robotnotes.pdf
253.1 KB
Pythonን ለማጥናት ትላልቅ መጽሐፍቶችን አትሸከሙ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር ASTU ውስጥ የምትማሩት Python version 2.7 ነው።እና አብዛኛውን ደሞ በ hubo robot ነው programming የምትማሩት፤hubo ወደ ግራ፣hubo ወደ ቀኝ እያላችሁ ማሽቃበጥ ነው።ለዛ ደሞ እቺን note አየት አየት ማድረግ ነው።
@fresh_astu

👍1
✅#ASTU #AASTU
💥ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በብዛት ላነሷቸው ጥያቄዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት የሰጠው ምላሽ👇
✅ጥያቄ ቁጥር አንድ፡ የኔ ምርጫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነበር የተመደብኩት ግን አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው መቀየር አይቻልም ወይ ወይም በተቃራኒው ?
መልስ፡ ምደባው የተከናወነው ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ሲሆን የተሻለ ነጥብ ያስመዘገቡ በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል፡፡ አሁንም የተሻለ ውጤት ያላቸው በሁለተኛ ምርጫቸው ከመጀመሪያ ምርጫቸው ውጪ ተመድበዋል፡፡
✅ጥያቄ ቁጥር ሁለት፡ አልፈው ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ መግባት በማይፈልጉ ተማሪዎች ወይም በእርስ በእርስ መቀያየር አይቻልም ወይ?
መልስ፡ ቅያሬም ይሁን የእርስ በእርስ ለውጥ ፈፅሞ የማይፈቀድ ሲሆን ሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን አያስተናግዱም፡፡ ሁሉም ተማሪ በተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ ነው መማር የሚችለው፡፡
✅ጥያቄ ቁጥር ሶስት፡ በተለያዩ ከህክምና ክትትልና በሽታ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች በልዩ ሁኔታ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብ አንችልም ወይ የሚሉ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛሉ፡፡
መልስ፡ ከበሽታ እና ህክምና ክትትል ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች እንዲሁም ምደባ ምላሽ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር እንጂ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳልሆኑ አውቃችሁ ጥያቄዎቻችሁን ለሚመለከተው የመንግስት ተቋም ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

Forwarded from Astu ተማሪ 🤖
Basic_writing_skill_textbook.pdf
1.2 MB
Forwarded from Astu ተማሪ 🤖
Textbook of Engineering Drawing.pdf
17 MB
Forwarded from Astu ተማሪ 🤖
Introduction_to_Emerging_Technologies.pdf
2.6 MB
ጀማው ዝግጅት እንዴት ነው ።እቺን poll ሙሉዓት እስቲ ።ASTU እንዴት ገባችሁት።
Anonymous Poll
78%
ተፈትኜ ገባሁት
22%
ሳልፈተን በምደባ ገባሁት
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ ♊)
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ፍሬሾች #የአብ ነኝ ከ ASTU። ( ይህቺ 'ሰላም ሰላም' እንደመረረቻችሁ አውቃለሁ... ታገሱ ለትንሽ ጊዜ ነው።🙏... (ማናት ደግሞ ታገሱ🙁))
