statics mid.pdf
9.3 MB
Probability and statistics Mid-Exam
@fresh_astu
@fresh_astu
#Freshman students
#Part 1 Info.
ውድ የ ASTU General ቤተሰቦች እና አድስ ገቢ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ፣ዝግጅት እንዴት ነው እያልን፤ዛሬ ብዙዎቻችሁ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁኝ መሰረት አንድ አንድ ማወቅ ያለባችሁትን ነገር ሼር ለማረግ ነው።
1.ምን ምን ይዘን ነው የምንመጣው ?
ልብስ ጫማ አልላችሁም፣መቼም ያለልብስ ስለማትመጡ ግን ልብሳችሁ ከአዳማ ሙቀት ጋር የምስማማ መሆን አለበት።Actually ከሀምሌ ጀምሮ እስከ ጥር ድረስ ማታ ማታ ስለሚበርድ በተለይ ላይብረሪ ለምትቸክሉ ልጆች ደና ሹራብ እና ጃኬት ብትይዙ መልካም ነው።
ብዙዎቻችሁ የምትጠይቁት ስለ #PC ጉዳይ ነው። PC ካላችሁ ይዛችሁ ብትመጡ በጣም አሪፍ ነው።ምክንያቱም አብዛኛው የሚነበቡት መፅሐፍቶች በ #Pdf ስለሆነ እንድሁም ለ #Python ስለሚያስፈልጋችሁ።
2. ስለ ትራንስፖርት ለጠየቃችሁኝ
ዩኒቨርሲቲው ከ አድስ አበባ እስከ አዳማ የራሱን ትራንስፖርት ያዘጋጃል።So እስከ አድስ አባ በ ፓብልክ ትራንስፖርት ከመጣችሁ በኋላ በሁሉም የአዲስ አባ መናሀሪያዎች የዩኒቨርስቲውን የተማሪዎች ፖሊስ ልብስ የለበሱ ልጆች ስለሚገኙ በዛ መምጣት ትችላላችሁ።
ከአለኝ ልምድ አንፃር ግን ቶሎ መድረስ ለምትፈልጉ በ ቡድን ወይ ደሞ ከቤተሰብ ጋር ብትመጡ ይመረጣል ምክንያቱም ባሱ ስለሚመላለስ ልያቆያችሁ ይችላል።
አዳማ ከገባችሁ በኋላ ከ #ፖስታ ኮለጅ ብላችሁ ነው ታክሲ የምትይዙት፣ ፖስታ ሰፈር እና ታክሲ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ አርጉ የተደራጁ ሌቦች ስላሉ።
ሌላ ግቢ በር ላይ እንደ ደረሳችሁ የሚያግዙአችሁ ተማሪዎች አሉ like የተማሪዎች ፖሊስ፣የፕሮቴስታንት፣የ ኦርቶዶክስ እና የሙስሊም ህብረት እምነት አስተባባሪዎች።
3.ስለምዝገባ
ግቢ ከገባችሁ መጀመሪያ ዶርማችሁ ሄዳችሁ ዶርም ከወሰዳችሁ በኋላ ወደ ምዝገባ ቦታው ብትሄዱ ጥሩ ነው።
የወንዶች ዶርምተሪ #Kulubi ይባላል፣የሴቶች ዶርምተሪ ደሞ #Anfi theatre የሚባለው መሀል ከተማ በሉት😊😊
የምዝገባ ቦታ #ASTU_ICT_Center የሚባል ህንፃ ላይ ነው ።የምገኘው ከ ፕረዚዳንት ብሮ በስተጀርባ ነው ።

👍22❤1
ASTU_Official
Arrangements of transportation services for students
Welcome, dear students!
Adama Science and Technology University warmly welcomes its students! This is to inform students that the University has arranged buses at the following spots from March 1-2/2023 (Wednesday & Thursday). The places are:
1. The main bus station at Mercato (Addis Ababa),
2. Kaliti Bus Station (Addis Ababa)
3. Adama, downtown around Frank Hotel (Franko).
4. The two bus stations in Adama (Peacock and Migira)
Via ASTU Official
Join @fresh_astu

👍11😁3