Watch "For the Love of Physics - Walter Lewin - May 16, 2011" on YouTube
https://youtu.be/sJG-rXBbmCc
https://youtu.be/sJG-rXBbmCc
YouTube
For the Love of Physics - Walter Lewin - May 16, 2011
This lecture has been viewed 19 million times. About 1 million times on MIT's OCW, 7 million times in the channel "For the Allure of Physics" and about 11 million times in this channel. Walter Lewin puts his life on the line to demonstrate that he is a strong…
የ ASTU fresh🔜Senior ተማሪዎች እንዴት ናችሁ።ትምህርት፣ፈተና 😴😴፣life፣ፀሓይ🌞፣ ዝናብ 🤔🤔፣እና Cafe እንዴት ይዟቸዋል።ምን እንደማወራ ግራ ገብቶኛል🙄🙄🙄፣ብቻ Admin መሆን የምትፈልጉ።Contact me:@suraf_ell
🙆♂️ወይኔ ጉድ ተሰራሁ እኮ
💁♂️ምነው ምን ሆንክ
🙆♂️ምን ያልሆነኩት ነገር አለ በቃ እኮ ምግብ ራሱ መብላት አልችልም ማለት ነው፡፡
💁♂️ምነው አመመህ እንዴ
🙆♂️ኧረ መታመም በስንት ጠአሙ
💁♂️እና ምን ሆነህ ነው አትናገርም እንዴ
🙆♂️እንዴ.. ኧረ ግቢ ራሱ መግባት አልችልም
😊አሁን ገባኝ በ ዲሲፕሊን ሊጭሩሽ ነው ኣኣ
😡ምን ሳደረግ አየኸኝ
😼እና ምን እንደሆንክ ማትናገር ከሆነ አጨቅጭቀኛ በቃ አቦ ሃይ
🥺IDዬ እኮ ጠፋ ነው ምልህ እንዴት አይገባህም
🤦♂️እና ለዚችው ነው
😳ለዚችው ነው ማለት
☹️ለዚህ ለቀላል ነገር ነው ወይ "የብብቴ ፀጉር ይበጠርልኝ" ያልከው😤
🤔እእ ምንድነው ምታወራው እኔ ተላጭቼአለሁ🙃… ኡፍፍ🤦♂️ አታስቀባጥረኝ
አሁን የኔ ID መጥፋቱ እንዴት ነው የቀለለብህ🤷♂️?
💁♂️የቀለለብኝማ ቀላል መፍትሄ ስላለው ነው፡፡
😃ኧረ ባክህ … አኔ እኮ ለዚህ ነው ችግሬን ምነግረህ እሺ ምንድነው መፍትሄው
ንገረኝ እስኪ😁::
♻️ቀላል ነው ...መጀመርያ ይሄን ሊንክ ትነካለህ 👉 @lococompanybot
♻️ከዛ register ትለዋህ
♻️Register ስትለው If you find እና If you lost የሚሉ ምርጫዎችን ያመጣልሃል
😃ከዛስ
♻️ከዛማ አንተ ጠፍቶብህ ስለሆነ If you lost የሚለውን ትነካዋለህ
🙂እሺ…
♻️ከዛ ID, ATM እና Other የሚሉ ምርጫዎችን ያመጣልሃል፡፡
😁ID የሚለውን ነካለሁ
💩ጎበዝ ልጅ… ነገ ደሞ ATM ስትጥል ATM የሚለውን ትነካለህ እሺ😑
🙄እሺ ከዛስ
♻️ከዛማ ስም የ IDው ቁጥር፣ የ IDው ፎቶ (ካለህ ነው… ከሌለህ ችግር የለውም
next ብለህ ትፅፍና ትልክለታለህ ) እና ስልክ ቁጥርህን ይጠይቅሃል… የሚጠይቅህን
በትክክል ትሞላለታህ፡፡
🤯እንዴ ከዛስ ቦቱ IDዬን ፈልጎ አያመጣልኝ
ቆይ እስኪ ተረጋጋ… ከዛ ቦቱ Lost and Found የሚባለው ቻናል ላይ Post ያደርግልሃል፡፡
ይኸው link 👉 @A_lost_found
🤓ኧረ እኔማ እቃዬን ላግኝ እንጂ የማይሆን ፎቶ እየላኩ ነው ማማርራቸው🤣
☹️ከብት… ድሮም ከብት አይደለህ… ለማንኛውም እንደዛ ለማረግ ካሰብክ አይሳካልህም ምክኒያቱም ቦቱ እነ አብዲ ኡርጌሳ( Creator ) ፣ ነብዩ እና የመሳሰሉ አደሚኖች አሉት
🤥እሺ አመሰግናለሁ፡፡
😏ምስጋና ኪስ አይገባም በል ውረድ✋፡፡
😳ውረድ ይለኛል እንዴ ይሄ ከ ያ አፋልጉኝ ከሚሉት ቻናል ምን ለይቶት ነው ምወርደው??
💁♂️የሚለየውማ ዋንኛው ነገር የጠፉ እቃዎችን search ማድረግ መቻሉ ነው::
😃ኧረ አትቀልድ እንዴት ነው እሺ search ማደርገው
😑መጀመሪያ ውረድ🖐
👿ኧረ ባክህ አትቀልድ ወደ ቁም ነገሩ ግባ
💁♂️እሺ 50 ብር ብድር አለብህ… ወደ ቁም ነገሩ ስገባ search ምታደርገው እንደዚህ ነው… መጀመሪያ የትኛውንም chat ትከፍትና @lococompanybot ብለህ ትፅፋለህ… ከዛ space አድርገህ የጠፋብህን ነገረ ትፅፏለህ… ለምሳሌ አኔ ቦርሳ ጠፍቶብኝ ከሆነ @lococompanybot bag ብዬ ፅፍለታለሁ ቦቱ ደግሞ bag በሚል ስም የተገኙም ሆነ የጠፉ እቃዎችን ይዘረዝራል ማለት ነው ገብቶሃል አይደል ?
🙄መሰለኝ፡፡ አሁን እኔ የጠፋብኝ ID ስለሆነ @lococompanybot id ብዬ የትኛውም inbox ላይ ብጽፍ ይዘረዝርልኛል ማለት ነው አይደል ??
😊ትክክል ነህ አዎ እንደዛ ነው፡፡👏
🥺ቶሎ ስለተረዳሁህ 50 ብር አትሸልመኝም🤓
😜ኧረ ባክሽ! በሽልማት አስመስለሽ ከ እዳሽ ልታመልጪ🤪…
@lococompanybot
@A_lost_found
@astu_temari

👍2