ባለፈው ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ምን ምን ይዤ ወደ ግቢ ልምጣ እያላችሁ ላላችሁ ልጆች ሕይወት ካካፈለችኝ ልምዶች ትንሽ ጣል ጣል ላርግባችሁ በሚል ተልካሻ ምክኒያት እንሆ በፊታችሁ ቀርቢያለሁ።😎 (አልታያችሁም ?🙌)
ያው ከዚህ ቀደም እንዳልኳችሁ (ብያለሁ እንዴ😬) ወደ ግቢ ስትመጡ ትልቅ ነገረ አድርጋችሁ አታስቡት።( ትልቅ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ እኮ ግን ይዛችሁ ምትመጡትን እቃ ስታስቡ ብዙ አታካብዱት ለማለት ፈልጌ ነው።) በተለይ ከዚሁ ከ ሸገር፣ አዳማ እና ከአካባቢዎቻቸው የምትመጡ ልጆች የምትይዟቸውን እቃዎች መቀነስ ትችላላችሁ። Tom ከቤት ሲባር ጓዙን ጠቅልሎ እንደሚወጣው አይነት አወጣጥ መውጣት ካላማረችሁ ማለቴ ነው🤓( ምንድነው ምትቀባጥረው ሰውዬ☹️... እብድ🤡)
#ከሩቅ_ለምትመጡ (ማለቴ ከቅርብም ከሩቅም)
ልክ ዘመድ ጥየቃ ወደ አዳማ እንደምትመጡ እና ለ ሦስት ወር እንደምትቆዩ ለራሳችሁ ንገሩትና...(ኧረ እዛው ዘመድ ስትጠይቅ ኑር አንተው... እኔ ወደ University ነው የምሄደው ሆ ...ዘመድ ጥየቃ ይለኛል እንዴ እዚ!😏) ሁሉንም ነሮች በ ስርአት pack አድርጉ። 👜👝
ስታስተካክሉ ግን መርሳት የሌለባችሁ ነገሮች
#Document
መረሳት የሌለበት የ እቃዎች ስም ዝር ዝር ውስጥ ፅፋችሁ አሰቀምጡት።
- የ 12ኛ ክፍል Certificate
- የ 10ኛ ክፍል Certificate
- ከ 9 እስከ 12 Transcript
- የ 8ኛ ክፍል Ministry Certificate (ይሄን አላሉም ግን ይዛችሁ ኑ ባይ ነኝ እኔ።)
⚠️ እያንዳዱን Documentቶች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ኑ ... በኋላ Copy ለማድረግ ከምትሯሯጡ። (Oops... ገበያ ዘጋሁ እንዴ🤓)
#Mask
ብታምኑም ባታምኑም ግቢ ውስጥ ልክ እንደ መታወቂያ አርባ ግዜ ሚጠይቋችሁ(ቁጠሩ አሏችሁ ደግሞ🙃) #Mask ነው። ካፌ ስትገቡ፣ Library ስትገቡ፣ ሲኦል ስትገቡ(ማለቴ ወደ ግቢ ስትገቡ😉)... ብቻ ግቢ ውስጥ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ (መቼት🤔) ከጠላታችሁ ከኮሮና ቫይረስ (ማነውሱ ደሞ ኮሮና?🤓)ይምትጠነቀቁ ፅኑ አቋም ያለው ወታደር መሆን አለባችሁ።🧑🚀👮♂ (ይሏችኋል... They don't literally say it but their action tells you what they are really thinking😒)
ለማሳጠር ያህል... እያጠባችሁ ምትጠቀሙ ከሆነ ገላግሌ Mask እዚህም ስላለች ስትመጡ መግዛት ትችላላችሁ... አልፈልግም እንደ uniform ያቺን ሰማያዊ (colorሩን ነው ደሞ...መብረቅ ልታስመቱኝ ነው እንዴ ሆ😳) Mask ነው መጠቀም የምፈልገው ካላችሁ አንድ እሽግ ግዝታችሁ ብትመጡ በቂ ነው።😊 ( ይቺኑ ለማለት ነው ያን ሁሉ ሰአት ያዛግከን🤨(ያዛከን)... አዛግ-ኳችሁ እንዴ😳
#ብርድልብስ
አዳማ ደሞ ሞቃታማ አየር ያላት ከተማ አይደለች እንዴ ብርድ ልብስ ምን ይሰራል? 😳
እውነት ነው ብዙ ጊዜ አዳማ ሞቃታማ ነች ተብሏል ግን ግቢው ትንሽ ጫካ ነገር ስለሆነ አየሩ ትንሽም ቢሆን ቀዝቀዝ ይላል ባይ ነኝ (ከተሳሳት Seniors አርሙኝ👇👇)...በቃ በ አጭሩ ብዙም ያልተካበደ ቀጠን ያለ የሚያሞቅ ልብስ ያዙ (መቼስ እርቃናችሁን አትተኙ... oops!😬
#ደብተር
ሌላው ይዛችሁ መምጣት ካሉባችሁ ነገሮች አንዱ ደብተር ነው። (እሱን እናንተም ታውቁታላችሁ።)
በመጀመሪያው ወሰነተ ትምሕርት (Semester መለት ነው🤓) የምትማሩት ሰባት ትምህርት ነው። ከሰባቱ አንዱ Sport ስለሆነ ስድስት ትምህርት የምትማሩበት የትኛውንም አይነት ደብተር መያዝ ትችላላችሁ። ('እኔን አትጨቅጭቁኝ'... ይመስላል አይደል አፃፃፌ😅🙏)
#የ_Sport_ትጥቅ
ፍሬሽ ላይ ብዙ ጊዜ ከሚታዩ ነገሮች አንዱ የ Sport ትጥቅ ይዛችሁ ኑ ሲባል ማልያ ከነ ጫማው ገዝተው ሚመጡ ልጆች ናቸው። ዝም ብላችሁ (ከፈለጋችሁ እያወራችሁ🙃) ቤት ውስጥ ከምትለብሱት አንዱን ቱታ መያዝ ነው።(ለሁለቱም ፆታዎች!)
