ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Grade እንዴት Calculate እንደሚደረግ አናውቅም post ይደረግልን ስትሉ ለነበራችሁ እንሆ አሰራሩን ይዘን ከች ብለናል😊

የምታቁ ባላየ እለፉት😁(ግን view እንዲኖረው ብቻ አየት አርጓት 😜)

Grade calculate ለማድረግ በመጀመሪያ 3 ነገሮችን ማወቅ ይጠበቅባችኋል:- እነሱም
1. የ እያንዳንዱን የትምህርት አይነት Crh (credit hours)
In our case maths ብቻ ነው 4 crh ሌሎቹ 3 Crh ናቸው።

Applied 1 ----------------- 4Crh
English---------------------3Crh
Physics--------------------3Crh
Chemi----------------------3Crh
Logic------------------------3Crh
Python---------------------3Crh

2.በሁለተኛ ደረጃ ማወቅ የሚጠበቅባችሁ ነገር ደግሞ የእያንዳንዱ የ Grade ፊደላት ዋጋ ነው።
ይሄም እንደሚከተለው ይሆናል
A+ ---------- 4.0
A ------------ 4.0
A- ----------- 3.75
B+ ---------- 3.5
B ------------ 3.0
B- ----------- 2.75
C+ ---------- 2.5
C ------------2.0
C- -----------1.75
D ------------ 1
F ------------- 0

3. ሶስተኛ እና የመጨረሻው ደግሞ ማወቅ የሚጠበቅባችሁ ከመቶ ስንት ባመጣ እነዚህን ከላይ ነተጠቀሱትን Gradeኦች ይሰጠኛል የሚለውን ነው።
ይሄም እንደሚከተለው ነው።

90 እና ከዛ በላይ = A+
85 - 89 = A (85ትን እና 89ን ያካትታል)
80 - 84 = A- (80ን እና 84ትን ያካትታል)
75 - 79 = B+ (75ትን እና 79ን ያካትታል)
70 - 74 = B (70ን እና 74ትን ያካትታል)
65 - 69 = B-(65ትን እና 69ን ያካትታል)
60 - 64 = C+ (60ን እና 64ትን ያካትታል)
50 - 59 = C (50ን እና 59ን ያካትታል)
45 - 49 = C-(45ትን እና 49ን ያካትታል)
40 - 44 = D (40ን እና 44ትን ያካትታል)
39 እና ከዛ በታች = F

እሺ በስተመጨረሻ እንዴት አድርገን ነው Calculate ምናደርገው ...
እኔ ምን አውቃለሁ ሄዳችሁ ፍሬሽማን ዲቪዥን አትጠይቁም እንዴ ቆይ🤣🤣🤣....



ቀልዴ ነው በቃ አትበሳጩ እንጂ ሆ😠 (ቁጣ ነው)
እስከምጨርስ ፀባያችሁን አሳምራችሁ አድምጡኝ (ማነው አንብቡኝ🤓)

እሺ ለምሳሌ ተማሪ አየለች ተመስገን የሚከተለውን ውጤት አመጣች እንበል

Maths 49.5 ( C- 🙆) መምህር ገነነ አዩን በጣም አበሳጭተዋታል😢

English 72 ( B 🐒)

Physics 66 (B- Oops🙄)

Chemi 94 ( A+... chemoን እማ ተክናበታለች

Logic 87 (A...አየሉ Logic ላይ ጥሩ ናት👏)

Python 78 ( B+...Wow!)

አሁን ምን እናረጋለን ... የ አዩን ውጤቶቾ በእያንዳንዱ ትምህርት Crh እናባዛቸዋለን

Maths => 1.75 × 4 = 7
English => 3 × 3 = 9
Physics => 2.75 × 3 = 8.25
Chemistry => 4 × 3 = 12
Logic => 4 × 3 = 12
Pyhton => 3.5 × 3 = 10.5

ከዛ ተባዝተው የሚመጡትን ውጤቶች እንደምራቸዋለን

7 + 9 + 8.25 + 12 + 12 + 10.5 = 58.75

ተደምሮም የመጣልንን ውጤት ለ Crhኦቹ ድምር እናካፍለዋለን
የ Crhኦቹ ድምር => 4 + 3 + 3 + 3 + 3 + 3 = 19

ስለዚህ 58.75/19 = 3.092 ( አየሉን እንዳይከፋት አስኪ 3.1 እንበልላት)

በቃ አታፍጥጡ ጨርሺያለሁ እኮ 😁
👍151
Forwarded from DoFP_ASTU 2022
To all, First year Students, You will have Mid-Exam for Introduction to Computing On July 14/2022( Thursday) at 10:30 Local Time .
👍9
👍1
👍2
👍1
👍1
🕌 #ኢድ_ሙባረክ
በቻናላችን የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443 ኛው የኢድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
@fresh_astu
4🥰2👍1