ኢትዮ አርሰናል የኛ
7.3K subscribers
26.8K photos
1.79K videos
23 files
194 links
ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ?
እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እረክት ብለው የሚወጡበት ግዛት ደርሰዋል ኢትዮ አርሰናል የኛ welcome ብላ ትቀበላለች 😍

ስለተከተሉን እናመሰግናለን

ኢትዮ አርሰናል የኛ
Download Telegram
የነሱ አሰላለፍ
3
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ሩብ ፍጻሜ  ጨዋታ !

            እረፍት'
                       
🇵🇹 ስፖርቲንግ 0-0 አርሰናል 🇬🇧
                              
7
የቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ:

                   ⌚️ ተጠናቀቀ
  
         ስፖርቲንግ  0 -  1 አርሰናል
90+1
#ሀቨርዝ

    🏟️   ኤስታዲዮ ጆዜ አልቫላዴ
7
ስፖርቲንግ ምንም ግብ በሜዳቸው ሳያስቆጥሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጡ

ተጠያቂ>ራያ 😂
11👍8🔥4🫡3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካይ ሃቨርትዝ ግብ⚽️💥

ስፖርቲንግ 0-1 አርሰናል
18
🦅 ዴቪድ ራያ በቻንፒዮንስ ሊጉ ባሰየው ምርጥ አቋም የሳምንቱ ምርጥ እጩ ውስጥ ተካቷል ⚔️
🔥3
🚨 አርሰናል ከቦርንማውዝ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ማይክል ኦሊቨር እንደሚመሩት ተረጋግጠዋል።
🤔87🖕3
የጨዋታ ቀን

የእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ 32ኛ ሳምንት ጨዋታ

አርሰናል ከ ቦርንመዝ

ቅዳሜ ፣ ሚያዚያ 3

ሰአት ቀን ፤ 8:30
💔4
ሰዎች እንደምታውቁት የፊታችን እሁድ ቼልሲ ከ ማን ሲቲ ይገናኛሉ እና የአርሰናል ደጋፊዎች ከቼልሲ ውለታ አትጠብቁ ምክንያቱም እኛ የራሳችን ስራ ላይ ነው ማተኮር ያለብን እንጂ የሲቲ ውጤት ከይመለከተንም
ከፈለገ ያሸንፍ ሲፈልግ ይሸነፍ ስለዚህ እኛ ትኩረት ማረግ ያለብን ቀጣይ 7 የሊግ ጨዋታዎች ላይ መሆን አለበት ይሄ የኔ ሀሳብ ነው።

የናተን ሀሳብ Comment ላይ አጋሩኝ ቤተሰብ
6💔3🤝2
🚨 ኤዜ እና ሂንካፔ የዛሬው ጨዋታ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል።

[HandofArsenal]
💔8🔥42
አሰላለፋችን
የተጋጣሚ አሰላለፍ
2
እረፍት

አርሰናል 1-1 በርንማውዝ
2
🇬🇧የ32ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

ተጠናቀቀ

🇬🇧 አርሰናል 1-2 በርንማውዝ 🇬🇧

⚽️ኢምሬትስ ስታዲየም
9😁4🤔3
አርሰናል ነገ ማለፉን ካረጋገጠ ከ ዲያጎው ሲሞኒ አትሌቲኮ ይጫወታል ።
17🔥5
አሰላለፋችን
1
ዙቢ ዛሬ ቢጫ ካርድ ከተመለከተ ቀጣይ ጨዋታ ያመልጠዋል መጠንቀቅ አለበት
🔥3
የተጋጣሚ አሰላለፍ
2
ዴክላን ራይስ ክለቡን አርሰናልን በ አምበልነት እየመራ ወደ ሜዳ ይገባል።
13
እንዴት ነበር የ መጀመርያ አጋማሽ

0-0
👍841🔥1😭1