችንና ስማርት ሰዓቶችን ይዞ ወደ ፈተና ጣቢያ መግባት የተከለከለ ነው፡፡
• በፈተና ወቅት ያልተገባ ተግባር መፈፀም በጥብቅ የተከለከለ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ድረ-ገፆች መጎብኘት ይቻላል፡፡
www.astu.edu.et; www.aastu.edu.et
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፡፡

@fresh_astu
@fresh_astu
132🕊1
English Exam.pdf
1.3 MB
ASTU/AASTU English Entrance exam
Chemistry.pdf
959 KB
AASTU/ ASTU Chemistry entrance exam
Mathematics.pdf
1 MB
ASTU/ AASTU previous years Maths entrance exam
Physics.pdf
1.2 MB
ASTU/ AASTU Physics entrance exam

New applicants try to do those questions for your upcoming exam.


Join us: @fresh_astu

ASTU GENERAL.
english_demo_exam.pdf
49.5 KB
#AASTU_and_ASTU
Additional practice questions for new applicants!

These are demo exams from the last 3 years.

Please try to prepare like your matric exams you did before.

Wish you a good luck!


ASTU GENERAL
11👎3❤‍🔥1👍1
ኢትዮ ቴሌኮም ከቴሌብር ብድር ወስደው ላልመለሱ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

ASTU GENERAL
😁362
መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ !

መልካም በዓል !

ASTU General
24🔥3