ASTU General
9.13K subscribers
4.18K photos
109 videos
774 files
947 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
Kulubi ማለት የ fresh ወንዶች ዶርም ነው።
Main Gate ደሞ ቀስተ ደመናው በር ማለት ነው ።

@fresh_astu
Grade እንዴት Calculate እንደሚደረግ አናውቅም post ይደረግልን ስትሉ ለነበራችሁ እንሆ አሰራሩን ይዘን ከች ብለናል😊

የምታቁ ባላየ እለፉት😁(ግን view እንዲኖረው ብቻ አየት አርጓት 😜)

Grade calculate ለማድረግ በመጀመሪያ 3 ነገሮችን ማወቅ ይጠበቅባችኋል:- እነሱም
1. የ እያንዳንዱን የትምህርት አይነት Crh (credit hours)
በመጀመሪያው semester maths ብቻ ነው 4 crh ሌሎቹ 3 Crh ናቸው።

Applied 1 ----------------- 4Crh
English---------------------3Crh
Physics--------------------3Crh
Chemi----------------------3Crh
Logic------------------------3Crh
Python---------------------3Crh

2.በሁለተኛ ደረጃ ማወቅ የሚጠበቅባችሁ ነገር ደግሞ የእያንዳንዱ የ Grade ፊደላት ዋጋ ነው።
ይሄም እንደሚከተለው ይሆናል
A+ ---------- 4.0
A ------------ 4.0
A- ----------- 3.75
B+ ---------- 3.5
B ------------ 3.0
B- ----------- 2.75
C+ ---------- 2.5
C ------------2.0
C- -----------1.75
D ------------ 1
F ------------- 0

3. ሶስተኛ እና የመጨረሻው ደግሞ ማወቅ የሚጠበቅባችሁ ከመቶ ስንት ባመጣ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን Gradeኦች ይሰጠኛል የሚለውን ነው።
ይሄም እንደሚከተለው ነው።

90 እና ከዛ በላይ = A+
85 - 89 = A (85ትን እና 89ን ያካትታል)
80 - 84 = A- (80ን እና 84ትን ያካትታል)
75 - 79 = B+ (75ትን እና 79ን ያካትታል)
70 - 74 = B (70ን እና 74ትን ያካትታል)
65 - 69 = B-(65ትን እና 69ን ያካትታል)
60 - 64 = C+ (60ን እና 64ትን ያካትታል)
50 - 59 = C (50ን እና 59ን ያካትታል)
45 - 49 = C-(45ትን እና 49ን ያካትታል)
40 - 44 = D (40ን እና 44ትን ያካትታል)
39 እና ከዛ በታች = F

እሺ በስተመጨረሻ እንዴት አድርገን ነው Calculate ምናደርገው ...
እኔ ምን አውቃለሁ ሄዳችሁ ፍሬሽማን ዲቪዥን አትጠይቁም እንዴ ቆይ🤣🤣🤣....



ቀልዴ ነው በቃ አትበሳጩ እንጂ ሆ😠 (ቁጣ ነው)
እስከምጨርስ ፀባያችሁን አሳምራችሁ አድምጡኝ (ማነው አንብቡኝ🤓)

እሺ ለምሳሌ ተማሪ አየለች ተመስገን የሚከተለውን ውጤት አመጣች እንበል

Maths 49.5 ( C- 🙆) መምህር ገነነ አዩን በጣም አበሳጭተዋታል😢

English 72 ( B 🐒)

Physics 66 (B- Oops🙄)

Chemi 94 ( A+... chemoን እማ ተክናበታለች

Logic 87 (A...አየሉ Logic ላይ ጥሩ ናት👏)

Python 78 ( B+...Wow!)

አሁን ምን እናረጋለን ... የ አዩን ውጤቶቾ በእያንዳንዱ ትምህርት Crh እናባዛቸዋለን

Maths => 1.75 × 4 = 7
English => 3 × 3 = 9
Physics => 2.75 × 3 = 8.25
Chemistry => 4 × 3 = 12
Logic => 4 × 3 = 12
Pyhton => 3.5 × 3 = 10.5

ከዛ ተባዝተው የሚመጡትን ውጤቶች እንደምራቸዋለን

7 + 9 + 8.25 + 12 + 12 + 10.5 = 58.75

ተደምሮም የመጣልንን ውጤት ለ Crhኦቹ ድምር እናካፍለዋለን
የ Crhኦቹ ድምር => 4 + 3 + 3 + 3 + 3 + 3 = 19

ስለዚህ 58.75/19 = 3.092 ( አየሉን እንዳይከፋት አስኪ 3.1 እንበልላት)

በቃ አታፍጥጡ ጨርሺያለሁ እኮ 😁

@astu_temari
👍2
#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ቅበላ እያደረገላቸው ይገኛል።

ዩኒቨርሲቲው ቀደም ብሎ በማህበራዊ ድህረ ገፆቹ እንዳስታወቀው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ነገ ድረስ የሚቀጥል የትራንስፖርት አገልግሎት እንደሚያደርግ ይጠበቃል። ይህንን ተከትሎም በአዳማ እና በአዲስ አበባ የሚገኙ አንድ አንድ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎቱ ይሰጣል ወደተባለበት ስፍራ እያቀኑ መሆኑን እና ገሚሶቹ ደግሞ በስፍራው ተገኝተው አውቶቢሱን እየተጠባበቁ እንደሆነ ተማሪዎቹ ለ ASTU ተማሪ ገለፁ።
ዩኒቨርስቲው ዛሬ የቅበላ መርሃ ግብር እንደሚፈፅም ማስታወቁ ይታወሳል።
@astu_temari
አንድ በአንድም ብሆን Autobus ተራ የ ASTU ባስዎች ተማሪዎችን እያመላለሰ ይገኛል።
@fresh_astu
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
#እንኳን_ደህና_መጣችሁ
ASTU ተማሪ ቻናላችን ዘንድሮ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመጣችሁ ውድ ተማሪዎቿ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክቷን ልታስተላልፍ ትወዳለች።(ሴት ናት እንዴ🤥)