ምን ቀረኝ🤔🤔🙄...
@astu_temari

ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ፍሬሾች የናንተው የሆነችሁ ASTU ተማሪ 📚 ቻናላችን ከናንተው የተነሱትን ጥያቄዎች ለናንተው ለመመለስ እንሆ ከፊታችሁ ቀርባለች።🧍♀ ወደ ጥያቄዎቹ...
#PART_ONE
❔Scholarship
የማግኘት እድል ይመቻቻል ወይ ?
✅ ከዚሕ በፊት Scholarship በጣም አለ ምናምን እየተባለ በጣም የሚወራለት ግቢ ነበር ASTU ። ነገር ግን ከቀን ቀን ይህንን ዝናውን እያጣ ከሌሎች ግቢዎች ጋር ወደመመሳሰል የመጣ ይመስላል... መንስኤው ምንድነው ... እኔ እንጃ🤷♂
❔ የ እግር ኳስ ጨዋታ አለ ወይ ?
✅ አዎ የእያንዳንዱ department የእግር ኳስ ቡድን ያላቸው ሲሆን (ሰለ appliedዶች እረግጠኛ አይደለሁም) በየጊዜው ጨዋታ ይኖራል ... ብዙ ኳስ ባልከታተልም የኛ Batch ከገባ ሁለት ጊዜ ጨዋታ ነበረ(ከዛም በላይ ሊሆን ይችላል እርግጠኛ አይደለሁም።)
❔ASTU Gym አለው ወይ ?
✅ ግቢ ውስጥ በሚያሳዝን ሁኔታ gym የለም ግን gym መግባት ለምትፈልጉ እዚሁ ከግቢው አቅራቢያ አለ ሲባል ሰምቼያለሁ።
❔ ከተጠራንበት አንድ ቀን አስቀድመን ብንመጣ dorm ማደር እንችላለን አንዴ?
✅ ይሄንን እንኳን እንዲህ ነው ብዬ መመለስ አልችልም (እርግጠኛ ስላልሆንኩ ነው) Seniorኦች መልሱላቸው... ግን ምን አሰቸኮለሽ Bro ... ማለቴ በተጠራህበት ቀን መምጣት የምትችል ከሆነ።🤷♂
❔ በ ስድስት አመት Masters ይዞ መውጣት ምን ያክል ይከብዳለ ?
✅ የህቺ ጥሩ ጥያቄ ናት... ምን መሰላችሁ መጀመሪያ ወደ ASTU መጥታችሁ መማር እንደ ጀመራችሁ Fast track የሚባል exam አለ ...
እሱን ለመፈተን ምትፈልጉ ልጆች ተመዝገቡ ተብሎ ማስታወቂያ ይወጣል።
የምትፈተኑት ትምህርት Math, Physics እና chemistry ናቸው። እሱን ፈተና ተፈትናችሁ ካለፋችሁ የ pre - engineering coursኦችን አትወስዱም ማለት (5 - 1 = 4) ከዛ ደግሞ በመመረቂያ ነጥባችሁ ከ departmentአችሁ በደረጃ ከ 1 አስከ 7 ከወጣችሁ የ masters እድል ይሰጣችኋል ማለት ነው። masters ደግሞ 2 አመት ስትማሩ 4 + 2 = 6 ይሆናል መለት ነው።
ጥያቄው ምን ያህል ከባድ ነው የሚል ስለሆነ ወደ መልሱ ልሂድ (ቻው 🏃... መልሱ ጋ ስደርስ ደውላለሁ🙃 )...
