ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
robotnotes.pdf
253.1 KB
Pythonን ለማጥናት ትላልቅ መጽሐፍቶችን አትሸከሙ።
ማወቅ ያለባችሁ ነገር ASTU ውስጥ የምትማሩት Python version 2.7 ነው።እና አብዛኛውን ደሞ በ hubo robot ነው programming የምትማሩት፤hubo ወደ ግራ፣hubo ወደ ቀኝ እያላችሁ ማሽቃበጥ ነው።ለዛ ደሞ እቺን note አየት አየት ማድረግ ነው።

@fresh_astu
@fresh_astu
👍1
#ASTU #AASTU

💥ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች በብዛት ላነሷቸው ጥያቄዎች የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት የሰጠው ምላሽ👇

ጥያቄ ቁጥር አንድ፡ የኔ ምርጫ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነበር የተመደብኩት ግን አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ነው መቀየር አይቻልም ወይ ወይም በተቃራኒው ?
መልስ፡ ምደባው የተከናወነው ተማሪዎች ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ሲሆን የተሻለ ነጥብ ያስመዘገቡ በመጀመሪያ ምርጫቸው ተመድበዋል፡፡ አሁንም የተሻለ ውጤት ያላቸው በሁለተኛ ምርጫቸው ከመጀመሪያ ምርጫቸው ውጪ ተመድበዋል፡፡

ጥያቄ ቁጥር ሁለት፡ አልፈው ወደ ዩኒቨርሲቲዎቹ መግባት በማይፈልጉ ተማሪዎች ወይም በእርስ በእርስ መቀያየር አይቻልም ወይ?
መልስ፡ ቅያሬም ይሁን የእርስ በእርስ ለውጥ ፈፅሞ የማይፈቀድ ሲሆን ሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ከዚህ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን አያስተናግዱም፡፡ ሁሉም ተማሪ በተመደበበት ዩኒቨርሲቲ ብቻ ነው መማር የሚችለው፡፡

ጥያቄ ቁጥር ሶስት፡ በተለያዩ ከህክምና ክትትልና በሽታ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች በልዩ ሁኔታ በሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች መመደብ አንችልም ወይ የሚሉ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛሉ፡፡
መልስ፡ ከበሽታ እና ህክምና ክትትል ጋር ለተያያዙ ጥያቄዎች እንዲሁም ምደባ ምላሽ የሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር እንጂ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳልሆኑ አውቃችሁ ጥያቄዎቻችሁን ለሚመለከተው የመንግስት ተቋም ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

@fresh_astu
👍1
J.STEWART-6th EDITION.pdf
24.3 MB
Book Name : Calculus by J.Stewart (6th Edition)

@fresh_astu
የመጀመሪያ አመት ኮርሶች (common courses).የ second semester