እንግዲህ ዛሬ በህይወታችሁ የማይረሳ አንድ ክስተት ተፈፅሟል።(ከቁም ነገር ከቆጠራችሁት🙄) ይህ ክስተት ደግሞ ፍፃሜው ያመረ እንዲሆን ሁላችሁም ለራሳችሁ ስትሉ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ስትል ASTU ተማሪ ትማፀናችኋለች።
በርታ በሉ፤ ከቤተሰብ ተለይታችሁ የማታውቁ ልጆች ምናልባት ለናንተ ትንሽ ሊከብዳችሁ ይችላል ነገረ ግን የማይለመደ ነገር ስለሌለ ትለምዱታላችሁ።😊

ለማንኛውም መምከር እና ማፅናናት ስለማልችልበት ወደገደለው ልግባ🤓...

እስኪ ዛሬ ምን አያችሁ የጠበቃችሁትና ያገኛችሁት ምን ያክል ተመሳሰለ ሃሳባችሁን በ @astu_questionbot ላይ አጋሩን መልካም ጊዜ ቻው👋

@astu_temari
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
ተፈትነው ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች ውጭ " ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርሲቲው መድቦን የሄድን ተማሪዎች እንግልት ላይ ነን " ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ።

ከተማሪዎች መካከል የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ መልክታቸውን እንደላኩት ሳይፈተኑ መንግስት ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መድቧቸው ቢሄዱም ግቢው ሊቀበላቸው እንዳልቻለ ገልፀዋል።

ተማሪዎች በቁጥር ብዙ መሆናቸውን እና ዛሬ ብቻ በመቶዎች የሚጠጋ ተማሪ መግባቱን አመልክተዋል።

" ተቋሙ አንቀበላችሁም ብሎ አስወጥቶናል። ማደሪያ ያጣ ብዙ ተማሪ እያለቀሰ ነው። በችግር ውስጥ ነው ያለነው። " ብለዋል።

ተቋሙ ከፈለጋችሁ መኪና ተዘጋጅቶላችሁ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር መሄድ ትችላላችሁ ብሎናል ሲሉም ተማሪዎቹ ተናግረዋል።

ተማሪዎቹ በኦንላይን የተመደቡበትን ማስረጃ አያይዘው ልከዋል። በመንግስት ችግር እኛ ልንገላታ አይገባም መፍትሄ ይሰጠን ሲሉም አቤት ብለዋል።

ጉዳዩን በተመለከተ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን እንዲሁም ትምህርት ሚኒስቴርን ለማነጋገር ጥረት እናደርጋለን።

@tikvahuniversity
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
ASTU ተማሪ📚
ተፈትነው ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ተማሪዎች ውጭ " ትምህርት ሚኒስቴር ወደ ዩኒቨርሲቲው መድቦን የሄድን ተማሪዎች እንግልት ላይ ነን " ሲሉ ቅሬታቸው አሰሙ። ከተማሪዎች መካከል የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት የሆኑ መልክታቸውን እንደላኩት ሳይፈተኑ መንግስት ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መድቧቸው ቢሄዱም ግቢው ሊቀበላቸው እንዳልቻለ ገልፀዋል። ተማሪዎች በቁጥር ብዙ መሆናቸውን…
በዛሬው ዕለት አዲስ ሳይፈተኑ ተመድበው ወደ ዪኒቨርሲቲው የመጡ ተማሪዎች ላይ በደረሰው መንገላታት እጅጉን አዝነናል። እነዚህ ተማሪዎች በተፈጠረው የትምህርት አካላት ያለመጣጣም ችግር እጃቸው የሌለበት ስለሆነ ይህ እንግልት ሊደርስባቸው አይገባም። እነዚህ ተማሪዎች ከዚህ በኋላ ለሚኖራቸው የትምህርት መንገድ መንግስት መፍትሄ ሊሠጣቸው ይገባል። ስለዚህ እኛ ነባር ተማሪዎች የሚመለከተው የመንግስት አካል ለዚህ ችግር በአፋጣኝ መፍትሄ እንዲያበጅለት ስንል እንጠይቃለን።

@astu_temari
Ip addresses and domains you must know!

🏛centeral library
Ground 10.240.211.**
First floor 10.240.212.**
Second floor 10.240.212.**

🏛🤔Applied library
10.240.136.**

🏛Liberal library
10.240.84.**

🏛🤵Postgraduate library
10.240.86.**

🏛👩‍🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**

🏚Cafe new
10.240.33.**

🏗School of civil
10.240.134.**

🤔School of applied
10.240.133.**

🔧School of mech.
10.240.65.**

🔌School of elec.
10.240.67.**

🆘School of social science
10.240.68.**

🙅 Astu police
10.240.45.**

🔥notice: replace '**' with a numeric
that is b/n 0-255

@astu_temari
❤‍🔥2👍21
ሳትመደቡ ወደ ASTU የገባችሁ ተማሪዎች አሁን በድጋሚ ምደባ የወጣ ስለሆነ በ https://result.ethernet.edu.et/ ላይ ገብታችሁ Check አድርጉ ...

ስለመረጃው ትክክለኛነት በ አስታየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያጋሩን

@fresh_astu
https://t.me/moestudentbot
እምቢ ያላችሁ በዚህ ምደባችሁን እዩት።
👍1
First semester class schedule 2014
Forwarded from Yob FX😈