ምን መሰላችሁ fast track ለማለፍ ከዚህ በፊት ያላችሁ አቋም ይወስነዋል ምክኒያቱም የምትፈተኑት የ አንደኛ አመት ትምህርቶችን ነው። ነገር ግን የ አንደኛ አመት ትምህርቶች ከ 12ኛ ክፍል ትምህርት ጋር በጣም ተመሳሳይነት አላቸው ስለዚህ እነኚህን ትምህርቶች በደንብ ብታዩአቸው የማለፍ እድላችሁ ከፍ ያለ ነው...12ኛ ክፍል ትምህርት (11ንም ጨምሮ) ገብቷችሁ ከሆነ እናንተ ትንሽ ማጥናት ነው የሚጠበቅባችሁ።
ለምሳሌ Applied (I) ላይ limit and continuity ትማራላችሁ (which is from grade 12) ነገር ግን በ epsilon delta definition limitን መስራት አልተማራችሁም ... እንደዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ትንሽ ሰፋ እያደረጋችሁ በማጥናት ለ fast track exam ተዘጋጁ። በመጨረሻም ማለት የምፈልገው ሁላችሁም fast trackን ብትሞክሩት ጥሩ ነው። ካልተሳካም ምንም የሚያመጣባችሁ impact ስለሌለ መሞከሩ አይጎዳም።
#PART_TWO ይቀጥላል።

👍2
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ ♊)
ሰላም ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ፍሬሾች #የአብ ነኝ ከ ASTU (ማለቴ ከቤቴ 🤓) በቃሌ መሠረት (ማናት ቃሌ🤨) ዛሬ ከናንተው የተጠየቁ፣ ለናንተው የሚመለሱ እና የናንተው የሆኑ ጥያቄዎችን ለመመለስ በዚህ ቻናል ላይ ከች ብያለሁ።😇
#PART_TWO
❔አሪፍ የምትላቸው ለ አንደኛ አመት የሚጠቅሙ አጋዥ መፅሐፍቶች የትኞቹ ናቸው ?
✅ በነገራችሁ ላይ @astu2013_bot ን በቀላሉ እዚህ ቻናል ላይ ስታገኙት ንቃችሁት ሊሆን ይችላል( ይመስላል😞)... ነገር ግን ታስቦበት የተዘጋጀ እና ውስጡ ያሉት መፅሐፍቶች ደግሞ ASTU ለማስተማርም ሆነ ፈተና ለማውጣት የሚጠቀሙበት መፅሐፍቶች ናቸው። በተለይ
1. Applied Math(Begashaw moltot)
2. General Physics (Serway)
3. Logic and critical thinking Patrick.J Hurley (btw በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነው🤓💜)
በአጭሩ ለማለት የፈለኩት Botቱን ተጠቀሙበት። በእጅ የያዙት ወርቅ... አይደል የሚባለው!
❔ ሰለ ነጥብ መስራት ምን ትለናለህ ?
✅የእውነቱን ለመናገር First year ላይ እያለን seniorሮች "first year ላይ grade ወግማችሁ ስሩ።" ብለው ሲመክሩን ምንም አይገባኝም ነበር (ምስኪን የአብስራ😢) አሁን ላይ ሆኜ ሳስበው ግን ትንሽ ቁጭት ብጤ ይሰማኛል😢። ይሄን የምነግራችሁ ስለራሴ ማውራት ፈልጌ እንዳልሆነ እወቁልኝ (አደራ🙏)
first year ላይ ያሉት coursሶች የ እውነቴን ነው የምላች ከ second year አንፃር በጣም ቀላል ሰለሆኑ አደራ ጠንክራችሁ ለመስራት ሞክሩ። ከልቤ ነው😊።
❔ በትርፍ ጊዜ ምን ሚደረጉ ነገሮች አሉ ??
