How To Use A+ Online Tutorial Platform.m4v
29.7 MB
የA+ ኦንላይን ቱቶርያል አጠቃቀም ማወቅ ይፈልጋሉ??
እንግድያውስ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ ... ☺️
እንግድያውስ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ ... ☺️
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
ትምህርት ሚኒስቴር ፦
- በሀገር ደረጃ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 ፤ 666 ሲሆን በማህበራዊ ሳንይንስ ከ600 ፤ 524 ሆኖ ተመዝግቧል።
- በፆታ በተፈጥሮ ሳይንስ ከ700 ፤ ወንድ 666 ሴት 650 ፤ በማህበራዊ ሳይንስ ከ600 ወንድ 516 ፤ ሴት 524
- በአጠቃላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ በማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ ያስመዘገቡ 10 ተማሪዎች፤
- በአጠቃላይ በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ ያስመዘገቡ 263 ተማሪዎች ናቸው።
@tikvahethiopia

#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል።

'የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ካስፈተኑ 2 ሺህ 959 የመደበኛ ትምህርት ቤቶች መካከል 1 ሺህ 161 የሚሆኑት ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪዎችን እንዳላሰለፉ ታወቀ።' ትምህርት ሚኒስቴር
የተማሪዎች ፈተናውን ማለፍ አለመቻል ዋና ዋና ምክንያቶች የትኞቹ ይመስላቹሃል?

Anonymous Poll
20%
የፈተናው መክበድ
60%
የተማሪ የትምህርት ፍላጎት ማነስ
34%
አገሪቷ አሁን ያለችበት ሁኔታ
36%
የአስተማሪ ብቃት ማነስ
19%
የቋንቋ ችግር
27%
የትምህርት ግብአቶች በበቂ ሁኔታ አለመኖር