ASTU General
9.12K subscribers
4.19K photos
109 videos
775 files
949 links
We are dedicated to truth information! For Advertisement and promotion contact us on : @suraf_ell
@samny_K
@hun_era
Lost and Found Materials Post here: https://t.me/astugeneral_lost_found
Download Telegram
MIYAZA 28/29
በመጀመሪያ ASTU ለገባችሁ፣ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለሁ።በመቀጠል እኔ እንድ ነገር ልበላችሁ ፈልጌ ነው።እሱም ምንድን ነው፦
1.ከዚህ በኋላ ስለ ASTU Negative ነገር አትስሙት።የምሬን ነው።ምንም ይሁን ምን ስለ ASTU መጥፎውን ነገር፣grade አይሰራም የሚባለውን ምንም አትስሙት ግን ለእነዚህ መፍትሔ ብሎ የሆነ ነገርን የምነግራችሁን ሰው በደንብ ስሙት።ምክንያቱም ያለን ግዜ በጣም አጭር ነው ፣በዛ ላይ ከትምህርት በጣም ርቀናልና አሁን እራሳችንን ወደ ትምህርት ሙድ መመለስ ነው የምጠበቅብን።
2.ሳትፈልጉ ASTU የደረሳችሁ ልጆች ማለት የ አዳማን ሳትፈተኑ ግን እዛ የተመደባችሁ 1ኛው ነገር ቅሬታን ማቅረብ ነው ለ ትምህርት ሚነስትር ምክንያቱም እኛ ስንፈተን ፈሪሜን በራሳችን ፍላጎት መሆኑን አረጋግጠን ስለሆነ፣እናንተን ያለ ፍላጎታችሁ ስለመደባችሁ fair አይደለም ።ግን እዚህጋ እኔ እንደ ሀሳብ ያለኝ ነገር ትምህርት ሚኒስትር ቅሬታችሁን አይቶ ብቀይርላችሁ የምትፈልጉትን ዩኒቨርስቲ እንደሚሰጣችሁ ምን ያክል እርግጠኞች ናችሁ።ለምሳሌ በጦርነቱ በጣም የተጎዱትን እንደ እነ ወልድያ ብሰጣችሁስ፤ስለዚህ በደንብ እንድታስቡበት ነው።
ምናልባትም ASTU ሳይፈተኑ የገቡት እንዴት እንደ ሆነ MoE መግለጫ ልሰጥ ይችላል።እኔ በበኩሌ ASTU registrar office ጋ ደውዬ ትምህርት ምኒስትር እንደ ኖርማል ተማሪ መድቧቸው ነው ያሉኝ።
መልካም ዝግጅት 💡
@fresh_astu