ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
አንድ በአንድም ብሆን Autobus ተራ የ ASTU ባስዎች ተማሪዎችን እያመላለሰ ይገኛል።
@fresh_astu
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
#እንኳን_ደህና_መጣችሁ
ASTU ተማሪ ቻናላችን ዘንድሮ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመጣችሁ ውድ ተማሪዎቿ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቷን ልታስተላልፍ ትወዳለች።(ሴት ናት እንዴ🤥)

እንግዲህ ዛሬ በህይወታችሁ የማይረሳ አንድ ክስተት ተፈፅሟል።(ከቁም ነገር ከቆጠራችሁት🙄) ይህ ክስተት ደግሞ ፍፃሜው ያመረ እንዲሆን ሁላችሁም ለራሳችሁ ስትሉ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ስትል ASTU ተማሪ ትማፀናችኋለች።
በርታ በሉ፤ ከቤተሰብ ተለይታችሁ የማታውቁ ልጆች ምናልባት ለናንተ ትንሽ ሊከብዳችሁ ይችላል ነገረ ግን የማይለመደ ነገር ስለሌለ ትለምዱታላችሁ።😊

ለማንኛውም መምከር እና ማፅናናት ስለማልችልበት ወደገደለው ልግባ🤓...

እስኪ ዛሬ ምን አያችሁ የጠበቃችሁትና ያገኛችሁት ምን ያክል ተመሳሰለ ሃሳባችሁን በ @astu_questionbot ላይ አጋሩን መልካም ጊዜ ቻው👋

@astu_temari
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
ተፈትነው ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች ውጭ " ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርሲቲው መድቦን የሄድን ተማሪዎች እንግልት ላይ ነን " ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ።

ከተማሪዎች መካከል የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ መልክታቸውን እንደላኩት ሳይፈተኑ መንግስት ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መድቧቸው ቢሄዱም ግቢው ሊቀበላቸው እንዳልቻለ ገልፀዋል።

ተማሪዎች በቁጥር ብዙ መሆናቸውን እና ዛሬ ብቻ በመቶዎች የሚጠጋ ተማሪ መግባቱን አመልክተዋል።

" ተቋሙ አንቀበላችሁም ብሎ አስወጥቶናል። ማደሪያ ያጣ ብዙ ተማሪ እያለቀሰ ነው። በችግር ውስጥ ነው ያለነው። " ብለዋል።

ተቋሙ ከፈለጋችሁ መኪና ተዘጋጅቶላችሁ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መሄድ ትችላላችሁ ብሎናል ሲሉም ተማሪዎቹ ተናግረዋል።

ተማሪዎቹ በኦንላይን የተመደቡበትን ማስረጃ አያይዘው ልከዋል። በመንግስት ችግር እኛ ልንገላታ አይገባም መፍትሄ ይሰጠን ሲሉም አቤት ብለዋል።

ጉዳዩን በተመለከተ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴርን ለማነጋገር ጥረት እናደርጋለን።

@tikvahuniversity
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
ASTU ተማሪ📚
ተፈትነው ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች ውጭ " ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርሲቲው መድቦን የሄድን ተማሪዎች እንግልት ላይ ነን " ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ። ከተማሪዎች መካከል የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ መልክታቸውን እንደላኩት ሳይፈተኑ መንግስት ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መድቧቸው ቢሄዱም ግቢው ሊቀበላቸው እንዳልቻለ ገልፀዋል። ተማሪዎች በቁጥር ብዙ መሆናቸውን…
በዛሬው ዕለት አዲስ ሳይፈተኑ ተመድበው ወደ ዪኒቨርሲቲው የመጡ ተማሪዎች ላይ በደረሰው መንገላታት እጅጉን አዝነናል። እነዚህ ተማሪዎች በተፈጠረው የትምህርት አካላት ያለመጣጣም ችግር እጃቸው የሌለበት ስለሆነ ይህ እንግልት ሊደርስባቸው አይገባም። እነዚህ ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ለሚኖራቸው የትምህርት መንገድ መንግስት መፍትሄ ሊሠጣቸው ይገባል። ስለዚህ እኛ ነባር ተማሪዎች የሚመለከተው የመንግስት አካል ለዚህ ችግር በአፋጣኝ መፍትሄ እንዲያበጅለት ስንል እንጠይቃለን።

@astu_temari
Ip addresses and domains you must know!

🏛centeral library
Ground 10.240.211.**
First floor 10.240.212.**
Second floor 10.240.212.**

🏛🤔Applied library
10.240.136.**

🏛Liberal library
10.240.84.**

🏛🤵Postgraduate library
10.240.86.**

🏛👩‍🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**

🏚Cafe new
10.240.33.**

🏗School of civil
10.240.134.**

🤔School of applied
10.240.133.**

🔧School of mech.
10.240.65.**

🔌School of elec.
10.240.67.**

🆘School of social science
10.240.68.**

🙅 Astu police
10.240.45.**

🔥notice: replace '**' with a numeric
that is b/n 0-255

@astu_temari
❤‍🔥2👍21
ሳትመደቡ ወደ ASTU የገባችሁ ተማሪዎች አሁን በድጋሚ ምደባ የወጣ ስለሆነ በ https://result.ethernet.edu.et/ ላይ ገብታችሁ Check አድርጉ ...

ስለመረጃው ትክክለኛነት በ አስታየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያጋሩን

@fresh_astu
https://t.me/moestudentbot
እምቢ ያላችሁ በዚህ ምደባችሁን እዩት።
👍1
First semester class schedule 2014
Forwarded from Yob FX😈
ነገ ጠዋት 2:30 ላይ ፍሬሾች Orientation ሰለሚኖራችሁ በተባለው ሰአት እንድትገኙ ተብሏል
አድራሻ:- #ODA_NABE_አዳራሽ
Oda Nabe ማለት የሴቶች ዶርም አካባቢ ያሉት ሱቆች ጀርባ ማለት ነው ወይም ደግሞ #Anfi አጠገብ።
@fresh_astu
ተማሪዎች ወደ መሰብሰቢያ ቦታ እየገቡ ነው ።
አዳራሹ እየሞላ ስለሆነ ቶሎ ወደ ODA NABE አዳራሽ ኑ።
@fresh_astu
Check your section
http://estudent.astu.edu.et