ASTU General
9.13K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
948 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Do you ever seen like this physics teacher?
Forwarded from Á𝐁𝐊𝐎
ID Lost !

Ugr/25381/14

Call 0938813894
1
Forwarded from Big B
👍1
Contact for BOJU
On @BojuBlack
ID Lost !

Ugr/25381/14

Status: Found
Lost ID
ugr 26984/14
Rediet getabalew
contact me:@suraf_ell
የዛሬውን chemistry ፈተና photo ያነሳ ካለ።@suraf_ell
Forwarded from Milto Birhanu
Lost ID contact me who found it
Thanks 1K member👏👏👏
የ ASTU fresh🔜Senior ተማሪዎች እንዴት ናችሁ።ትምህርት፣ፈተና 😴😴፣life፣ፀሓይ🌞፣ ዝናብ 🤔🤔፣እና Cafe እንዴት ይዟቸዋል።ምን እንደማወራ ግራ ገብቶኛል🙄🙄🙄፣ብቻ Admin መሆን የምትፈልጉ።Contact me:@suraf_ell
🙆‍♂️ወይኔ ጉድ ተሰራሁ እኮ

💁‍♂️ምነው ምን ሆንክ

🙆‍♂️ምን ያልሆነኩት ነገር አለ በቃ እኮ ምግብ ራሱ መብላት አልችልም ማለት ነው፡፡

💁‍♂️ምነው አመመህ እንዴ

🙆‍♂️ኧረ መታመም በስንት ጠአሙ

💁‍♂️እና ምን ሆነህ ነው አትናገርም እንዴ

🙆‍♂️እንዴ.. ኧረ ግቢ ራሱ መግባት አልችልም

😊አሁን ገባኝ በ ዲሲፕሊን ሊጭሩሽ ነው ኣኣ

😡ምን ሳደረግ አየኸኝ

😼እና ምን እንደሆንክ ማትናገር ከሆነ አጨቅጭቀኛ በቃ አቦ ሃይ

🥺IDዬ እኮ ጠፋ ነው ምልህ እንዴት አይገባህም

🤦‍♂️እና ለዚችው ነው

😳ለዚችው ነው ማለት

☹️ለዚህ ለቀላል ነገር ነው ወይ "የብብቴ ፀጉር ይበጠርልኝ" ያልከው😤

🤔እእ ምንድነው ምታወራው እኔ ተላጭቼአለሁ🙃… ኡፍፍ🤦‍♂️ አታስቀባጥረኝ
አሁን የኔ ID መጥፋቱ እንዴት ነው የቀለለብህ🤷‍♂️?

💁‍♂️የቀለለብኝማ ቀላል መፍትሄ ስላለው ነው፡፡

😃ኧረ ባክህ … አኔ እኮ ለዚህ ነው ችግሬን ምነግረህ እሺ ምንድነው መፍትሄው
ንገረኝ እስኪ😁::

♻️ቀላል ነው ...መጀመርያ ይሄን ሊንክ ትነካለህ 👉 @lococompanybot

♻️ከዛ register ትለዋህ

♻️Register ስትለው If you find እና If you lost የሚሉ ምርጫዎችን ያመጣልሃል

😃ከዛስ

♻️ከዛማ አንተ ጠፍቶብህ ስለሆነ If you lost የሚለውን ትነካዋለህ

🙂እሺ…

♻️ከዛ ID, ATM እና Other የሚሉ ምርጫዎችን ያመጣልሃል፡፡

😁ID የሚለውን ነካለሁ

💩ጎበዝ ልጅ… ነገ ደሞ ATM ስትጥል ATM የሚለውን ትነካለህ እሺ😑

🙄እሺ ከዛስ

♻️ከዛማ ስም የ IDው ቁጥር፣ የ IDው ፎቶ (ካለህ ነው… ከሌለህ ችግር የለውም
next ብለህ ትፅፍና ትልክለታለህ ) እና ስልክ ቁጥርህን ይጠይቅሃል… የሚጠይቅህን
በትክክል ትሞላለታህ፡፡

🤯እንዴ ከዛስ ቦቱ IDዬን ፈልጎ አያመጣልኝ
ቆይ እስኪ ተረጋጋ… ከዛ ቦቱ Lost and Found የሚባለው ቻናል ላይ Post ያደርግልሃል፡፡
ይኸው link 👉 @A_lost_found

🤓ኧረ እኔማ እቃዬን ላግኝ እንጂ የማይሆን ፎቶ እየላኩ ነው ማማርራቸው🤣

☹️ከብት… ድሮም ከብት አይደለህ… ለማንኛውም እንደዛ ለማረግ ካሰብክ አይሳካልህም ምክኒያቱም ቦቱ እነ አብዲ ኡርጌሳ( Creator ) ፣ ነብዩ እና የመሳሰሉ አደሚኖች አሉት

🤥እሺ አመሰግናለሁ፡፡

😏ምስጋና ኪስ አይገባም በል ውረድ፡፡


😳ውረድ ይለኛል እንዴ ይሄ ከ ያ አፋልጉኝ ከሚሉት ቻናል ምን ለይቶት ነው ምወርደው??

💁‍♂️የሚለየውማ ዋንኛው ነገር የጠፉ እቃዎችን search ማድረግ መቻሉ ነው::

😃ኧረ አትቀልድ እንዴት ነው እሺ search ማደርገው

😑መጀመሪያ ውረድ🖐

👿ኧረ ባክህ አትቀልድ ወደ ቁም ነገሩ ግባ

💁‍♂️እሺ 50 ብር ብድር አለብህ… ወደ ቁም ነገሩ ስገባ search ምታደርገው እንደዚህ ነው… መጀመሪያ የትኛውንም chat ትከፍትና @lococompanybot ብለህ ትፅፋለህ… ከዛ space አድርገህ የጠፋብህን ነገረ ትፅፏለህ… ለምሳሌ አኔ ቦርሳ ጠፍቶብኝ ከሆነ @lococompanybot bag ብዬ ፅፍለታለሁ ቦቱ ደግሞ bag በሚል ስም የተገኙም ሆነ የጠፉ እቃዎችን ይዘረዝራል ማለት ነው ገብቶሃል አይደል ?

🙄መሰለኝ፡፡ አሁን እኔ የጠፋብኝ ID ስለሆነ @lococompanybot id ብዬ የትኛውም inbox ላይ ብጽፍ ይዘረዝርልኛል ማለት ነው አይደል ??

😊ትክክል ነህ አዎ እንደዛ ነው፡፡👏

🥺ቶሎ ስለተረዳሁህ 50 ብር አትሸልመኝም🤓

😜ኧረ ባክሽ! በሽልማት አስመስለሽ ከ እዳሽ ልታመልጪ🤪


@lococompanybot
@A_lost_found
@astu_temari
👍2
Huboን በስልካችሁ ለማሯሯጥ እሄንን link ተጠቀሙ።
https://pythonpad.github.io/pads/robot-intro.html
@fresh_astu
https://t.me/astuoromokoo

For those who speak Afan Oromo
physics-mid-astu-ቀለሜ.pdf
304.8 KB
Physics midexam yalachu lijoch
Congra!
Raji Ashanafi