✅" የምን ትርፍ ጊዜ ነው የምትሉት። ጭራሽ ገና ሳትመጡ ትርፍ ጊዜ ምናምን እያላችሁ መቅበጥ ጀመራችሁ?😠 ... ዱርዬ ሁላ! የውልሽ ስሚ ASTU መጥተሽ "ትርፍ ጊዜ አለኝ" ምናምን እያልሽ እቁነጠነጣለሁ ምትዪ ከሆነ ውሀ በላሽ።" ... ከሚሉ መካሪዎች ወገን ስላልሆንኩ እኔን ስሙኝ።😇🤓... ለማንኛውም ASTU ውስጥ First year ላይ እንደ ጊዜ ማሳለፊያነት የተጠቀምባቸው ነገሮች የሚከተሉት ነበሩ።🤩
#1 ሲመሽ ጠብቆ በጀማ ሰብሰብ ብሎ እንስሳትን መጎብኘት።
ቀልድ አይደለም ከምሬ ነው😂... የሆነ ጊዜ ትዝ ይለኛል... እኔ እና dorm mateቶቼ💜 ተሰብስበን ማታ 4 ሰአት አካባቢ ጅብ እንይ ብለን ወጣን... ይገርማችኋል ገና ከ ዶርም ብሎክ እንደወረድን እድል ቀንቶን🙃 ጅቡን አየነው... ከዛ central አካባቢ ዞር ዞር እያልን ሳለን ጃርተ ልጆቿን ጡት አያጠባች(ቀልዴ ነው ጃርት ደሞ ታጠባለች እንዴ😂😂😂... ግን ሁለት ጃርቶች ሲሯሯጡ አይተናል😁)... ከዛ የምሽቱን ድባብ አይተን ጠግበን ሰንመለስ አሁንም ዶርም አካባቢ አንድ ሚዳቋ መንገድ ስትሻገር ተገጣጠምን... ይሄንን የምታነቡ seniorሮች ምንም እንደማይመስላችሁ አውቃለሁ።☺️...
#2 Sport
ግቢ ውስጥ ብዙ ጊዜ ተማሪዎች ከሚዝናኑባቸው sportቶች Football እና Basketball ተጠቃሾች ናቸው።
ረዥም ቁመት ኖሯችሁ Basketball መጫወት የማትችሉ ልጆች ... Now is your time😉 (እኔን አይመለከትም🙄)
#3 ሊመሻሽ አካባቢ ከጊቢ በመውጣት ዘና ማለት
ቀኑን ሙሉ በመማር ከዋሉ በኋላ ልክ 11:00 አካባቢ ወጣ ብሎ ፑል መጫወት፣ እራት መብላት እና የመሳሰሉትን ነገሮች ማድረግ የ አብዛኛው የግቢያችን ተማሪዎች የ ዕለት ተዕለት ተግባር ነው። (ዘጋቢ ፊልም መሰለ ልበል🤔) ታዲያ ማምሸት አይቻልም ዋ!💪😠
❔ ከተጠራንበት ቀን ቀድመን ብንመጣ ም ይፈጠራል ?
✅ በ አጭሩ ይሄ ነው የሚፈጠረው
👨🏫 ሄሄሄ... ሰላም ዋሉ ጋሼ🤓
👨🦲 ሰላም ዋልክ
👨🏫 አዲስ ገቢ ነኝ እና ... ለ..መ..ገ.ባት ፈልጌ ነበር🤓
👨🦲 አይቻልም😠
👨🏫 ኧረ በናትዎት ጋሼ
👨🦲 አይቻልም አልኩ እኮ ሂድ ከዚ ጋ😠
👨🏫 ኧረ በናትዎት ጋሼ እናት የልዎትም ... እሺ ባባትዎት
👨🦲 ብብት ያርግህና ሂድ እኮ ነው ምልህ😡
.
.
.
አይዞአችሁ ቀልዴን ነው( አሁንስ ቀልድህ ቦካ😡 ቱ!... ቦካ😳 ... ዳቦ ድፉበት )
እሺ ቀልዱ ይብቃንና(አንተው እኮ ነህ የጀመርከው🤨) ከተጠራቹበት ቀን ቀድማችሁ ከመጣችሁ የሚፈጠረው ምን መሰላችሁ(ኡፍፍፍፍ😩😖)
ለዘበኛው የ ቀበሌ መታወቂያ ሰጥታችሁት ሊያስገባችሁ ይችላል ግን ዶርም መግባት አይቻልም... ቀደሞ መምጣት ግድ ከሆነ የምታውቁት senior ሊኖር ይገባል።
❔PC ይዤ ልምጣ በመጣ ምን ችግር አለው ምን ትላለህ ??
