ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
robotnotes.pdf
253.1 KB
Pythonን ለማጥናት ትላልቅ መጽሐፍቶችን አትሸከሙ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር ASTU ውስጥ የምትማሩት Python version 2.7 ነው።እና አብዛኛውን ደሞ በ hubo robot ነው programming የምትማሩት፤hubo ወደ ግራ፣hubo ወደ ቀኝ እያላችሁ ማሽቃበጥ ነው።ለዛ ደሞ እቺን note አየት አየት ማድረግ ነው።

@fresh_astu
@fresh_astu
👍1
#ASTU #AASTU

💥ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በብዛት ላነሷቸው ጥያቄዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት የሰጠው ምላሽ👇

ጥያቄ ቁጥር አንድ፡ የኔ ምርጫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነበር የተመደብኩት ግን አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው መቀየር አይቻልም ወይ ወይም በተቃራኒው ?
መልስ፡ ምደባው የተከናወነው ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ሲሆን የተሻለ ነጥብ ያስመዘገቡ በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል፡፡ አሁንም የተሻለ ውጤት ያላቸው በሁለተኛ ምርጫቸው ከመጀመሪያ ምርጫቸው ውጪ ተመድበዋል፡፡

ጥያቄ ቁጥር ሁለት፡ አልፈው ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ መግባት በማይፈልጉ ተማሪዎች ወይም በእርስ በእርስ መቀያየር አይቻልም ወይ?
መልስ፡ ቅያሬም ይሁን የእርስ በእርስ ለውጥ ፈፅሞ የማይፈቀድ ሲሆን ሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን አያስተናግዱም፡፡ ሁሉም ተማሪ በተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ ነው መማር የሚችለው፡፡

ጥያቄ ቁጥር ሶስት፡ በተለያዩ ከህክምና ክትትልና በሽታ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች በልዩ ሁኔታ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብ አንችልም ወይ የሚሉ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛሉ፡፡
መልስ፡ ከበሽታ እና ህክምና ክትትል ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች እንዲሁም ምደባ ምላሽ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር እንጂ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳልሆኑ አውቃችሁ ጥያቄዎቻችሁን ለሚመለከተው የመንግስት ተቋም ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

@fresh_astu
👍1
J.STEWART-6th EDITION.pdf
24.3 MB
Book Name : Calculus by J.Stewart (6th Edition)

@fresh_astu
የመጀመሪያ አመት ኮርሶች (common courses).የ second semester
Forwarded from Astu ተማሪ 🤖
applied 2 begashaw moltot.pdf
147 MB
BEGASHAW MALTOT (APPLIED 2)
C++
INTRO TO EMERGING TECHNOLOGY
Civic and ethical education
Forwarded from Astu ተማሪ 🤖
Civic_astu.docx
141.7 KB
ጀማው ዝግጅት እንዴት ነው ።እቺን poll ሙሉዓት እስቲ ።ASTU እንዴት ገባችሁት።
Anonymous Poll
78%
ተፈትኜ ገባሁት
22%
ሳልፈተን በምደባ ገባሁት
Forwarded from ASTU ተማሪ📚 (ɐɹǝsqɐʎ )
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ፍሬሾች #የአብ ነኝ ከ ASTU። ( ይህቺ 'ሰላም ሰላም' እንደመረረቻችሁ አውቃለሁ... ታገሱ ለትንሽ ጊዜ ነው።🙏... (ማናት ደግሞ ታገሱ🙁))
ባለፈው ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ምን ምን ይዤ ወደ ግቢ ልምጣ እያላችሁ ላላችሁ ልጆች ሕይወት ካካፈለችኝ ልምዶች ትንሽ ጣል ጣል ላርግባችሁ በሚል ተልካሻ ምክኒያት እንሆ በፊታችሁ ቀርቢያለሁ።😎 (አልታያችሁም ?🙌)

ያው ከዚህ ቀደም እንዳልኳችሁ (ብያለሁ እንዴ😬) ወደ ግቢ ስትመጡ ትልቅ ነገረ አድርጋችሁ አታስቡት።( ትልቅ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ እኮ ግን ይዛችሁ ምትመጡትን እቃ ስታስቡ ብዙ አታካብዱት ለማለት ፈልጌ ነው።) በተለይ ከዚሁ ከ ሸገር፣ አዳማ እና ከአካባቢዎቻቸው የምትመጡ ልጆች የምትይዟቸውን እቃዎች መቀነስ ትችላላችሁ። Tom ከቤት ሲባር ጓዙን ጠቅልሎ እንደሚወጣው አይነት አወጣጥ መውጣት ካላማረችሁ ማለቴ ነው🤓( ምንድነው ምትቀባጥረው ሰውዬ☹️... እብድ🤡)

#ከሩቅ_ለምትመጡ (ማለቴ ከቅርብም ከሩቅም)