✅ ቅርብ ያላችሁ ልጆች መጥታችሁ የገቢውን ሁኔታ አይታችሁ ከሁለት እና ከሦስት ሳምንት በኋላ ብታመጡ ይመረጣል። ከሩቅ የምትመጡ ግን እኔ በበኩሌ ይዛችሁ ብትመጡ ጥሩ ነው ብዬ ነው የምመክረው። ነገር ግን በጥንቃቄ መያዝ መቻል አለባችሁ። በተለይ ዶርማችሁ ground ላይ ከሆነ የመሰረቅ እድላችሁ ሰፊ ነው። የጊቢውን ሁኔታ አይቼ ቀስ ብዬ second semester ላይ አመጣለሁ የምትሉ ከሆነም ችግር የለውም library የሚገኙትን desktopፖች መጠቀም ይቻላል።
#PART_THREE እና የመጨረሻው ይቀጥላል። ቻው ቻው👋

#የASTU_ሌቦች
እንደሚታወቀው ሁላችሁም ከተለያየ አካባቢ በተያየ ሁኔታ አድጋችሁ ወደ አንድ ግቢ ነው የምትመጡት። ከናንተው ከአዲሶቹ ገቢዎች መሀል ደግሞ በሆነች መጥፎ አጋጣሚ ሌብነትን ተምሮ Normal አድርጎት የሚኖር ሰው አይጠፋም... ከኛ ከseniorሮቹም(ተመስገን ለseniorርነትም በቃን🤓🙏) መሀል እንዲህ አይነቱን መጥፎ ልማድ አዳብሮ የመጣ አይጠፋም።
ስለዚህ ይህንን ያዳበረውን ልምድ ግቢ በመጣ ጊዜ ገንዘብ ሲቸግረው፣ በአቋራጭ ጠቀም ያለ ገንዘብ ለማግኘት አልያም ደግሞ የነበረውን ልምድ ለማስቀጠል ሲል በዚህ ስራ ላይ ይሰማራል።
(ሰውዬ ስለ ሌባ ታሪካዊ አመጣጥ ከስር ከመሠረቱ አስረዳኝ እኮ አላልኩህም😤... ምን ያላዝንብኛል🤬)
እሺ አንዴ ከምስጠት እንውጣና ወደ ASTU ሌቦች እንምጣ...
ከዚህ ቨፊት እንደገለፅኩት ብዙ ጊዜ የመሰረቅ እድል የሚገጥማቸው Ground ላይ የሚኖሩ ልጆች ናቸው።
#እንዴት_ነው_የሚሰረቁት? 🤔
ብዙዎች እንደሚናገሩት አብዛኛውን ጊዜ ላፖቶፕ ወይም ስልካቸውን ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠው መስኮት ክፍት ሲያደርጉ እና እንደዚህ እንደዚህ ባሉ አጋጣሚዎች ብዙዎች የዚህ ጥፋት ሰለባ ሆነዋል።
ሌላኛው የመሰረቂያ መንገድ ደግሞ የዶርም ቁልፍ ሌሎች ሰዎች ጋር ከመኖር ጋር የተያያዘ ነው።
#ሌሎች_ሰዎች_እንዴት_ያገኛሉ🤷♂
Seniሮች ከሆኑ ምናልባት ከዚህ በፊት አሰቀርፀው ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ፍሬሽ የገባ ቀን መልካም ሰው በመምሰል "አንተ ተመዝግበህ እስክትመጣ እኔ አስቀርፅልሃለው" እና የመሳሰሉትን ተልካሻ ንግግሮች በመጠቀም ፍሬሽን ያታልላሉ።
#እንዴት_እንከላከል?
1. ዶርማችሁ ground ላይ የሚሆን ከሆነ ጠረጴዛ ላይ ስልክም ሆነ PC አስቀምጣችሁ በርም ሆነ መስኮት አለመክፈት
2. የምትመጡ ቀን እራሳችሁ ማስቀረፅ
3. cylinder መቀየር። ለ አራት ሆናችሁ ገንዘብ በማዋጣት የበሩን ቁልፍ መቀየር። ይህንን ስታደርጉ ግን በሩ ላይ የነበረውን ቁልፍ በጥንቃቄ ማስቀመጥ ይኖርባችኋል። መጨረሻ ላይ ዶሮም ስትቀይሩ ስለምትመልሱት proctorሮች የማይፈቅዱ ከሆነ ከነሱ ከሌሎች ዶርም ጋርም መቀያየር ትችላላችሁ። ግን ተጠንቀቁ።
4. Final ወይም mid ላይ ስትሆኑ የበለጠ መጠንቀቅ ይኖርባችኋል። ምክኒያቱም ዶርም አካባቢ ማንም ስለማይኖር የሌባ ሰለባ የመሆን እድሉ በጣም ሰፊ ነው።

❤1