ልክ ዘመድ ጥየቃ ወደ አዳማ እንደምትመጡ እና ለ ሦስት ወር እንደምትቆዩ ለራሳችሁ ንገሩትና...(ኧረ እዛው ዘመድ ስትጠይቅ ኑር አንተው... እኔ ወደ University ነው የምሄደው ሆ ...ዘመድ ጥየቃ ይለኛል እንዴ እዚ!😏) ሁሉንም ነሮች በ ስርአት pack አድርጉ። 👜👝
ስታስተካክሉ ግን መርሳት የሌለባችሁ ነገሮች

#Document

መረሳት የሌለበት የ እቃዎች ስም ዝር ዝር ውስጥ ፅፋችሁ አሰቀምጡት።
- የ 12ኛ ክፍል Certificate
- የ 10ኛ ክፍል Certificate
- ከ 9 እስከ 12 Transcript
- የ 8ኛ ክፍል Ministry Certificate (ይሄን አላሉም ግን ይዛችሁ ኑ ባይ ነኝ እኔ።)

⚠️ እያንዳዱን Documentቶች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ኑ ... በኋላ Copy ለማድረግ ከምትሯሯጡ። (Oops... ገበያ ዘጋሁ እንዴ🤓)

#Mask
ብታምኑም ባታምኑም ግቢ ውስጥ ልክ እንደ መታወቂያ አርባ ግዜ ሚጠይቋችሁ(ቁጠሩ አሏችሁ ደግሞ🙃) #Mask ነው። ካፌ ስትገቡ፣ Library ስትገቡ፣ ሲኦል ስትገቡ(ማለቴ ወደ ግቢ ስትገቡ😉)... ብቻ ግቢ ውስጥ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ (መቼት🤔) ከጠላታችሁ ከኮሮና ቫይረስ (ማነውሱ ደሞ ኮሮና?🤓)ይምትጠነቀቁ ፅኑ አቋም ያለው ወታደር መሆን አለባችሁ።🧑‍🚀👮‍♂ (ይሏችኋል... They don't literally say it but their action tells you what they are really thinking😒)

ለማሳጠር ያህል... እያጠባችሁ ምትጠቀሙ ከሆነ ገላግሌ Mask እዚህም ስላለች ስትመጡ መግዛት ትችላላችሁ... አልፈልግም እንደ uniform ያቺን ሰማያዊ (colorሩን ነው ደሞ...መብረቅ ልታስመቱኝ ነው እንዴ ሆ😳) Mask ነው መጠቀም የምፈልገው ካላችሁ አንድ እሽግ ግዝታችሁ ብትመጡ በቂ ነው።😊 ( ይቺኑ ለማለት ነው ያን ሁሉ ሰአት ያዛግከን🤨(ያዛከን)... አዛግ-ኳችሁ እንዴ😳

#ብርድልብስ

አዳማ ደሞ ሞቃታማ አየር ያላት ከተማ አይደለች እንዴ ብርድ ልብስ ምን ይሰራል? 😳
እውነት ነው ብዙ ጊዜ አዳማ ሞቃታማ ነች ተብሏል ግን ግቢው ትንሽ ጫካ ነገር ስለሆነ አየሩ ትንሽም ቢሆን ቀዝቀዝ ይላል ባይ ነኝ (ከተሳሳት Seniors አርሙኝ👇👇)...በቃ በ አጭሩ ብዙም ያልተካበደ ቀጠን ያለ የሚያሞቅ ልብስ ያዙ (መቼስ እርቃናችሁን አትተኙ... oops!😬

#ደብተር

ሌላው ይዛችሁ መምጣት ካሉባችሁ ነገሮች አንዱ ደብተር ነው። (እሱን እናንተም ታውቁታላችሁ።)
በመጀመሪያው ወሰነተ ትምሕርት (Semester መለት ነው🤓) የምትማሩት ሰባት ትምህርት ነው። ከሰባቱ አንዱ Sport ስለሆነ ስድስት ትምህርት የምትማሩበት የትኛውንም አይነት ደብተር መያዝ ትችላላችሁ። ('እኔን አትጨቅጭቁኝ'... ይመስላል አይደል አፃፃፌ😅🙏)

#የ_Sport_ትጥቅ

ፍሬሽ ላይ ብዙ ጊዜ ከሚታዩ ነገሮች አንዱ የ Sport ትጥቅ ይዛችሁ ኑ ሲባል ማልያ ከነ ጫማው ገዝተው ሚመጡ ልጆች ናቸው። ዝም ብላችሁ (ከፈለጋችሁ እያወራችሁ🙃) ቤት ውስጥ ከምትለብሱት አንዱን ቱታ መያዝ ነው።(ለሁለቱም ፆታዎች!)

ምን ቀረኝ🤔🤔🙄...


@astu_temari